cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ልደት የአቡካዬ ሴት

🙋‍♀️ #ግጥም #ስዕል #አስገራሚ ችሎታዎች #መፅሀፍት #ትረካዎች #ጥያቄ መላሽ ሀሳቦች ታገኛላችሁ #የኔ የስነ ልቦና መፍትሄዎች💆‍♀️ #ታዋቂ የስነ ልቦና ባለሙያዎች ስራዎችንም ያገኛሉ #ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉 @AbukayeKal ይቀላቀሉት👉 @Vinatye1

نمایش بیشتر
أثيوبيا10 679امهری9 159دسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
274
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ይምረን ይሆን ይኧው ማቅ ላለበስኳት ለቤተክርስቲያኒቷ ማንነው ምወቅስ ምከሰው እኔ ሆኜ ባልቴቷ የትስ ነው ምሄደው ሀዘኗን ልደርስ በድዬ ዘሙቼ አርክሻት እኔው ሀዘን ምደርስ በቤቷ ይሁዳን አምጥቼ ያስደፈርኩኝ እኔው ደግሞስ የሀጥያቴ ከረጢት ሞልቶ የሚፈሰው የት ሊያደርሰኝ ከሳሽ ሆኖ ለመቆም የማንንም ክስ ይዤነው ከሸንጎ ምቆም እደው ጠይቂልኝ እሩሩህ ነሽና እምዋ አማልጅኝ ልጅሽን ያዢና ንገሪው ሀጥያታቸው በዝቶ ጨለማን ቢያዩ ደግሞም በአንበጣ ማሳቸውን ቢያስመቱ በበሽታ ከቤታቸው እሬሳ ሲቆጥሩ ቢውሉም አሁንም ፍርዳቸው ከሰው እጂ ከነሱ አልዋለም በያኔው ስሞ በሸጠህ በአስቁሮቱ ይሁዳ እየተዘባበቱ የፈረዱ ሁላ ይሄ ሆኑ ባንዳ #አዛኝቱ ግን ይምረን ይሆን ባፈረስነው ቤትሽ ልናድን ብንወጣ ሞት ከነግብር አበሮቹ አፍጥጦ ቢመጣ እንባችን ዥረት ሆኖ ማቅ ብንለብሽልሽ እማዋ ይሁዳን አትፈልጊ እኛነን የሸጥንሽ ከቶም ወቃሽ ሆነን ቀሳሪ ጣጣችን አይገኝ የመሪነት ዙፋን ካምላክ ነበር የሚገኝ ጌታው ያላከበረ ይሁዳው ህዝብሽ ነው ግን መሀሪነሽና ሩህሩህ ነሽና አትተይው #እማዋይሽ እደው ይምረን ይሆን በሰማዕታቱ ምሳሌ አድርጎ እዲምረን ግን እኮ ተገሎ የሞተ ህዝብን ቆጠርን በቁጣው የሞተም የዲያቢሎስ ግዞተኛ ዛሬ በየቤቱ መፍረድን ተክኖት የሚተኛ እደኛ አይነት በዳይ እደኛ አይነት ሀጥያተኛ የመጨረሻውን ዘመን ይሄው አቀረበውና በምድሯ ገነት ቤተክርስቲያን ማቅ አለበስን ማንም አይወቀስ የነበረን እንየው መለስብለን የራቁት ጭፈራ በኢትዮጲያ ያመጣነው በፈረጅ ሙዚቃ አቅላችንን የሳትነው ለኛማ ያንሰናን ሞትም እረፍታችን ነው እምዋ ግን በኛ ሀጥያት በበደላችን ብዛት እባክሽ ቤተክርስቲያንን የኛን ማቅ አናልብሳት #እናናዬ የብርሀኔ እናት ልጅሽ ግን ይምረን ይሆን አበዛነው አይደል ሴቱ ወዙን አጥቶ በምዕራቡ አለም ተውጦ እርቃኑኑን ቀርቶ ወንዱ ቀበቶውን ፈቶ በየ ድህረገፁ ማዕተብ ያጠለቅን እየተባልን ተገፀፁ እውይ ሸሽገሽን እጂማ በዳዮቹ እኛው ነን ደፍሮም ሌላን መውቀስ ባልተቻለን ዛሬ ግን እምዋ ማቅ ለለበሰች ቤተክርቲያን ስትይ እደው በተሰበረው ልባችን እንማፀንሽ ልጅሽ ይምረን ይሆን ብንቆም ከምስልሽ ባልፈረሰ ሀገር ግንባታን አንሻም ግን ባፈረስነው ልባችን ወቀሳን አንደግምም ምረቱን ልኮልን ያነፃሽን ለታ ቤተክርስቲያናችን ያለ በስናትን ማቅ አውልቃ ያሳየሽን ቀን ዳግም ለሀጥያት ባሪያ ሳንሆን እንመለሳለን ንገሪው እምዋ ንገሪው ለልጅሽ #እማዋሽ እመብርሀኔ ግን ይምረን ይሆን አዎ በድለንሀል ግን አንተ መሀሪነህ በይልን ያባቶቻችን የገዳም ምህላ ያፈረስን በፀጋ ተሰውረው ሌተቀን ለሚለምኑት ዕንባቸው ሆነና እኛ ባመጣነው መሀት የይሁዳን በደል በመስቀል ምህረትን የለመነ የጴጥሮስን እንባ መፀፀቱን በልብ የተመነ ለልጅሽ ንገሪው እስካልማረን አንለቀውም የሰማይ የምድር መሪ አባት ካለሱ የለንም #ግን ይምረን ይሆን እምዋ ፈራው ✍ልደት የአብካዬ ተፃፈ በ3/6/2015 @fkrlene @fkrlene
نمایش همه...
ብሄራዊ ሎተሪ ለባለ ዕድለኞች አስደሳች ዜና ይዞ መጥቷል👉@NATIONAL_LOTTERY_ET የኢትዮጲያ ብሄራዊ ሎተሪ የማህበረሰቡን የቤት እጦት እና ፍላጎት በመገንዘብ #50_ሚሊዮን_ብር መድቦ #ጥር_30 የሚጠናቀቅ ልዪ የሆነ "ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ " ፕሮግራም አዘጋጅቷል። የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር በወሰነው መሰረት  ድርጅታችን በቴሌቪዢንና በሬድዮ ለማስታወቂያ ይመድበው የነበረውን በጣም ከፍተኛ ገንዘብ በመቀነስ የቴሌግራም ቻናል በመክፈት ራሱን እያስተዋወቀ ይገኛል!! ቴሌግራም ገፃችንን ብዙ ተከታይ እንዲያገኝ (ሼር) ላደረጉ ተከታዮቻችን @NATIONAL_LOTTERY_ET @NATIONAL_LOTTERY_ET 1ኛ እጣ ባለ 3 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡ 2ኛ እጣ ባለ 2 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡ 3ኛ እጣ ባለ 1 መኝታ ከነሙሉ እቃው፡፡ ቀጥሎ ላሉ 1000 እድለኞች የአመት ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት ይኖረዋል፡፡ አሁንስ ምን ይጠብቃሉ ሊንኩን ተጭነው ከገቡ በኃላ @NATIONAL_LOTTERY_ET  ይህን ፅሁፍ ለ40 እና ከዛ በላይ ወዳጅ ጓደኛዎ ግሩፕ ሼር ፎርዋርድ ያድርጉ የመሸለም እድሎ የሰፋ ነው ይህን የማይገኝ አጋጣሚ በከንቱ እንዳያሳልፉ አሁኑኑ ሼር ፎርዋርድ ያድርጉ ፡፡ ከ40 በላይ ሼር ማረጋችሁ የመሸለም እድላችሁን ያሰፋዋል በኮምፒውተር አጣ አወጣጥ መሠረት #ጥር_30 ቀን የሽልማት ባለ ዕድለኛዎችን በ ቴሌግራም ቻናላችን ምንገልፅ ይሆናል መልካም እድል ከ ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር ♻️ ሼር ሲያረጉ እኛ ደሞ እንሸልሞታለን!! You do Share, we will reward you!! የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቅለው ያረጋግጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @NATIONAL_LOTTERY_ET @NATIONAL_LOTTERY_ET
نمایش همه...
00:32
Video unavailableShow in Telegram
#ሰላም የኢትዮጲያ ህዝቦች እኛ #የተምሳሌት #የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ነን በኛ ድርጅት የሚረዱ አባታችን እኚህ የምትመለከቷቸው አባት #በአሰበ ተፈሪ (ጭሮ) ከተማ ነው የሚኖሩት ምንም አይነት ጧሪ የሌላቸው ሲሆን ከኩላሊታቸው በላይ #እጢ ተፈጥሮ ባቸው በህክምናም ውጤት #ቀዶ ጥገና ማድረግ እዳለባቸው ተነግሯል ሆኖም #እረጂ የላቸውምና እባካቹ የእርዳታ እጃቹን ዘርጉልኝ ይላሉ አይቶ አላፊ እዳንሆን #የባህላችን መረዳዳት ሳይጠፋን #ለወገን ደራሽ ወገን ነውና እርዱልን ለበለጠ መረጃ __ #0938568398 ላይ በመደወል እርዳታዎን ያድርጉልን በአካውታችን ___ 1000381647238
نمایش همه...
1.31 MB
Repost from N/a
ለካ እንደዚም አለ..... ለካ እንደዚም አለ ድንገት ሳይታሰብ በፍቅር ማሸነፍ የተሰበረን ልብ በናፍቆት ማንሳፈፍ ፍቅር የከዳውን በፍቅር ማሳመን ስብራትን ረስቶ እንደ አዲስ መጠገን ለካ እንደዚም አለ ተስፋ ለቆረጠ አዲስ ተስፋ መሆን ድጋሚ መስተማር ከልብ ማፍቀርን አሱነቱን ረስቶ ራሱን ለተወ ሰው ራሱን ሆኖ ማኖር ማንነቱን ሳይተው ለካ እንደዚም አለ በ ድቅድቅ ጨለማ ደርሶ ብርሃን መሆን በ በረሀው መሀል መምሰል ውቂያኖስን ዳግም ላይከፈት ለተዘጋው ደጃፍ በ አዲስ የተሰራ መሆን የ ልብ ቁልፍ ለካ እንደዚም አለ ድንገት እየመጡ ሀሴት ማላበስ የፈሰሰን እንባ በ ፍቅር እጅ ማበስ መፍቀር ለረሳ ሰው ፍቅርን ማስተማር አየሁት በድንገት እሱነቱን ትቶ ለኔነቴ ሲኖር #ይድረስ.....💕
نمایش همه...
ሰላም  ይህ የኔ ቻናል ነው  የምሰጠው አገልግሎት ይዘቱ    እውነተኛ አስተማሪ የወጣቶች ታሪክ    የመፀሀፍ ዳሰሳ    የህብረት መድረክ    እራሳችንን የምንፈትሽበት  box    እራስን መገንባት    ተግበራዊ ምክሮችን በህብረት Join 👍👍 @ye_rase_alem @ye_rase_alem @ye_rase_alem @ye_rase_alem
نمایش همه...
Repost from ስለ እኔ
Tiktok Live ላይ አለሁኝ ✨ 👇🏾👇🏾👇🏾 https://vm.tiktok.com/ZMFYwQ95x/
نمایش همه...
Watch LIVE videos on TikTok!

Watch, follow, and discover more trending content.

00:26
Video unavailableShow in Telegram
#ግጥም በቲክቶክ ጀምሪያለው ማበርታት አይዘንጉ🙏
نمایش همه...
21.95 MB
00:34
Video unavailableShow in Telegram
አመሰግናለው 🙏
نمایش همه...
2.81 MB