የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 890 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 407,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 116 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 890 名订阅者。
根据 24 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 628,过去 24 小时变化为 31,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.61%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.09% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 415 次浏览,首日通常累积 332 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 25 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
15 890
订阅者
+3124 小时
+1507 天
+62830 天
帖子存档
15 890
አንድ ቀን አንድ ጓደኛዬ በጣም ተናዶ፤ ፊቱን አጨፍግጎ ወደ ቤቴ መጣ። “ሰው እኮ እጅግ ይገርማል!” አለኝ ገና እንደገባ። እኔም “ምን ሆነህ ነው?” ብዬ ጠየቅሁት። እሱም ቁጭ ብሎ እንዲህ አለ፦ “ዛሬ አንድ ሰው መንገድ ላይ ወድቆ አየሁ። ሰዎች ግን ከማንሳት ይልቅ ስልካቸውን አውጥተው ቪዲዮ እየቀረፁት ነበር።” አለኝ።
ለጥቂት ጊዜ ዝም አልኩ። ከዚያ “ዘመኑ ሰውን ከልቡ ይልቅ ለካሜራው እንዲቀርብ አድርጎታል” አልኩት። እሱም ትንሽ ሳቀና “እውነት ነው፤ አንዳንዴ ሰው እየኖረ ሳይሆን ሌሎች እንዲያዩት እየኖረ ይመስላል” አለ።
ከዚያ በኋላ ሁለታችንም ሻይ እየጠጣን ረጅም ጊዜ ዝም ብለን ተቀመጥን፤ ምክንያቱም አንዳንድ እውነቶች ሲነገሩ ከሳቅ ይልቅ ዝምታ ይመጥናቸዋል።
✍ Henok15 890
<…>
:
አሳድገሽዋል
በግልገል ተፈጥሮ
ከለሙ ጠምደሽው
ምነው አሁን ታዲያ
በጉልቻ ፍም ላይ
በሸላች ሲገፈፍ
፡
እያየሽ ዝም አለሽው?
አያሳዝንም ወይ
አያሳዝንሽም?
መኖር ሲያስተዛዝብ
፡
ወላድ አስጨክኖ
በአባቱ ደጃፍ ላይ
በገዛ እርስቱ
እውነትን ቢነጠቅ
፡
ተገኘልሽ መክኖ!
#Abu
15 890
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
15 890
Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️
💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔
15 890
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
15 890
Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
15 890
Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️
💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔
15 890
Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️
💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔
15 890
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
