cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

BHU EvaSUE Fellowship

ይህ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ - ርዕሰ ጉዳዮች ይነሳሉ - መልዕክቶችን እንለዋወጣለን - የጌታን ሀሳብ እንከፋፈላለን ✝️ BuleHora University Christian Fellowship 1000322391742

Більше
Рекламні дописи
441
Підписники
Немає даних24 години
+17 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን🙌🙌🙌 ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን!!! እንደምታውቁት የሕብረታች የቅዳሜ መደበኛ ፕሮግራም ለተወሰነ ጊዜ በ ASSEMBLY OF GOD CHURCH ስካሄድ ነበረ። ከነገ ጀምሮ ግን ፕሮግራማችን የምሆነው ቀድሞ ስካሄድ በነበረበት ማለትም በሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን(FULL GOSPEL CHURCH) ይሆናል ። 👉ሰዓት 🕰 12:00   👉LOCATION  ሙሉ ወንጌል https://t.me/Iamsavedbyjesus 🎄˙·٠•● ✨ታማኝ_የመንግሥቱ_አገልጋዮች✨  ●•٠·˙🎁                                                                                                                                                          🎄︵‿︵‿︵‿ @bhuecsf ︵‿︵‿︵‿🎁
Показати все...
🙏 2👏 1
-ሰላም ለእናንተ ይሁን በጌታ የተወደዳቹ የአባቴ ልጆች የጌታ ፀጋና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን!! -የቅዳሜዉ የአምልኮ ፕሮግራማችን ዛሬም ይቀጥላል ስለዚህ እዚህ ግቢ ዉስጥ ያላቹ ቤተሰቦቻችን ሁሉ በጊዜ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን -ነገር ግን የቦታ ለዉጥ አለ ለተወሰነ ጊዜ የቅዳሜ ፕሮግራማችን በአሴምብል ቤተክርስቲያን ነዉ የሚሆነዉ ስለዚህ ይህን መልእክት ያያቹ ላላዩ እየነገራቹ ጌታችንን ለማምለክ በጊዜ አሴምብል እንገናኝ እነወዳቹዋለን
Показати все...
የተወደዳችሁ የክርስቶስ ወታደሮች ጸጋ ይብዛላችሁ። ከሀሙስ ጀምሮ ይኖራል የተባለው break mission በሠላም ምክንያት ቀኑ ተራዝሟል። ጌታ ብፈቅድና የሠላሙ ሁኔታ ከተስተካከለ ከእረፍት መልስ ትምህርት ከመጀመሩ በፍት እንሄዳለን። እስከዛ ግን በጸሎት  ለምድርቱ ሠላም እንድበዛ እና መረጋጋት እንድሆን እና ለmission በፀሎት በእግዚአብሔር ፍት እንድትተጉ በጌታ ፍቅር  እናሳስባችኋለን። #FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE_KINGDOM                                                                                        ︵‿︵‿︵‿ @bhuecsf ︵‿︵‿︵‿
Показати все...
የጌታ ቅዱሳን እዴት ናችሁ። የክርስቶስ ፀጋ ይብዛላችሁ። እንደሚታወቀው የኢሱቫ fellowship ከሀሙስ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ በsurupa ከተማ ወንጌል ሥርጭት ይወጣል። ስለዚህ መሄድ የምትፈልጉ ልጆች እስከ መክሰኞ ድረስ ከታች በምገኛዉ link እንድት መዘገቡ ወይም ለEva mobilizers ወይም Main leaders እንድታስተዉቁ በጌታ ፍቅር እናሳውቃለን ። ደግሞም በተለያዩ ሚክንያቶች ማሄድ ያልቻለችው ልጆች በጸሎት ከጎናችን እንድትሆኑ አጥብቀን ልናሳስበችሁ እንወዳለን። t.me/+uYSE8OgeJv02ZmU0 ጌታ ይባርካችሁ።
Показати все...
👍 2
የጌታ ቅዱሳን እዴት ናችሁ። የክርስቶስ ፀጋ ይብዛላችሁ። እንደሚታወቀው የኢሱቫ fellowship ከሀሙስ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ በsurupa ከተማ ወንጌል ሥርጭት ይወጣል። ስለዚህ መሄድ የምትፈልጉ ልጆች እስከ መክሰኞ ድረስ ከታች በምገኛዉ link እንድት መዘገቡ ወይም ለEva mobilizers ወይም Main leaders እንድታስተዉቁ በጌታ ፍቅር እናሳውቃለን ። ደግሞም በተለያዩ ሚክንያቶች ማሄድ ያልቻለችው ልጆች በጸሎት ከጎናችን እንድትሆኑ አጥብቀን ልናሳስበችሁ እንወዳለን። t.me/+uYSE8OgeJv02ZmU0 ጌታ ይባርካችሁ።
Показати все...
Repost from N/a
Показати все...
20240208_173035.mp4405.24 MB
20240208_164304.mp419.10 MB
👏 1😍 1
-ሰላም ለእናንተ ይሁን የህብረታችን በረከቶች የጌታ ፀጋና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን -ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ባለፈዉ ሳምንት ሐሙስ እግዛብሄር ለህብረታችን በረከት አድርጎ በሰጠን መሬታችን ላይ በከተማችን አብያተክርስቲያን ህብረት ዉስጥ ካሉ የቤተክርስቲያን መሪዎች ጋር የጋራ ጊዜ ነበረን:: -በዛም ጊዜ የፀሎት,የዝማሬ,የቃል እንዲሁም የሻይ ቡና ጊዜ ነበረን እንዲሁም በቀጣይ በመሬታችን ላይ ልናደርግ ስለምናስባቸዉ ነገሮች የጋራ የዉይይት ጊዜ ነበረን:: -በነገር ሁሉ የረዳን አምላካችን እግዛብሄር ለዘላለም የተባረከ ይሁን!!
Показати все...
👏 2😍 2
#መልካም_ፈተና ሰላም👋  ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ? በFinal ፈተናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ፣ ያጠናችሁትን ይባርክላችሁ፣ በማስተዋል መስራት እንድትችሉ ጌታ ይርዳችሁ፣ ከክፉ ሁሉ ጌታ ይሰውራችሁ። በዚህ ጊዜ ደግመን ደጋግመን አደራ ልንላችሁ የምንፈልገው ራሳችሁን በማያስፈልግ ውጥረት እንዳትከቱ፣ ከሁሉ ወደ ሚበልጠው እግዚአብሔር በመጠጋት እሱን በመፍራት እና ሁሉንም ለጌታ ክብር በማድረግ እንድታልፉ አደራ እንላችኃለን። በርቱልን! #እንወዳችኃለን #FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE_KINGDOM ︵‿︵‿︵‿ @bhuecsf ︵‿︵‿︵‿
Показати все...
🙏 8👏 1
ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ ቤተሰቦች፣ የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ:: ሁላችንም ከማንዘነጋው የዘንድሮ Mission Conference የተማርናቸውንና የወሰድናቸውን የ3 ቀናት ስልጠና ያካተተ PPT ለማጋራት ጊዜ ቢወስድብንም በብዙዎቻችሁ ጥያቄና ቃል በገባንው መሰረት የለቀቅን ☝️👆 ስለሆነ ለሌሎችም እንድታጋሩ ይሁን በካምፓስ ውስጥ ኢየሱስን መኖር፤የኢየሱስ ምስክር መሆን!! #FAITHFUL_SERVANTS_OF_THE_KINGDOM ˙·٠•● ✨ታማኝ_የመንግሥቱ_አገልጋዮች✨  ●•٠·˙ እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን ︵‿︵‿︵‿ @bhuecsf ︵‿︵‿︵‿
Показати все...
BHU_EvaSUE_Mission_Conference_የታላቁ_ተልዕኮ_ተረኛ_ባለ_አደራዎች_ነን.pptx1.57 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.