1 550
مشترکین
-224 ساعت
-27 روز
-230 روز
آرشیو پست ها
ፈረቃን በተመለከተ እንደሚከተለው ነው
ከ1-4ኛ ክፍል ጠዋት
ከ 5-8ኛ ክፍል ከሰዓት መሆኑን እናሳውቃለን::
ት/ቤቱ!
ቀን-02/01/2019ዓ.ም
ለጨፌ ቅድመ አንደኛ, አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት//ቤት ተማሪዎች በሙሉ
እንኳን ለ2019ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
የ2019ዓ.ም ትምህርት አጀማመርን በተመለከተ እንደሚከተለው ነው:-
1ኛ. ሰኞ መስከረም 04/01/2019ዓ.ም ሁሉም ተማሪዎች ት/ቤት ትመጣላችሁ,
በእለቱም ክፍላችሁንና ሴክሽናችሁን ታያላችሁ, በተማሪዎች የዲሲፕሊን መመሪያ ዙሪያ ውይይት ይካሄዳል!
2ኛ. ማክሰኞ የ2019ዓ.ም "Day One/ Class One" ይጀመራል!
3ኛ. ስትመጡ በዚህ ዓመት ዩኒፎርም የተሰጣችሁ አዲሱን የምትለብሱ ሲሆን ያልደረሳችሁ ደግሞ የባለፈውን ዓመት ዩኒፎርም ለብሳችሁ መምጣት አለባችሁ!
4ኛ. የት/ቤት ተማሪ ምገባ ሰኞ በ04/01/2019ዓ.ም ጀምሮ ስለሚኖር ጠዋት ከ1:00 ጀምሮ እስከ 1:30 በመገኘት መመገብ አለባችሁ!
ማሳሰቢያ:-
መቅረትም ሆነ ማርፈድ ክልክል ነው!
ት/ቤቱ!
Guyyaa 02/01/2019
Barattoota mana barumsaa caffee sadarkaa 1 ffaa duraa, sadarkaa 1 ffaa fi giddu galeessaa hundaaf.
Baga bara haaraa 2019 nagaan isin gahe.
Jalqabbiin barnootaa kan bara 2019 akka armaan gadii ta'a.
1 ffaa. Wiixata jechuun 04/01/2019 barattootni hundi mana barumsaatti nii argamtu.
Guyyaa kanas kutaa keessaniif daree keessan nii ilaallattu.Akkasumas qajeelfama namuusa barataa irratti mariin nii geeggeeffama.
2 ffaa. Kibtata jechuun 05/01/2019 guyyaa jalqabaa barumsii nii eegala.
3 ffaa. Yeroo dhuftan uffata danbii seeraa mana barumsaa (uniform )haaraa isiniif kenname uffachuun,warri hin fudhanne immoo kan bara darbee uffachuun mooraa mana barumsaatti argamuu qabdu.
4 ffaa. Nyaatni barattootaa mana barumsaa wiixata jechuun 04/01/2019 waan eegaluuf gamamaan sa'aatii 1:00 hanga 1:30 tti argamuun nyaachuu qabdu.
Hubachiisa :-
Hafuunis ta'e barfachuun dhorkaadha.
Mana barumsaa irraa!
CHEFFIE PRE- PRIMARY, PRIMARY AND MIDDLE LEVEL SCHOOL TIME TABLE FOR AFAN OROMO CURRICULUM
FROM GRADE 1AO A-8AO B
CHEFFIE PRE- PRIMARY, PRIMARY AND MIDDLE LEVEL SCHOOL TIME TABLE FOR AMHARIC CURRICULUM
FROM GRADE 7A-8F
CHEFFIE PRE- PRIMARY, PRIMARY AND MIDDLE LEVEL SCHOOL TIME TABLE FOR AMHARIC CURRICULUM
FROM GRADE 5A-6F
CHEFFIE PRE- PRIMARY, PRIMARY AND MIDDLE LEVEL SCHOOL TIME TABLE FOR AMHARIC CURRICULUM
FROM GRADE 3A-4E
CHEFFIE PRE- PRIMARY, PRIMARY AND MIDDLE LEVEL SCHOOL TIME TABLE FOR AMHARIC CURRICULUM
FROM GRADE 1A-2F
📢 ማስታወቂያ
በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ተመዝግባችሁ ፈተና በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤
ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሚሰጥባቸው ነባርና አዲስ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም መውጣቱ ይታወሳል።
ይሁን እንጂ አንዳንድ ተማሪዎች የመፈተኛ ቦታቸውን ባለማዎቃቸው በአንድ ቀን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።
ስለሆነም ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም የሙከራ ፈተና እንዲሁም ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም ለዋናው ፈተና ፕሮግራም የወጣ መሆኑን አውቃችሁ በዚህ ፕሮግራም መሰረት ከጠዋቱ 2:30 በተመደባችሁባቸው ጣቢያዎች ራሳችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ እንድትፈተኑ እንገልጻለን።
Repost from Addis Ababa Education Bureau
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች ይፋ ሆኑ።
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸውን ማስፈንጠሪያዎች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ አድርጓል፡፡
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን በመጠቀም ውጤታቸውን ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አስታውቋል፡፡
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ
https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ማቅረብና ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et፣ ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram፣ አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡
https://result.eaes.et/sms መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መረጃ ያመላክታል፡፡
ከፍተኛ ውጤት !
በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 576.2 ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ተመዝግቧል።
በሴት 569.1 ከቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት ተመዝግቧል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia
