fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Bule Hora University EvaSUE Fellowship

Bule Hora University EvaSUE Fellowship

رفتن به کانال در Telegram

ይህ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ - ርዕሰ ጉዳዮች ይነሳሉ - መልዕክቶችን እንለዋወጣለን - የጌታን ሀሳብ እንከፋፈላለን ✝️ BuleHora University Christian Fellowship 1000322391742

نمایش بیشتر
1 531
مشترکین
+124 ساعت
+87 روز
+930 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+855
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '250
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+104
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+77
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+321
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
18 اکتبر0
17 اکتبر+3
16 اکتبر+5
15 اکتبر+4
14 اکتبر+2
13 اکتبر+3
12 اکتبر+1
11 اکتبر+2
10 اکتبر+2
پست‌های کانال
✨✨#General_Fellowship ✨✨ "
አንዳንዶች ማድረጉን እንደተዉት መሰብሰባችንን አንተው፤ ይልቁንም ቀኑ እየተቃረበ መምጣቱን ስታዩ እርስ በርሳችን እንበረታታ" (ዕብ 10፥24-25
)። ሰላም እንዴት ናችሁ የህብረታችን ቤተሰቦች በሙሉ ሳምንታችሁ እንዴት አለፈ? በእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት ዛሬ ላይ ደርሰናል 🙏 የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን 🙌 ዛሬ ቅዳሜ ሁላችንም በጉጉት የምንጠብቀው ሳምንታዊው የGeneral Fellowship የሕብረት ጊዜያችንን ዛሬ እናት  ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን የምናደርግ ይሆናል። ስለዚህም ሁላችንም በጋራ ህብረት ለማድረግና እግዚአብሔርን በመፈለግ መንፈስ  ለማምለክ የምንገናኝ ይሆናል። በዛሬው ፕሮግራማችንም ላይ ፦ 🙏 የፀሎት ጊዜ ይኖረናል 🎹 ጌታን በዝማሬ እናመልካለን 📖 ከእግዚአብሔር ቃልም የምንካፈል ይሆናል። መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር እዳይረሳ😊

2
“The LORD hath done great things for us; whereof we are glad.” ‎ — Psalms 126፥3 ‎ ✨‎The first opening program of our fellowsh+9
“The LORD hath done great things for us; whereof we are glad.” ‎  — Psalms 126፥3 ‎ ✨‎The first opening program of our fellowship for 2019 at Assemble Church. ‎ 🗓‎Date: 30/01/2019 EC
235
3
“The LORD hath done great things for us; whereof we are glad.” ‎ — Psalms 126፥3 ‎ ✨‎The first opening program of our fellowsh+9
“The LORD hath done great things for us; whereof we are glad.” ‎  — Psalms 126፥3 ‎ ✨‎The first opening program of our fellowship for 2019 at Assemble Church. ‎ 🗓‎Date: 30/01/2019 EC
1
4
“The LORD hath done great things for us; whereof we are glad.” ‎ — Psalms 126፥3 ‎ ✨‎The first opening program of our fellowsh+9
“The LORD hath done great things for us; whereof we are glad.” ‎  — Psalms 126፥3 ‎ ✨‎The first opening program of our fellowship for 2019 at Assemble Church. ‎ 🗓‎Date: 30/01/2019 EC
1
5
+9
بدون متن...
169
6
+9
بدون متن...
165
7
+9
بدون متن...
174
8
✨✨ #General_Fellowship✨ ✨✨#Wellcome ✨✨ መዝሙር 34:3 3 ኑና ከእኔ ጋር እግዚአብሔርን አክብሩት፤ ስሙንም በአንድነት ከፍ ከፍ እናድርግ። የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ ከ3
✨✨ #General_Fellowship✨          ✨✨#Wellcome  ✨✨ መዝሙር 34:3 3 ኑና ከእኔ ጋር እግዚአብሔርን አክብሩት፤   ስሙንም በአንድነት ከፍ ከፍ እናድርግ።   የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ ከ3 ወር የካፌ ምግብ እረፍት የተመለሳችሁ የተወደዳችሁ እህቶችና ወንድሞች እንዴት ናችሁ? ከረጅም ዕረፍት በኋላ (እድሜ ለቴክኖሎጂ በonline fellowship መገናኘታችን ናፍቆቱን ቀነሰልን እንጂ ባይሆንማ…  እንጃ 🤷‍♀️🤷‍♂️) የመጀመሪያውን ፌሎሺፓችን ቅዳሜ መስከረም 30  እንጀምራለን። እኛ እናንተን ለማየት በጣም ጓጉተናል፤ እናንተም እንደኛው እርስ በእርስ ለመገናኘት እንደጓጓችሁ እርግጠኞች ነን። 😊 መቼም በአዲሱ ዓመት ካወጣናቸው ዕቅዶች መካከል አንዱ በሰዓት መገኘት እንደሚሆን እርግጠኞች ነን፤ እናናናና 😄 ቅዳሜ ያንን በተግባር ላይ እናውለው 💪 (planning needs action right?  መቼም ይሄ ለናንተ አይነገርም )።      📌በእለቱ፡የፀሎት🙏                 የአምልኮ🎤🎹 እና                  የቃል📖 ጊዜ ይኖረናል። ስለዚህ ቅዳሜ 11፡30 ⏰ በአሰምብል ቤተክርስቲያን⛪️ ተገናኝተን አብረን አምላካችንን እግዚያብሄርን 🙏 እናመልካለን፣ እናመሰግነዋለን። 🤍 ማስታውሻ ደብተራችሁንና መጽሐፍ ቅዱሳችሁን 📖 አትርሱ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ! 🙏
670
9
ተስፋ | ክፍል 4 ተስፋ የሕይወት ሽታ የሚሆነው ምንጭ እና መሠረቱ እግዚአብሔር ሲሆን ነው ። ተስፋ የሕይወት ሽታ ብቻ ሳይሆን የሕይወት ውሃ ወንዝ ነው ። ወንዝ ደግሞ ምንጭ አለው ። ምንጩም እግዚ
ተስፋ | ክፍል 4 ተስፋ የሕይወት ሽታ የሚሆነው ምንጭ እና መሠረቱ እግዚአብሔር ሲሆን ነው ። ተስፋ የሕይወት ሽታ ብቻ ሳይሆን የሕይወት ውሃ ወንዝ ነው ። ወንዝ ደግሞ ምንጭ አለው ። ምንጩም እግዚአብሔር ነው ። ወንዝ የተጓዘበት መንገድ ሁሉ ልምላሜን ይቸራል ። ከወንዝ አጠገብ ያለ ተክል ፍሬያማ ፣ ቅጠሉም እንደማይረግፍ ሁሉ በተስፋ የሚደረግ ጉዞ ሕይወት እና ስኬታማነትን ይጎናጸፋል ። መሠረቱ ምንጭ የሆነ ወንዝ የማይቆም ወንዝ ነው ። የማይቆም ወንዝ ደግሞ ድንጋዩን ሰንጥቆ ያልፋል ። ድንጋዩን ሰንጥቆ የሚያልፈው ግን በጉልበቱ ሳይሆን በጽናቱ ነው ። ለዚህም ጽናትን ወልደ ተስፋ ልንለው እንችላለን ። ያለተስፋ ጽናት እንዲሁ የሚመጣ ነገር አይደለም ። የምንጸናው በተስፋ ነውና ። ተስፋ ከእግዚአብሔር ስለሚመነጭ ተስፋ ቢስ ሆኖ ለደከመው የሰው ልጅ ልምላሜ እንዲሆን እግዚአብሔር አስቀድሞ የማይጠፋ ተስፋን ሰጠው ። ሙሉውን ለማንበብ ከታችህ ያለውን ሊንክ ይጫኑ! https://telegra.ph/%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B-10-03
649
10
💫በአስቸኳይ ይነበብ የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይብዛላች የጌታ ቤተሰብ በዚህ ሳምንት የነበረን የwelcome መርሃ ግብራችን በአንዳንድ ምክንያቶች ለቀጣይ ሳምንት ተላልፎዋል። ይሄንን መልዕክት ያያቹ እህት እና ወንድሞች መልዕክቱን ላልሰሙት በማድረስ እድትተባበሩን በጌታ ፍቅር እናሳስባችዋለን።
750
11
የመንግሥቱ ተስፋ ለማን ነው የተሰጠው? የማናውቀውን ነገር አንናፍቅም። የማንወደውንም አንገዛለትም። የማንፈልገውን አንጠብቅም። ታዲያ የመንግሥቱን ተስፋ እየጠበቅን ከሆነ፣ የምንጠብቀውን መንግሥት በእ
የመንግሥቱ ተስፋ ለማን ነው የተሰጠው? የማናውቀውን ነገር አንናፍቅም። የማንወደውንም አንገዛለትም። የማንፈልገውን አንጠብቅም። ታዲያ የመንግሥቱን ተስፋ እየጠበቅን ከሆነ፣ የምንጠብቀውን መንግሥት በእውነት እናውቀዋለን? የመንግሥቱ ተስፋ አውቀን፣ ወደን፣ በክርስቶስ አምነን ለዳንን የተሰጠ ተስፋ ነው። ድነን ብቻ ግን የቆምን አይደለንም፤ እንደ ፈቃዱ ለመኖር የወሰንንም ነን። እዚህ ላይ ልንረሳው የማይገባን አንድ ነገር አለ፦ ኢየሱስ አዳኛችን ብቻ ሳይሆን ንጉሣችንም ነው። ንጉሥ ከሆነ ደግሞ፣ የእርሱ ሕዝብ የሆኑት ሁሉ እንደ ፈቃዱ መኖር አለባቸው። ልንገዛለት፣ ልንቀደስ እና ሕይወታችንን ለእርሱ ፈቃድ ልንሰጥ የሚገባንም ለዚህ ነው። ተስፋ የምናደርገው መንግሥቱን ነውና። እስቲ ቆም ብለን እናስብ፦ ኑሮአችን ለክርስቶስ የተገዛ ነው? ካልሆነስ፣ የመንግሥቱን ተስፋ መጠበቅ ምን ያህል ትርጉም ይኖረዋል? በእርግጥም፣ በዚህ ተስፋ ስንኖር፣ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እያደረግን፣ በቃሉ ራሳችንን እየመገብን፣ ራሳችንን እየቀደስን፣ በማንኛውም ሁኔታ ከፊታችን ያለውን ተስፋ በደስታ መጠበቅ ይኖርብናል። 1 ጴጥሮስ 1:13, 15 — NASV [13] ስለዚህ ልባችሁን አዘጋጁ፤ ራሳችሁንም ግዙ፤ ተስፋችሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ ለእናንተ በሚሰጠው ጸጋ ላይ ሙሉ በሙሉ አድርጉ። [15] ነገር ግን የጠራችሁ እርሱ ቅዱስ እንደ ሆነ፣ እናንተም በኑሯችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ። እንደዚህ መኖር ይሁንልን! አሜን። —ምህረት
808
12
አብዛኛውን ጊዜ፣አንድን ሰው ስናጣ፣ ችግር ውስጥ ስንገባ፣ውጤት አልመጣ ሲለን፣ ብቸኝነት ሲሰማን እና ነገሮች እንዳሰብነው ሳይሆኑ ሲቀሩ፣ እግዚአብሔር እንደተወን እናስባለን፤ ተስፋ እንቆርጣለን። አም
አብዛኛውን ጊዜ፣አንድን ሰው ስናጣ፣ ችግር ውስጥ ስንገባ፣ውጤት አልመጣ ሲለን፣ ብቸኝነት ሲሰማን እና ነገሮች እንዳሰብነው ሳይሆኑ ሲቀሩ፣ እግዚአብሔር እንደተወን እናስባለን፤ ተስፋ እንቆርጣለን። አምላካችን ማን እንደሆነ እንረሳለን። ይህ በእኛ አልተጀመረም። በኢሳይያስ ምዕራፍ 40:27ን ብናይ፣ እስራኤላውያን መብታቸው በእግዚአብሔር እንደተዘነጋ፣ እንደተተዉ እና እንደተረሱ ስለተሰማቸው፣ በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ መቁረጣቸውን እናያለን። እኔም ብዙ ጊዜ ይህን አድርጌያለሁ። ዓለም በዙሪያዬ እየፈራረሰ እንደሆነ ፣ እግዚአብሔር ግን የትም እንደሌለ የተሰማኝ ወቅቶች ነበሩ። እግዚአብሔር ግን ለእስራኤላውያን የሰጠውን መልስ ቁጥር 28 ላይ እዩ። የእስራኤላውያን ትኩረት ሁኔታቸው ላይ ስለነበር፣ እግዚአብሔር ትኩረታቸውን ወደ እርሱ ማንነት መለሰ። ስለ ታላቅነቱ በማስታወስ፣ እርሱ የምድር ፈጣሪ መሆኑን፣ የማይደክም፣ የማይታክት፣ ብርታት ሰጪ አምላክ እንደሆነ ዘርዝሮ፣ ተስፋ የሚጣልበት አምላክ መሆኑን አሳያቸው። ቁጥር 31 ላይም፦ “እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፥ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፥ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፥ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።” በማለት መልእክቱን ደመደመው። እስራኤል በወቅቱ የእግዚአብሔርን ማንነት ማስታወስ እንደነበረባት ሁሉ፣ እኛም እንዲሁ ማድረግ አለብን ብዬ አስባለሁ። አዎ፣ ሁኔታዎቻችን እግዚአብሔር እንደረሳን ሊነግሩን ይችላሉ፤ ነገር ግን ባሕርዩ የሚነግረን ከዚህ በተቃራኒ ነው። ለዛም ነው እርሱ ማን እንደሆነ ራሳችንን ማስታወስና ተስፋችንን በእርሱ ላይ ማድረግ የሚገባን። ምክንያቱም እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ሁሉ ኃይላቸውን ያድሳሉና። እግዚአብሔር ይህን ዓመት ዕለት ተዕለት ማንነቱን እንድናስታውስ ይርዳን! አሜን። —ምሕረት
880
13
💫እስካሁን አብራችሁን የጌታን ሃሳብ የተካፈላቹ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ፀጋውንም ያብዛላቹ🙏 የዛሬው የonline መርሃ ግብራችን የመጨረሻው ነው።ከጥቂት ቀናት በኋላ ደግሞ ጌታ ፈቅዶ በጊብ የህብረት ግዜያችንን በአካል እቀጥላለን።ጊብ እስክንገናኝ ድረስ በጉጉት እና በናፍቆት እንጠብቃችኋለን እንወዳችኋለን መልካም አዳር ይሁንላቹ።   #✊✊ለኛ ግን በመቅበዝበዝ ፈንታ በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ መሰንበት ተሰጥቶናል!!   #እግዚአብሔርን መፈለግ         #በመመለስ         #በፅድቅ ኑሮ         #በመታመን
905
14
📔ርዕስ፦ የበረሃው ሰይፍ፡ ሽብርተኝነትና አክራሪ እስልምና ምንጭ ዥረት 👤ደራሲ፦ ኑረዲን ኢብን አል-መሲህ 📑የገጽ ብዛት፦149 ___ የደራሲው ሌሎች ስራዎች፦ *አይኤስ እስላማዊ ነውን? @AmharicSpritualBooks
791
15
24642709108436 ፋቁትና ስጦታችሁን ተቀበሉ መልካም እድል😊
903
16
እስካሁን በonline ላይ መርሃ ግብሬችንን በጥሞና እየተከታተላቹ ያላችሁ ዛሬም የካርድ ስጦታ🎁 አለን ተዘጋጁና እንለቃለን
896
17
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
957
18
Evasue.m4a
1 022
19
አሁን ደግሞ የእግዚአብሔርን ቃል የምንሰማበት ጊዜ ነው ከእህታችን ሄሉ ጋር
አሁን ደግሞ የእግዚአብሔርን ቃል የምንሰማበት ጊዜ ነው ከእህታችን ሄሉ ጋር
1 012
20
አሜን! ተመስገን🙏 አሁን ደግሞ     በመስጠት እግዚአብሔርን የምናመልክበት ጊዜ የምንችለውን ልባችን ያሳሰበንን እንስጥ። አካውንት 1000322391742 BuleHora University christian fellowship
661