ch
Feedback
GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

前往频道在 Telegram

Always strive for Excellence❤!!

显示更多
1 431
订阅者
+824 小时
+127
+730
帖子存档
#Boom Boom አስደሳች ዜና CONGRATULATIONS !!!!! #የተከበራችሁ ውድ የተማሪዎቻችን ወላጆች፣እንቁ ተማሪዎቻችን፣ፍቅር የሆናችሁ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች፦🙏🙏🙏🙏 #እንኳን ደስስስስስስስ አላችሁ ደስስስስስስስ ብሎናል!!! #ዛሬ(06/05/2015ዓ.ም) በወረዳ ደረጃ በተደረገ የ6ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር ከ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ት/ቤታችን ወክሎ           #1ኛ.ተማሪ አላዛር ስንታየሁ # 2ኛ. ተማሪ ኢክረም አብዲ ተሳታፊዎች ሲሆኑ #በ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ስር ከሉት ት/ቤቶች መከካል በሁለቱም ክፍል ደረጃ ተማሪዎቻችን 1ኛ ደረጃ በመውጣት 2 ዋንጫ ተሸላሚ ስንሆን በተጨማሪም ከ8ኛ ክፍል #ተማሪ ቃለአብ ሲሳይ 1ኛ 2ኛ ተማሪ ፍርዶስ ደሊል ከ6ኛ ክፍል ደግሞ 1ኛ ደረጃ ተማሪ አላዛር ስንታየሁ በመሆን በተማሪዎቻችን የሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነናል!!              የእናንተው ት/ቤት የምንጊዜም ከወረዳ እስከ ክ/ከተማ አሸናፊው እና ተሸላሚው ግሎው ት/ቤት    ዛሬም እንደ ትናንቱ  የዋንጫ ተሸላሚ  ሆኗል!!!!!!! #እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል!!!!! #የዚህ ውጤት መሳካት የሁላችሁም ብርቱ ስራ ውጤት ነውና ውድ መምህራን፣አስተዳደር ሰራተኞች፣ወላጆች እና ሁሌም የምታኮሩን የማታሳፍሩን እንቁ ልጆቻችን/ተማሪዎቻችን/ ምስጋና ይገባችኋል። #በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!!!

We wish Merry Christmas to Glow School Administrations, Staffs, Teachers and Parents. Baga guyyaa dhaloota Kiristoosiin isin gahe.

Social Studies - Textbook - 7.pdf5.29 MB

Social Studies G8 S Text book Last(1) - Copy - Copy.pdf8.76 MB

Thanks to Almighty God. Glory to God.

GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA. - Telegram 频道 @httpy4 的统计与分析