የጥበብ ማዕድ
قناة بسيطة
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ
تُعد قناة የጥበብ ማዕድ في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 170 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 270 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 092 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 170 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 553، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -23، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.24%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.08% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 363 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 337 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 14.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 14 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
16 170
المشتركون
-2324 ساعات
-437 أيام
+55330 أيام
أرشيف المشاركات
16 170
እነክሽ እነካ
ሰውነትሽ እንደ ላመ ሞቱን እንዳለመ
አውቃለውኝ በዛር ዙሪያሽ እንደጨለመ
ገብቶኛል ደቁሶሻል ጉራማይሌ ስቃይ
ዝም ብለሽ አትጩሂ ህመምሽ እንዲታይ
ዝም አይነቅዝም ቢባልም ባለም ቃል
ዝም አንቅዞሻል ለምን ይደበቃል
ዝም ብለሽ አትጩሂ ጩሂ ያለዝምታ
ዋይታሽ ይለፍ ከጣሪያው ደረትሽ ይመታ
እነክሽ እነካ/*2/ ደሞ ሰበር ሰካ
አንቺ ስትጮሂ ይጨፈራል ለካ
በምን ልኬት አትበይ በጀርባሽ ባዘልሽው
በልጅሽ ሲለካ
ባጉል ፖለቲካ
✍️ αвєℓ тαye
16 170
ሞኝነቴ
ስስምሽ ስላየሁ ትላንትና በህልሜ
ዛሬም ቶሎ ተኛው ልስምሽ ደግሜ
ታድያ ምንያረጋል ደራሲው አትታደል ቢለኝ ህልሜን ገለባብጦ ሲስሙሽ አሳየኝ 😔😔😔
16 170
ይኖራል ዘላዓለም
ስጋ ፈራሽ ሆኖ
ዳግመኛ ባይረባ
እውቀት አይበስብስ
መቃብር አይግባ
ሁሌ ጥበብ ነግሶ
ዘመንም ሳይሽረው
ይኖራል ዘላለም ትውልድ ሲዘክረው(2)
16 170
ከአንተ ውጪ አንተን የመሆን አቅም ያለው ማንም የለም ለአንተ አንተ ነህ የተሰጠኸውና! ስለዚህ ራስህን አትበርዝ።
አንተ አንተን ሆነህ ቅረበኝ እኔም ራሴን ሆኜ🤝
16 170
አዳም እና ገነት
ገነት ነው የሴት ገላ የወንድ ኤልዳ ምድር
ሲሉ ሰማውና በወንዳወንድ እድር
ምኞት አናውዞ አሴሰነኝ ገላዋ
ምናል እርቃን ባያት በመለመላዋ
ግን ምን ያደረጋል አዳም ገነት ገብቶ
መባረሩ አይቀርም ወትሮም ሀጥያት ሰርቶ። 😜😜
✍️αвєℓ тαує
16 170
Hello 👋 followers Do You want Tutorials About,
●AutoCAD
●3D Modelling
●Engineering Drawing
●Engineering Courses
●Design
● Manufacturing &Machine Designe
All mechanical Engineering Courses are to be Available on YouTube. The link Below. Subscribe Us
👇
https://youtu.be/Q_vwHRcVhBQ?si=tVn0tMWSbP06CYtC
