የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 107 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 094 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 107 名订阅者。
根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 660,过去 24 小时变化为 29,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.96%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 477 次浏览,首日通常累积 331 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 107
订阅者
+2924 小时
+2067 天
+66030 天
帖子存档
16 107
በደቡብ ሱዳን በሚደረግ ብዙ ወተት የመጠጣት ውድድር ባክ ማጎክዲት የተባለ ሱዳናዊ ውድድሩን ቢያሸንፍም ሽልማቱን ሳይቀበል ህይወቱ ወዲያውኑ አልፏል።
ለህይወቱ ማለፍ ምክንያት በጣም ብዙ ወተት መጠጣቱ ነው ተብሏል ።
16 107
ከፍተህ የገባኻቸው በሮች አንዳንዱ ሙሉ ማንነትህን ይዘህ እንድትወጣ ላያደርግህ ይችላል! መውጣትህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ጎድለህ ይሆናል የምትወጣው።
16 107
ቤተሰቦች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰዎ!
በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
መልካም የመውሊድ በዓል!
16 107
ላይጥም መቀራረብ
ላይስብ ስሜት ጓዙ
ማይጠቅም ተቃራኝ
ስብራት መዘዙ
ይህንን ስፈራ
ሲገጥመኝ ሳጠራ
እስካሁን ሰነበትኩ
እጄን እያሰራው
ከዝምታዬ ጋራ።
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 107
፡
"ልቦናችንን ከእውነቱ ይልቅ እውነት ነው ብለን የያዝነው፡ ያመንነው ጉዳይ ይገዛዋል፡፡ የውሸት ኀይል ደግሞ እውነት መስሎት በተቀበለው አእምሮ ላይ ነው፡፡ ምድር በውሸታሞች የተሞላች ከመሆኗም ባሻገር ውሸትን በቀላሉ እውነት አድርገው የሚቀበሉ ሰዎችም ከዚያው አይተናነሱም፡፡ ስሜታችን የተጠመደበት ጉዳይ ሲሆን ደግሞ የበለጠ ለውሸት የተጋለጥን ያደርገናል፡፡ ይህም ምናልባት ስሜት ከምክንያትና ከማስረጃ ይልቅ በእምነትና በግንኙነት ላይ ስለሚደገፍ ይሆናል፡፡ ያመንነውና የተጠጋነው ሰው ደግሞ የስሜታችን ሹፌር መሆኑ አይቀርም፡፡"
"የተቆለፈበት ቁልፍ"
16 107
ያነሳህ መሐሉ ነው! ማካፈልም ያለብህ እንደዛው መሐሉን ነው!
ሰው የሰውን ውድቀት እና ስኬት ከራሱ የኑሮ ሁኔታ ጋር አስተሳስሮ ነው የሚያዳምጥ! እንዲ ነበርኩ አሁን እንዲ ነኝ ማለትህ አንተን እንዲመለከት እንጂ የሱን በድካም የዛለ ጀርባውን ቀና እንዲያደርግ አይፈቅድለትም! ከዚህ ሁሉ ግን እንዴት እንዳለፍከው ያን መሐሉን ንገረው፤ ምን እንደወሰንክ አውራው ፤ መንገዶችን አስተምረው ያኔ እሱ ብቻ አይደለም የእርሱን ቀጣይ ብዙ ትውልድ ቀና እንዳደረክ ታውቀዋለህ!!!
እስቲ ለኔም መሐሉን ንገረኝ?!
16 107
NASA የሰዎችን የራቆት ምስል ወደ
SPACE ሊልክ ነው! ምክንያቱ ደግሞ እነዚህ ምስሎች ምናልባት ALIENSን ሊማርክ ይችላል በሚል ነው
16 107
+1
የቡድሀ እምነት ተከታይ ሴቶች ስለታቸውን ለጣኦቱ የሚያቀሩቡት ረጅም ጸጉራቸውን ሄደው በማስሸለት ነው። ያም ጸጉር ፋብሪካ ገብቶና ተስተካክሎ ለአፍሪካ ሀገር ሴቶች በሽያጭ ይቀርባል።
16 107
እ.አ.አ 1918 ''Spanish flu '' ወረርሽኝ አለም ላይ ሲከሰት ፣ በወረርሽኙ ወደ 500 ሚሊዮን ሰው ሲጠቃ ፣ ይህም በወቅቱ ከነበረው የአለም ህዝብ 1/3 ነበር ፣ በሽታው ከ20-50 ሚሊዮን ሰዎችን ህይወታቸውን ቀጥፎ አልፏል ።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
