fa
Feedback
EB-ACADEMY ARADA.9-12 EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

EB-ACADEMY ARADA.9-12 EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

رفتن به کانال در Telegram

"An investment in knowledge pays the best interest" Benjamin Franklin...

نمایش بیشتر
1 515
مشترکین
+324 ساعت
+47 روز
-630 روز
آرشیو پست ها
Condensed Curriculum 6th Month.zip13.34 MB

Mathematics Grade 10 Worksheet(Unit(1-7)) (2).pdf6.27 KB

የፈተና የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ‼️ የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል። በሌላ በኩል ፦ - የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ➡️ ግንቦት 19 ኢድ አልአድሃ - የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም - የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም - የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ይሰጣል።

የፈተና የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ‼️ የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል። በሌላ በኩል ፦ - የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ➡️ ግንቦት 19 ኢድ አልአድሃ - የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም - የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም - የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ይሰጣል።

G-10 EB.Econworkbook1.docx0.39 KB

EB Econworkbook Grade9.docx0.57 KB

G 11 Unit 5 Note.pdf6.81 KB

በኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ ወላጆች/አሳዳጊ እንኳን ለፀሎተ ሐሙስ፣ ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓልና ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ።ነገ ሐሙስ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሚቆዩት እስከ 6:30 ለግማሽ ቀን ሲሆን አርብ፣ቅዳሜ እንዲሁም ሰኞ ትምህርት የሌላቸው መሆኑን እያሳሰብን ማክሰኞ በሙሉ ቀን መደበኛ ትምህርት መኖሩንእናሳውቃለን። 🇪🇹የኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ 30/07/2018 ዓ.ም🇪🇹

12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎችን ይፋ ሆኑ። (መጋቢት 24/2018 ዓ.ም) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅባቸውን የትምህርት ዓይነቶችና የክፍል ደረጃዎችን ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት አይነቶች በተፈጥሮ ሳይንስ እንግሊዝኛ ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪና ፊዝክስ መሆናቸውን ገልጿል፡፡ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ እንግሊዝኛ ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊና ኢኮኖሚክስ ናቸው። ፈተናው በየትምህርት ዓይነቱ ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን ይሆናል። የዝግጅት አግባቡም 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞውና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት ላይ ያተኩራል። ከ10ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ያለው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ይሆናል። የኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነት በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን መሆኑም ነው የተገለጸው፡፡

በኢቢ አካዳሚ ሁለተኛ ደረጃ ለ9ኛና ለ10ኛ ክፍል ይሰጥ የነበረው የቅዳሜ ማጠናከሪያ (Tutorial) ከመጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የተቋረጠ መሆኑን እናሳውቃለን። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 18-07-2018 ዓ.ም🇪🇹

✨ Eid Mubarak from time! ✨ May this blessed occasion of Eid Al-Fitr fill your hearts with joy, your homes with happiness, and your lives with peace and prosperity. Celebrate love, togetherness, and new beginnings with your family and friends. 🌙💫🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹Eb academy management committee🇪🇹

+1
Condensed Curriculum 5th Month pdf.zip19.89 MB

+1
UEE collections, 2nd Month.zip7.73 MB

+1
UEE for Eight Subjects.zip6.91 MB

🇪🇹ለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎችና ተማሪዎች ነገ በአራዳ ሁለተኛ ደረጃ ከቀን 08/07/2018 ዓ.ም- 10/07/2018 ዓ.ም ድረስ ለሦስት ተከታታይ ቀን ፈተና የሚሰጥ ሲሆን ፈተናውም በሁለት ሽፍት ጠዋት 9ኛና 12ኛ በከሰዓት ሽፍት 10ኛና 11ኛ መሆኑን እናሳስባለን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 07/07/2018 ዓ.ም🇪🇹

‎ለወላጅ ማህበረሰብ የቀረበ የክብር ጥሪ ‎ ‎የተከበራችሁ የተማሪዎች ወላጆች ‎ ‎በዛሬው እለት ልዩ ጥሪ አቅርበንላችኋል ‎ ‎የቴሌግራም ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ፦ ‎ቴሌግራም ቻናል ሊንክ፦👉 ‎https://t.me/Mekedonia7979 ‎ ‎የመቄዶንያ ቀጥታ ስርጭት (Live)፦ ዛሬ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በመቄዶንያ ዩቲዩብ ቻናል ላይ የሚካሄደውን ልዩ ዝግጅት Subscribe በማድረግ በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉን በአክብሮት እንጋብዛችኋለን። ‎ ‎የዩቲዩብ ሊንክ፦👉 [ http://youtube.com/@mekedonia ] ‎ ‎"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!" ‎ ‎