GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
رفتن به کانال در Telegram
1 431
مشترکین
+824 ساعت
+127 روز
+730 روز
آرشیو پست ها
#Boom Boom
አስደሳች ዜና
CONGRATULATIONS !!!!!
#የተከበራችሁ ውድ የተማሪዎቻችን ወላጆች፣እንቁ ተማሪዎቻችን፣ፍቅር የሆናችሁ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች፦🙏🙏🙏🙏
#እንኳን ደስስስስስስስ አላችሁ ደስስስስስስስ ብሎናል!!!
#ዛሬ(06/05/2015ዓ.ም) በወረዳ ደረጃ በተደረገ የ6ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር
ከ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ት/ቤታችን ወክሎ
#1ኛ.ተማሪ አላዛር ስንታየሁ
# 2ኛ. ተማሪ ኢክረም አብዲ ተሳታፊዎች ሲሆኑ
#በ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ስር ከሉት ት/ቤቶች መከካል በሁለቱም ክፍል ደረጃ ተማሪዎቻችን 1ኛ ደረጃ በመውጣት 2 ዋንጫ ተሸላሚ ስንሆን በተጨማሪም
ከ8ኛ ክፍል
#ተማሪ ቃለአብ ሲሳይ 1ኛ
2ኛ ተማሪ ፍርዶስ ደሊል
ከ6ኛ ክፍል ደግሞ
1ኛ ደረጃ ተማሪ አላዛር ስንታየሁ በመሆን
በተማሪዎቻችን የሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነናል!!
የእናንተው ት/ቤት የምንጊዜም ከወረዳ እስከ ክ/ከተማ አሸናፊው እና ተሸላሚው
ግሎው ት/ቤት
ዛሬም እንደ ትናንቱ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል!!!!!!!
#እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል!!!!!
#የዚህ ውጤት መሳካት የሁላችሁም ብርቱ ስራ ውጤት ነውና ውድ መምህራን፣አስተዳደር ሰራተኞች፣ወላጆች እና ሁሌም የምታኮሩን የማታሳፍሩን እንቁ ልጆቻችን/ተማሪዎቻችን/ ምስጋና ይገባችኋል።
#በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!!!
We wish Merry Christmas to Glow School Administrations, Staffs, Teachers and Parents.
Baga guyyaa dhaloota Kiristoosiin isin gahe.
Social Studies G8 S Text book Last(1) - Copy - Copy.pdf8.76 MB
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
