የጥበብ ማዕድ
关闭频道
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 170 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 270,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 092 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 170 名订阅者。
根据 13 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 553,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.24%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 363 次浏览,首日通常累积 337 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 14。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 14 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 170
订阅者
-2324 小时
-437 天
+55330 天
帖子存档
16 180
አብዝተ ምጠላውና ሚያስጠላው ሲደጋገም ወደ መለመድ ይመጣል ከሆነ ሰዓት በኋላ ደግሞ ራስህ እሱን እየፈጸምከው ታገኘዋለህ! ለምን ይሆን ግን?!
16 180
ልክ ያልሆንን ጊዜ ብስጭትና መራገማችን ነው አብዝቶ ሚያሳስተን ግን ልክ ያልሆነው በእርግጠኝነት መሐል አንዲት የሳትናት ነገር ቢኖር ነው።
16 180
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓
>> በባንግላዲሽ ውስጥ ፖሊሶች አንድ ዘፍኘ
በዘፈነው ዘፈን በጣም ተበሳጭተው
በአስቀያሚ ድምፁና ባልተቀነባበረ ሙዚቃው በቁጥጥር ስር አውለውታል።
ፖሊሶቹን ይቅርታ እንዲጠይቅናም እስኪፈታ
ድረስ ድጋሜ እንዳይዘፍን ተፈርዶበታል
#ላይክ_በማረግ_የበለጠ_እንድንሰራ ያበረታቱን።
16 180
🎧#ይህን_ያውቃሉ❓
<< ኤርፎን ወይም ሄድሴት የምትጠቀሙ ሰዎች አንድ ነገር ልንገራቹ ""
🧑🔬ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ ከ 5 ሰዎች አንዱበ ኤርፎን/ #EARPHONE ምክንያት ዘላቂ ለሆነ ያለመስማት ችግር ይጋለጣል !
ኤርፎን በ 100% የድምፀ 💤 መጠን ስናዳምጥ ጆሮዋችን👂ይህን ደምፀ ለ5
ደቂቃ ብቻ ነው መቋቋም የሚችለው !
በተለይ ደሞ ጫጫታ ሚበዛበት ቦታ ጂም ውስጥ መንገድ ላይ ስንሄድ በደንብ እንዲሰማን ብለን የድምፀ መጠኑን እንጨምራለን × ይህ ተግባር ስህተት ነው !
ጫጫታ የሚበዛበት ቦቦታ ላይ ከነ ጭራሽ
ኤርፎን ባትጠቀሙ ይመረጣል !
ለጤናቹ ሲባል በተጨማሪም 50%
የድምፀ መጠን ለ 1 ሰአት ብቻ መጠቀም
ለጤናዎ ጠቃሚ ነው ይላሉ ሀኪሞች !
16 180
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓
<< #ለመጀመሪያ_ጊዜ_ያለ_ሜካኘ_ታይታ የተፈታችው_ሚስት >>
አንድ የሰላሳ አመት ባልና ሚስት ከተጋቡ በኋላ
ለጫጉላ ሽርሽር ዱባይ ይሄዳሉ !"" ሙሽራው
ለመጀመሪያ ጊዜ ሚስቱን ያያት ያለ ሜካኘ
የተመለከታት ከሰርጋቸው ጥቂት ቀናት በኋላ Al mamzar በተባለ የባህር ዳርቻ ለመዋኘት
በሄዱበት ወቅት ነበር """
በቀቅቱም ለመዋኘት ስትገባ ሜካፗ ሙሉ በሙሉ ታጥቦ ትክክለኛ የፊት ገፀታዋን ከተመለከተ በኋላ በጣም ተደናግጦ ሳይውል
ሳያድር ነበር ፍቺ ጠይቆ የፈፀመው
ለስለንንቦናዋ ደንነት ሲባልም ይሄ መረጃ
ይፍ ሲደረግ ስሟ አልተገለፀም
16 180
በ2013 የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪምጆንግ የገዛ አጎቱን ጥፋተኛ ነህ በማለት በባለ ስልጣናት ፊት በ120 አደገኛ ውሾች ተበልቶ እንዲሞት አስደርገዋል።
ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ ሌላኛውን አጎቱን ለኔ ሮኬት አላጨበጨብክም በማለት ከሮኬቱ ጋር አብሮ አሰወንጭፎት ነበር
16 180
የተጠነከክለት ለመሰበር አንድ አጋጣሚ ነው ሚፈልገው፤ ቦታ ያልሰጠኸው ደግሞ ስስ ቢሆን እንኳ ተፈጥሮው እንደተቀየረ ነገር እንደርሱ ጠንካራ የለም!!!
16 180
ሰማዩ ሲዳምን
ሊዘንብ ሲሰናዳ፣
ሀዘን ቤቴ ይገባል
እንደ ጥቁር እንግዳ።
እንዳየሩ ፀባይ
ፊቴ ይጨፈግጋል፣
ከአይምሮዬ ጓዳ
ትዝታ ይንጋጋል።
በዝናቡ መሃል
የሮጥነው ሩጫ፣
መሳሳም ያሻተው
የሀፍረት ፍጥጫ።
የሚሞቅ ትንፋሽህ
ሲገራርፍ ፊቴን፣
በእጥፍ ሲጨምረው
የትንሽ ልብ ምቴን።
ልክ እንደ ትላንት
ወይ አሁን እንደሆነ፣
የዝናቡ ድምፅት
የትዝታ ቅኝት፤
ዜማ እየሆነ።
ሆዴን ሆድ ሲያስብሰው፣
ከዝናቡ ጋራ...
የደስታና የሃዘን
እምባ ነው ማለቅሰው።🥲
✍K@li
