fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 890 مشترک است و جایگاه 5 407 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 116 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 890 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 24 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 628 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 31 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.61% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.09% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 415 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 332 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 9 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 25 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 890
مشترکین
+3124 ساعت
+1507 روز
+62830 روز
آرشیو پست ها
. ኣሉ ደግሞ ኣንዳንዶች ነገ ላይ ላይኖሩ ዛሬን የሚያጫርሱን.... .

እስቲ ለልጇ ስም አውጡለት?
እስቲ ለልጇ ስም አውጡለት?

ለሟች ከ ገነትና ሲኦል ነው እንዴ ሚመርጡለት?🤔
ለሟች ከ ገነትና ሲኦል ነው እንዴ ሚመርጡለት?🤔

አንድ ቀን አንድ ጓደኛዬ በጣም ተናዶ፤ ፊቱን አጨፍግጎ ወደ ቤቴ መጣ። “ሰው እኮ እጅግ ይገርማል!” አለኝ ገና እንደገባ። እኔም “ምን ሆነህ ነው?” ብዬ ጠየቅሁት። እሱም ቁጭ ብሎ እንዲህ አለ፦ “
አንድ ቀን አንድ ጓደኛዬ በጣም ተናዶ፤ ፊቱን አጨፍግጎ ወደ ቤቴ መጣ። “ሰው እኮ እጅግ ይገርማል!” አለኝ ገና እንደገባ። እኔም “ምን ሆነህ ነው?” ብዬ ጠየቅሁት። እሱም ቁጭ ብሎ እንዲህ አለ፦ “ዛሬ አንድ ሰው መንገድ ላይ ወድቆ አየሁ። ሰዎች ግን ከማንሳት ይልቅ ስልካቸውን አውጥተው ቪዲዮ እየቀረፁት ነበር።” አለኝ። ለጥቂት ጊዜ ዝም አልኩ። ከዚያ “ዘመኑ ሰውን ከልቡ ይልቅ ለካሜራው እንዲቀርብ አድርጎታል” አልኩት። እሱም ትንሽ ሳቀና “እውነት ነው፤ አንዳንዴ ሰው እየኖረ ሳይሆን ሌሎች እንዲያዩት እየኖረ ይመስላል” አለ። ከዚያ በኋላ ሁለታችንም ሻይ እየጠጣን ረጅም ጊዜ ዝም ብለን ተቀመጥን፤ ምክንያቱም አንዳንድ እውነቶች ሲነገሩ ከሳቅ ይልቅ ዝምታ ይመጥናቸዋል።    ✍ Henok

ሰው ለሰው የመዳኑ ምክንያት እንጂ መድሐኒቱ አይደለም!

<…> : አሳድገሽዋል     በግልገል ተፈጥሮ              ከለሙ ጠምደሽው ምነው አሁን ታዲያ      በጉልቻ ፍም ላይ              በሸላች ሲገፈፍ                     ፡                   እያየሽ ዝም አለሽው? አያሳዝንም ወይ           አያሳዝንሽም?         መኖር ሲያስተዛዝብ                       ፡                     ወላድ አስጨክኖ በአባቱ ደጃፍ ላይ      በገዛ እርስቱ              እውነትን ቢነጠቅ                      ፡                        ተገኘልሽ መክኖ!              #Abu

፨ ከኖሩስ ኣይቀር ከእለታት...ሁሉንም ቀን! .

ስጋት ሁሉ የእውነታ ውጤት አይደለም!

ፍላጎት ተግባር ካልሆነ መተንፈስ እየፈለኩ አየር እንደማጣት ነው። መኖር እየፈለክ ከነፍላጎትህ ያጠፋኻል!

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

#ስፖርት : በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ፒኤስጂ አርሴናልን በፍጹም መለያ ምት በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት መሆን ችሏል።
+1
#ስፖርት : በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ፒኤስጂ አርሴናልን በፍጹም መለያ ምት በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት መሆን ችሏል።

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት