የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 093 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 305,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 097 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 093 名订阅者。
根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 637,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.97%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.04% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 479 次浏览,首日通常累积 329 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 093
订阅者
-324 小时
+2267 天
+63730 天
帖子存档
16 093
ጋዜጠኛ፡- ለምንድነው በቻይና ሊግ ለመጫወት እምቢ ያልከው?
ጋሬዝ ቤል 🗣️፡- ምክንያቱም ጥንቆላ ይጠቀማሉ ።
ጋዜጠኛ፡- ይህን እንዴት አወቅክ?
ጋሬዝ ቤል 🗣️፡ አንዴ ቻይና ሄጄ የበጎ አድራጎት ግጥሚያ ተጫውቻለሁ። እናም በጨዋታው ላይ አንዱን ተጫዋች 3 ጊዜ አልፌው፣ ..ያንኑ ተጫዋች ከፊት ለፊቴ አገኘሁት
16 093
😳አሜሪካዊ ዜግነት ያላት CATHIE JUNG 38.1 ሴንቲ ሜትር የሚረዝም ወገብ በመያዝ በ 1999 ስሟን የአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችላለች
16 093
እንደ መለኪያዋ
ምን ቢገባኝ አረቄ
ሰክሬ አላውቅም
ከመንገድ ወድቄ
ግን
ችዬ ሲሞላብኝ
ስታገስ ብኖርም
የገፈተሩኝ ለት
ስብርባሪ እንጂ
መለኪያን አልሆንም
ያኔ
አይማረኝ አረቄ
ጣቶችን ብምርም!!!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 093
እግርኳስ ማለት በጣም የሚያስቅ ነገር ነው። በቤቱ ውስጥ የሚበላው እንኳን የሌለውን ሰውዬ 'ሮናልዶን እኮ በ70 ሚሊየን ፓውንድ ገዛነው' ብሎ ሲያወራ ትሰማለህ!"
✔️ሮበርት ሙጋቤ
✅
16 093
ከሰው በመቀጠል ሀሺሽ በመውሰድ የሚታወቁ ፍጥረታት ቢኖሩ ጃጉዋሮች ናቸው። ጃጉዋር የማደን አቅሙንና ሀይሉን በእጥፍ ለመጨመር ሲል ከጫካ ደን ውስጥ ሀሺሽ ፈልጎ ይጠቀማል።
16 093
እንደ World Bank Report ከሆነ "አንድ ሰው ድሀ ለመባል ቢያንስ በቀን 1.25$ (በወር 4500 ብር)ገቢ ሊኖረው ይገባል" ይላል
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
