fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 093 مشترک است و جایگاه 5 305 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 097 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 093 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 02 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 637 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -3 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.97% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.04% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 479 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 329 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 11 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 093
مشترکین
-324 ساعت
+2267 روز
+63730 روز
آرشیو پست ها
ጋዜጠኛ፡- ለምንድነው በቻይና ሊግ ለመጫወት እምቢ ያልከው? ጋሬዝ ቤል 🗣️፡- ምክንያቱም ጥንቆላ ይጠቀማሉ ። ጋዜጠኛ፡- ይህን እንዴት አወቅክ? ጋሬዝ ቤል 🗣️፡ አንዴ ቻይና ሄጄ የበጎ አድራጎት
ጋዜጠኛ፡- ለምንድነው በቻይና ሊግ ለመጫወት እምቢ ያልከው? ጋሬዝ ቤል 🗣️፡- ምክንያቱም ጥንቆላ ይጠቀማሉ ። ጋዜጠኛ፡- ይህን እንዴት አወቅክ? ጋሬዝ ቤል 🗣️፡ አንዴ ቻይና ሄጄ የበጎ አድራጎት ግጥሚያ ተጫውቻለሁ። እናም በጨዋታው ላይ አንዱን ተጫዋች 3 ጊዜ አልፌው፣ ..ያንኑ ተጫዋች ከፊት ለፊቴ አገኘሁት

😳አሜሪካዊ ዜግነት ያላት CATHIE JUNG 38.1 ሴንቲ ሜትር የሚረዝም ወገብ በመያዝ በ 1999 ስሟን የአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችላለች
😳አሜሪካዊ ዜግነት ያላት CATHIE JUNG 38.1 ሴንቲ ሜትር የሚረዝም ወገብ በመያዝ በ 1999 ስሟን የአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችላለች

የተመስገን መጠቅለያ ሚገፉ ማይመስሉ ችግሮች ናቸው። ተመስገን ችግሮችን ገልጠን በማለፍ የተመስገን እፎይታ ላይ ስለደረስን!!!

ለመስጠት ሚሰጥ ልብ እንጂ የተትረፈረፍ ስጦታ አያሻም።

ስትሸነፍ ጠንካራ ስታሸንፍ የተረጋጋ ሁን። ኦሾ

ብዙ ጊዜ በራስ መተማመንን ገንዘብ ሲያመጣው አንዳንዴ ደግሞ በራስ መተማመን ገንዘብን ያመጣዋል። በታየበት መንገድ ብቻ!

በነገሮች በቀላሉ ተደናቂ ሰው ከሆንክ ለአንተ አዲስ የሆኑት ነገሮች ሁሉ ተዓምር ይመስሉሃል። አስችለው ውስጥህን!

መቅረብህ ለማጣትህ ዋነኛ ምክንያት ሊሆን ይችላል! የራቀ ሩቅ ነው።

ዝምታ ያላበሰለው ማንነት ጩኸት ያጠፋዋል!

ፀብን የሸሸ አቅም የለውም ማለት አይደለም! አንዳንድ ሰውን ጎትጉተህ ቡጢ እንዲያሳርፍብህ አታድርገው! ካመረረ ጭፍን ይሆናልና።

ነገሮችን የተገላቢጦሽ መረዳት ያለብህ ጻድቅ ስለ ጽድቁ ሲያወራህ ነው።

አንተ የሌሎች ህይወት ምሶሶ እንደሆንክ አይሰማህ! የፈለገ ቦታ ቢኖርህ እመነኝ ጊዜ ነው እንጂ ይረሱሃል! አንቺም ትረሺያለሽ!!!

ብቸኛ አሸናፊ እንድትሆን ተቀናቃኝህን ወዳጅህ አድርገው።

መክረህ ያለወጥከው ሰው እንድጠላው አርጎ ይለውጥሃል። የልፋትህ ውጤት የመረረ ጥላቻ ሆነ ማለት ነው!!

እንደ መለኪያዋ ምን ቢገባኝ አረቄ ሰክሬ አላውቅም ከመንገድ ወድቄ ግን ችዬ ሲሞላብኝ ስታገስ ብኖርም የገፈተሩኝ ለት ስብርባሪ እንጂ መለኪያን አልሆንም ያኔ አይማረኝ አረቄ ጣቶችን ብምርም!!! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

✔️በብራዚሏ ውብ ሴቶች የምገኙት Novia Do Cordeiro ht የወንድ እጥረት አለ ሴቶቹም ባል ፍለጋ ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል።
✔️በብራዚሏ ውብ ሴቶች የምገኙት Novia Do Cordeiro ht የወንድ እጥረት አለ ሴቶቹም ባል ፍለጋ ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል።

እግርኳስ ማለት በጣም የሚያስቅ ነገር ነው። በቤቱ ውስጥ የሚበላው እንኳን የሌለውን ሰውዬ 'ሮናልዶን እኮ በ70 ሚሊየን ፓውንድ ገዛነው' ብሎ ሲያወራ ትሰማለህ!" ✔️ሮበርት ሙጋቤ ✅
ግርኳስ ማለት በጣም የሚያስቅ ነገር ነው። በቤቱ ውስጥ የሚበላው እንኳን የሌለውን ሰውዬ 'ሮናልዶን እኮ በ70 ሚሊየን ፓውንድ ገዛነው' ብሎ ሲያወራ ትሰማለህ!" ✔️ሮበርት ሙጋቤ ✅

ከሰው በመቀጠል ሀሺሽ በመውሰድ የሚታወቁ ፍጥረታት ቢኖሩ ጃጉዋሮች ናቸው። ጃጉዋር የማደን አቅሙንና ሀይሉን በእጥፍ ለመጨመር ሲል ከጫካ ደን ውስጥ ሀሺሽ ፈልጎ ይጠቀማል።
ከሰው በመቀጠል ሀሺሽ በመውሰድ የሚታወቁ ፍጥረታት ቢኖሩ ጃጉዋሮች ናቸው። ጃጉዋር የማደን አቅሙንና ሀይሉን በእጥፍ ለመጨመር ሲል ከጫካ ደን ውስጥ ሀሺሽ ፈልጎ ይጠቀማል።

Gray kremen የተባለ ግለሰብ ራሱ በሰራው Match.com ዌብሳይት ነው ፍቅረኛውን ያጣው! ፍቅረኛው በዚህ ዌብ ሌላ ወንድ ጠብሳ እሱን ተወችው!
Gray kremen የተባለ ግለሰብ ራሱ በሰራው Match.com ዌብሳይት ነው ፍቅረኛውን ያጣው! ፍቅረኛው በዚህ ዌብ ሌላ ወንድ ጠብሳ እሱን ተወችው!

እንደ World Bank Report ከሆነ "አንድ ሰው ድሀ ለመባል ቢያንስ በቀን 1.25$ (በወር 4500 ብር)ገቢ ሊኖረው ይገባል" ይላል