ru
Feedback
EB-ACADEMY ARADA.9-12 EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

EB-ACADEMY ARADA.9-12 EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

Открыть в Telegram

"An investment in knowledge pays the best interest" Benjamin Franklin...

Больше
1 576
Подписчики
-124 часа
-37 дней
+5630 день
Архив постов
GRADE 11 & 12 Na. & So. CLUSTER.xlsx0.11 KB

GRADE 11 & 12 Na. & So. CLUSTER.xlsx0.11 KB

GRADE 11 & 12 Na. & So. CLUSTER.xlsx0.11 KB

GRADE 11 & 12 Na. & So. CLUSTER.xlsx0.11 KB

GRADE 11 & 12 Na. & So. CLUSTER.xlsx0.11 KB

GRADE 11 & 12 Na. & So. CLUSTER.xlsx0.11 KB

ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ በክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል ከዚህ በታች በተፍጥሮ ሳይንስ እና በማህበራዊ ሳይንስ ስም ዝርዝር ውስጥ ያላቹ ተማሪዎች ትምህርቱን ለመማር በመምጣታችሁ እናመሰግናለን።ከዚህም በኋላ ባለው የክረምት የትምህርት ክ/ዜ በርታችሁ ትምህርቱን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።

ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል የምትማሩ በተመደባችሁት ደረጃ  ከ1-30 በቤተለሔም ት/ቤት እንዲሁም በት/ቤታቹ የተመደባቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርቱ ዛሬ በ06/18 እንደሚጀመር እያወቃቹ በዕለቱ የመጣው ውስን ተማሪ በመሆኑ ተገምግሟል ስለዚህ ከነገ ጀምሮ በተመደባችሁበት ት/ቤት ሰዓት ጠብቃችሁ የማትገኙ ተማሪዎች በክረምቱ ትምህርት የሚሳተፉ ተማሪዎች የክረምቱን ትምህርት ስታጠናቁ የአ/አ ትምህርት ቢሮ ሰርተፍኬት የሚሰጥ ስለሆነ ይሄን ሰርተፍኬት ይዞ ያልተገኘ ተማሪ በ2019 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና ላይ መመዝገብ እንደማይቻል እናሳውቃለን በዚህ አግባብ ጥብቅ እርምጃ የሚመለከተው የመንግስት አካል ስለሚወስድ በተማሪዎች ላይ ለፈተና ምዝገባ በሚፈጠር እንግልት ት/ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳስባለን። ማሳሰቢያ➡️ በዚህ ሳምንት ቤተልሔም ት/ቤት የምትሪክ ፈተና ተፈታኞች እስኪያጠናቁ ሰኞ በ06/11/18 ትምህርታችሁን ለአንድ ሳምንት ብቻ በኑኤራ ት/ቤት የምትከታተሉ ሲሆን ከአንድ ሳምንት በኋላ በምደባው መሰረት ትምህርቱ በቤተለሔም ት/ቤት የሚቀጥል መሆኑን እያሳወቅን ማንም ተማሪ በዩኒፎርም መምጣት ይጠበቅበታል የትምህርት መርጃ መሳሪያ አሟልታቹ መገኘት ይኖሩባችኋል። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ               06/11/2018 ዓ.ም🇪🇹

ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና 12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል የምትማሩም እንዲሁም በት/ቤት ጊቢ የምትማሩም ሰኞ በ06/11/2018 ዓ.ም ሁላችሁም እንደተለመደው ዩኒፎርም ለብሳቹ መምጣት እንዳለባችሁ በጥብቅ እናሳስባለን ። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 04/11/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል የምትማሩ በተመደባችሁት ደረጃ ከ1-30 በቤተለሔም ት/ቤት እንደምትማሩ የሚታወቅ ሲሆን ለጊዜው የማትሪክ ፈተና ተፈታኞች እስኪያጠናቁ ሰኞ በ06/11/18 ትምህርታችሁን ለአንድ ሳምንት ብቻ በኑኤራ ት/ቤት የምትከታተሉ ሲሆን ከአንድ ሳምንት በኋላ በምደባው መሰረት ትምህርቱ በቤተለሔም ት/ቤት የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ 03/11/2018 ዓ.ም🇪🇹

👉ጥብቅ መልዕክት ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ 4ኛ ዙር ተፈታኞች በሙሉ ኦረንቴሽን ቅዳሜ 4/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 በመፈተኛ ጣቢያችሁ በካቴድራል ት/ቤት እንድትገኙ እናሳውቃለን። 👉ማሰቢያ:- ➡️ዩኒፎርም ➡️አድሚሽን ካርድ ➡️የፋይዳ ወይም የት/ቤት መታወቂያ መያዝ እንዳለባቹ አስታውሱ።የኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴና የት/ት አስተዳደር መልካም የፈተና ጊዜ እንዲሆንላችሁ ይመኙላችሀል።🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 2/11/2018 ዓ.ም🇪🇹

claster students betelhame.xlsx0.24 KB

PLACEMENT GRADE 10-12.xlsx0.41 KB

PLACEMENT GRADE 9TH.xlsx0.19 KB

PLACEMENT GRADE 10-12.xlsx0.35 KB

PLACEMENT GRADE 10-12.xlsx0.36 KB

PLACEMENT GRADE 9TH.xlsx0.19 KB

🇪🇹በኢቢ አካዳሚ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ነገ ረቡዕ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ምዝገባ የሚጀመር መሆኑን እያስታወስን ምዝገባው የሚካሄደው በሁለተኛ ደረጃ ግቢ ሲሆን የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል የክረምት ትምህርት ሰኞ ስለሚጀመር ምዝገባው ከመደበኛው ምዝገባ ጋር መሆኑን እናሳውቃለን የ9ኛና የ10ኛ ክፍል የክረምት ትምህርት በፍቃደኝነት ተመዝግበው መማር የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን ። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 30/10/2018 ዓ.ም🇪🇹

🇪🇹ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ ሰርተፍኬት የሚሰጥበት ቀን ነገ ቅዳሜ በቀን 27/10/2018 ዓ.ም እስከ 6:00 መሆኑን እያሳወቅን ወላጆች ነገ ከ2:30 ጀምሮ በት/ቤት ቅጥር ግቢ ከልጆቻችሁ ጋር ተገኝታችሁ ሰርተፍኬት እድትወስዱ እናሳስባለን ። 👉ማሳሰቢያ:-የልጆቻችሁን ሰርተፍኬት የምትወስዱት የትምህርት ቤት ውዝፍ ወርሃዊ ክፍያ አጠናቃችሁ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን ። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ                              26/10/2018 ዓ.ም🇪🇹