cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ስለ እኔ

Fully dedicated To your feelings! ' Turn Yourself On ' @yohannn

نمایش بیشتر
أثيوبيا2 247زبان مشخص نشده استدین و مذهبی10 565
Advertising posts
8 889مشترکین
+924 ساعت
+147 روز
-330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
9🕊 2
نمایش همه...

12🕊 7👍 3
ማረኝ . . . ! '' ጌታ ሆይ ዛሬም ላንተ ጊዜ የለንም ! '' ✍️ ኤልያስ ሽታሁን 🎙 Yohannes' Yohannes Lawgaw 🔻@Sleenee🦋•• 🌃 ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ  
نمایش همه...
34🙏 4👍 1🕊 1
!
نمایش همه...
33😢 12👍 5😁 2🕊 2
ንፁህ እረፍት !!
نمایش همه...
🙏 32 14🔥 2🕊 2
trust the process !
نمایش همه...
47👍 2🕊 1
🌿ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ✨ ✨ለ በአለ ሆሳዕና ልዩ ስጦታ🕊✨ ልክ እንደ "ተንስኡ🕊" ለገጠር ቤተክርስቲያናት ማሰሪያ ይውል ዘንድ የሰራሁት ከራስ የሚያቀርብ በ ንፁህ ሰላም የሚያድስ መንፈሳዊ ስጦታ ነው✨ ፅሁፍ : መምህር ታሪኩ አበራ አዘጋጅ እና አቅራቢ :ዮሐንስ ላውጋው ለሚኖራችሁ ሀሳብ ይህን ✨ተጠቀሙ @Yohannn 🌿 ሆሳዕና ዘአርያም 🕊
نمایش همه...
32🕊 3
ሰው አለ ❤️✨
نمایش همه...
40🔥 5😢 4👍 2🕊 1
نمایش همه...
TikTok · ስለ እኔ

317 likes, 17 comments. “እድለኛ ነህ ✨”

3
ጣፋጩ ገዳይ መርዝ! በሰሜን አንታርቲካ ላይ የሚኖሩ እስኪሞ የተባሉ ጎሳዎች ተኩላ ለመግደል ሲፈልጉ የሚዘይዱት ዘዴ አለ፡፡ በበረዶ ውስጥ ጫፉ በጥቂቱ የወጣ ቢላ ይደብቃሉ፤ በላዩ ላይ ጥቂት የበግ ደምን ያደርጉበታል:: ተኩላው ደሙን አሽትቶ ይመጣል፡፡ በረዶው ላይ ያለውን ደም መላስ ይጀምራል። ደሙ ይጣፍጠዋልና ፍጥነቱን እየጨመረ መላስ ይጀምራል፡፡ በዚህ ፍጥነት ውስጥም እያለ ሳያስበው ደም የተቀባው ቢላዋ ምላሱን ይቆርጠዋል፡፡ ነገር ግን ደም መላሱን አያቆምም፡፡ አሁን ላይ ይህ ተኩላ ባለማወቅ ከራሱ ምላስ የሚፈሰውን ደም እየላሰ ነው፣ ሆኖም ጣፍጦታል እና በፍጥነት መላሱን ይቀጥላል። ከመጠን በላይ ደምም ይፈሰዋልና በነጋታው ተኩላው ሞቶ ይገኛል። የራሱን ደም እየጠጣ እንደነበረም አልታወቀውም። ይህ ተኩላ ከእኛ ታሪክ ጋር ይቆራኛል፡፡ ብዙዎቻችን ጊዜያችንን የምናሳልፈው በስልካችን ላይ አልያም በቴሌቪዥን ላይ ነው... ጊዜያችንን ሳንጠቀምበት እንዲሁ ያልቃል... ይጣፍጣልና፤ ጥቂት ብቻ አይበቃንም፤ በፍጥነት እና በኃይልም ህይወታችንን፣ ጊዜያችንን ልሰን እየጨረስነው ነው:: በተቻለህ መጠንም ከስራህ እና ከማሰብ ከሚያስተጓጉሉህ ነገሮች ሁሉ ለማራቅ ሞክር።
نمایش همه...
🔥 35 30👍 18😱 6🤷‍♂ 1🕊 1