fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 107 مشترک است و جایگاه 5 309 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 094 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 107 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 01 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 660 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 29 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.96% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.05% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 477 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 331 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 10 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 107
مشترکین
+2924 ساعت
+2067 روز
+66030 روز
آرشیو پست ها
፡ "እውነተኛ ነጻነት የኅሊና ነጻነት ነው፡፡ የኅሊና ነጻነት ደግሞ እውነትን በማወቅና በመኖር ነጻ ከወጣ አእምሮ ብቻ የሚገኝ ጸጋ ነው፡፡" "የተቆለፈበት ቁልፍ"

መንገዱን እና የሔደውን ሰው ስትደምር ውጤቱ አንተ ትሆናለህ።

አንዳንዴ መውደድ ለአንዱ ገንዘብ ሲሆን ለአንዳንዱ ደግሞ መወደድ ገንዘብ ይሆናል።

ሰላም ፍለጋ ፍርሐትን አይመስለውም።

ስለ አካል ቅርጿ ትርክት ስለሰማን ስለ ጠብደል ገላው እያየን ስላማን ማፍቀር መልክ ሆነና በሚታይ ከነፍን ውብ ገላ ጣለን 'አልን ተሸነፍን። ፍቅርን ከሰውነት ላቆራኘነው! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ቅኔ መማር የምትፈልጉ ገብታቹህ መከታተል ትችላላችሁ  መማሪያ ቦታ ቴሌግራም 👇   t.me/Geeztheancient

ቅኔ መማር የምትፈልጉ ገብታቹህ መከታተል ትችላላችሁ መማሪያ ቦታ ቴሌግራም 👇 t.me/Geeztheancient

የሰጠኻቸውን የሚቀበሉህ ይወቁት አንተ ራስህን መሆን ነው የሚጠበቅብህ።

፡ "ሰው ጥሩ ሲሆንልህ ጥሩ ለመሆን የሚያስገድድ አፀፋዊ ግዴታን የሚፈጥር ነገር በሰው ውስጥ ሳይኖር አይቀርም፡፡" "የተቆለፈበት ቁልፍ"

ለእሷ ከባድ ነው ለኔ ግን ቀላል አይደለም! ግን በቀላሉ የሚችልና ተራ የሆነለት ሰው አለ ችግሩ እሱን ሰው አናውቅም!!! መፍትሔ ፦ ተጎጂው አድራጊው እኔ ነኝ።

ሁሉም ስንብቶች አዲስ ጅማሬዎች ናቸው።

አልባኒያ በአለም የመጀመሪያዋን ሰው ሰራሽ (AI) ሚኒስትር ዲኤላን የመንግስት ግዥ አገልግሎት አድርጋ በመሾም ታሪክ ሰራች። ዲኤላ የመንግስት ግዥን በበላይነት ትከታተላለች ተብሏል።
አልባኒያ በአለም የመጀመሪያዋን ሰው ሰራሽ (AI) ሚኒስትር ዲኤላን የመንግስት ግዥ አገልግሎት አድርጋ በመሾም ታሪክ ሰራች። ዲኤላ የመንግስት ግዥን በበላይነት ትከታተላለች ተብሏል።

ማይክል ጃክሰን በበረራ ወቅት የፕሌኑን አስተናጋጆች መጠጥ በኮካ ጣሳዎች ውስጥ አድርገው እንዲያቀርቡለት ይጠይቃቸው ነበር.. ምክንያቱም አልኮል ሲጠጣ ልጆቹ እንዲያዩት አይፈልግም ነበር።

እናት❤️ ሳይንስ እንደሚለው ከእናቶቻችን ጋር መነጋገር እንደ ማቀፍ  ያለ ተጽእኖ ስላለው የጭንቀት መጠንን ለመቀነስ ይረዳል። ልጆች የእናታቸውን ድምጽ ሲሰሙ ኦክሲቶሲን የተባለው ሆርሞን ይለቀቃል በዚህም ወቅት ደስተኛ እንድንሆን ያደርጋል።

ይህን ያውቃሉ⁉️ ከሚሳሳሙ ሰዎች ውስጥ 65% የሚሆኑት በሚሳሳሙበት ጊዜ ጭንቅላታቸውን ወደ ቀኝ ያዘነብላሉ።

ይህን ያውቃሉ? በጥንታዊ ግብፅ አንድ ታካሚ በቀዶ ጥገና ወቅት ከሞተ, የዶክተሩ እጆች ይቆረጡ ነበር። ይህም የሆነበት ምክንያት በጥንት ግብፃዊያን ሀኪሞች በጣም የተከበሩ ነበሩ እና በተመሳሳይ ጊዜም የህክምናው ጥራት በህብረተሰቡ ውስጥ ትልቅ ቦታ ይሰጠው ነበር። ለዛ ነው ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የሚያስገድድ ህግ ሚመስለው።

ባለን ማመስገንና ባለንበት መቆም የተለያዩ ናቸው! አንዳንዶቻችን ልዩነታቸው ተሰውረውብናል።

ብረት ማንሳት ማይሰጥህን ጥንካሬ ወድቆ መነሳት የማይታይ አቅምን ይሰጥሃል።

ከ ህንድ የሚመጡ የሽፉን ጨርቅ በሜትር ከፈለጉ ይዘዙን 0942909948 አልያም inbox @Abu1219 ያናግሩኝ
+6
ከ ህንድ የሚመጡ የሽፉን ጨርቅ በሜትር ከፈለጉ ይዘዙን 0942909948 አልያም inbox @Abu1219 ያናግሩኝ

ውብ ቀናቶች ባልተለመዱ ሁነቶች ውስጥ ነው ሚፈጠሩት ከዛም ጥሩ ትዝታ ሆነው ይቀራሉ።