cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

💃እኔ መፃፍ ብችል✍

ይህ የኔ ቻናል ነው 🌎አለም ውድ ነገር ስትሰጠን መኖር እጀምራለን 😍ፍቅር_🙏እምነት_🤝ይቅርታ እኔ እናንተ የምኖርባት ውብ አለም የነዚህ ግዛት ነች 👈ይህንን ለማሳየት ደግሞ🤔 ጥበብ ትልቋ መልስናት👏😍እኔ መፃፍ ብችል ኖሮ☺ ለሀሳብ ለአስተያየት 👉 @yeAbukaye24

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
372
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 عوز
-230 عوز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🙎#እኔና ኮርኒሴ🙇‍♀ ልብህ እርቋል ከእኔ ዘንድ የለም መንፈስህ ተሰውሯል ፈፅሞ አይመጣም ግን ማታ ማታ ሁሌም ጎኔ ሲያርፍ #እኔና ኮርኒሴ ኮርኒሴና እኔ 🙇‍♀ በሀሳብ ማህበል ካንተ ዘድ ውለናል ባልታረሰ መሬት ዘርባልዋለበት ፍሬ ጠብቀናል እናምልህ ማታ ጎኔ አረፍ ሲል የናፍቆትህ ፈረስ በትዝታህ ከኔ ዘንድ ሲውል 🙇‍♀ ልሙትልሽ እኔ ባልከው አንደበትህ ዛሬዬን አጥፍተህ ገለኧኝ ሄደሀል ፍቅሬን አንጠልጥለህ የሰውን ሰቅለሀል እናም ብትረሳኝ ባትኖርም ከእኔ ዘንድ ማታ ማታ ሁሌም ትዝታህ ሲነጉድ #እኔና ኮርኒሴ ኮርኒሴና እኔ🙇‍♀ በመላምት አለም ባልተኖረ እድሜ ያልተረገዘ ልጅ ይጠብቃል ልቤ 🙇‍♀ እደው የሚገርመኝ መምጣትህ ከኔ ዘንድ በድንገት መዋልህ ያልጠራህን ልቤን ጠርተኧው ዲዳውን አንደበቴ አናግረኧው ዛሬ ሲያወራ ፍቅርህን ሲራበው ለቅፅፈት የማትታኝ የሆንከው ድምፅህ በጆሮዬ የሚስረቀረቅልህ የባዶቤት ጩኧት የገደል ማሚቱ ነህ 🙇‍♀ በቤቱ የሌለን ምን ትሻለሽ እቱ ብለህ ምከርልኝ ልቤ አቅቶኛል እረሳውት ብሎ አስታውሶህ አሞኛል እናምልህ የኔ ህልም ያልተፈታኧው ሰመመኑን ትዝታህን እሰረው … #በቃ ሳስብህ እውልና ማታ ማታ ጎኔ አረፍ ሲል እኔና ኮርኒሴ ኮርኒሴና እኔ🙇‍♀ ባልተኖረ አለም ባዝኜ ባዝኜ ድንገት ማለዳ ፀሀይ ስትወጣ ብርሀኑ ገብቶ ኦና ቤት ሲወጣ ብቻዬን ካሳቤጋር መሆኔን ሳውቀው ካስፈሪ ህልም እደነቃ እባንናለው ስቃዬን እኳን ተሰምቶህ የማትመጣው ለካስ ከሰሞኑ ከልቤ አዝኜብህ ባነባውት ድንገት ተገናኝተህ ተጠርገህ ሄደህ ነው ግን…ግን ሁሌም ሲመሽ ጎኔ ሲያርፍ ……#እኔና ኮርኒሴ ኮርኒሴና እኔ🙇‍♀ ስንገጥም አስታውስሀለው ያው ማለዳ ባጣህ ብታመምም ሲመሽ በትዝታህ መዳኔ አይቀርም #አስታውስሀለው #ልደት የ አቡካዬ ቃል✍ @fkrlene @fkrlene
نمایش همه...
❤ 1
💃#እኔ አንተን ሳፈቅር 💏 #ለቃል የተፃፈ በእውኑ አለም ብዙሀን ባለበት የፍቅርን ትርጉም ፈልጌ ባጣውበት🤔 በዚህ አዋ በዚህ አስመሳይ አለም ነው ፍቅርን ተሞርኩዞ መኖር ለሚያስማቅቀው በዚህ መሀል ሆኜ 💏#እኔ አንተን ሳፈቅር💏 ♥️ በሰማይ ደመና ምስልህን ሰርተው የምሽት ክዋክብት መልክህን ስለው ድንገት ቀናብዬ በናፍቅትህ ሳያቸው 3የተከታተሉ ክዋክብትን አያለው ይገርምሀል የኔ 💏#እኔ አንተን ሳፈቅር💏 ♥️ የተከታተሉት ክዋክብት ተጋጥመው ደግሞ የፅናፅል ቅርፅ የሰሩም አያለው ከዛም ተገርሜ ውበትን ሳደንቅ እግዜር በጥበብ እጅጉን ስደነቅ ድንገት በአንድ ተባብረው ጭንቄን ናፍቆቴን ተረድተው በፅናፅል ማህዛ አጥነውህ በ3ቱ መላዕክት ጠብቀውህ ፍፁም ውብ ሆነህልኝ ምስልህን ደምቆ አየዋለውኝ እውይ በእግዜር 💏#እኔ አንተን ሳፈቅር💏 ♥️ የማይሆን ይሆናል የሚያስጠላ ያምራል የሄደ ይመጣል ያለቀሰ ስቆ ፈንድቆ በውበት አንተን ያፈቀረው ልቤ ውብ ሆኖበት እናምልህ የኔ 💏#እኔ አንተን ሳፈቅር💏 ♥️ ፅንስ ልጅ ይሆናል እውር አይኑ ይበራል ክረምት በጋ ሆኖ ሁሌም ፋሲጋ ነው እኔና አንተጋኮ በፍቅሬ ትጋት ፍፁም የደነቀው የሰማይ አባት አንተነትህን የቸረው ንጋት ወራት አመታትን ቀይሮት ሁሌም ፀደይ ብቻ በፍቅር አስውቦት ደግሞ ደግሞ ሳልነግርህ መንገድ እየሄድኩኝ ትዝ ካልከኝ ድንገት ተራማጅ ይቆማል ልክ እደ ትዕግርት በቃ…………………🤷‍♀ 💏#እኔ አንተን ሳፈቅር💏 ♥️ ይሄ ሁሉ ይሆናል በፍቅር የናፍቆትህ ሀይል የሚያስቀዝፈኝ የሚያስገርም ተአምርነው የሚያሳየኝ ፍቅር ግን እዴት ደስ ይላል የሀሴትን ቃል ያስጎበኛል የኔ ሰው የልቤ ንጉሱ የማላጣህ ከልቤ መቅደሱ እኔ አንተን ሳፈቅር እዲህ ነው እውነቱ 💏#አፈቅርሀለው😍 ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ #ልደት የአብካዬ ቃል✍ @fkrlene @fkrlene
نمایش همه...
በህይወቴ የገባኝ አንድ እውነት አለ ያለቀሱ ሰዎች ሀቀኞች አይደሉም የማሉም ሰዎች አማኞች አይደለም ግን በየቱም ውስጥ ያነበሩ መከራ የወለዳቸው ልቦች ግን መቼም አይሄዱም ሲሆን ሲያብቡ ሲከቡሩ አየውኝ ስለ ዛሬዬ ተመስገን ጌታዬ
نمایش همه...
00:32
Video unavailableShow in Telegram
ሰላም ለነሱ 🤍
نمایش همه...
እባካቹ የእናንተ ላይክ ለኔ ትልቅ ማበረታቻ ነው fb ላይ ገብታቹ (አቶ እዩኤል ፀጋዬ) ብላቹ ሰርች አድርጉና ግጥሜን ላይክ አድርጉልኝ
نمایش همه...
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች በቀደመው የግጥም ውድድር በFb 3ተኛ በመሆን አጠናቅቄአለው 2ዙርም ዛሬ 12ይጀመራል እየገባቹ አበረታቱኝ አመሰግናለው የአወዳዳሪው ስም አቶ እዩኤል ፀጋዬ ብላቹ ግብ fb ላይ
نمایش همه...
#እንቁጣጣሽ 🌼 🗣️ ልዩ የአዲስአመት የግጥም ውድድር የመጀመሪያው ዙር አሁን አብቅቷል በመሆኑም ወደ ቀጣይ ዙር የተሻገሩት ገጣሚያን 🥁🎼👁️👁️ 1ኛ ገጣሚ አየልኝ ሙሴ 🥇 2ኛ ገጣሚ Yohannes Belachew 🥈 3ኛ ገጣሚ Vinatye Ye Abukaye 🥉 4ኛ ገጣሚ Amanuel Worku 5ኛ ገጣሚ Dagi Habesh 6ኛ ገጣሚ Mekl Iit 7ኛ ገጣሚ Hamdi Awol Abadura 8ኛ ገጣሚ Ermiyas Belayeneh Gebremariam 9ኛ ገጣሚ አብርሃም ደስታ 10ኛ ገጣሚ ዮሀንስ ፍቅሬ በመሆን የመጀመሪያው ዙር ተጠናቋል 2ተኛ ዙር ሐሙስ 12 ሰዓት ይጀመራል በመሆኑም ወደ 2ተኛ ዙር የተሻገራችሁ ተወዳዳሪዎች የ2ተኛ ዙር መወዳደሪያ ግጥማችሁን በinbox ለእኔ አስገቡ የመጀመሪያ ዙር ላይ የተሳተፋችሁ ሌሎች ገጣሚያን ስለነበረን አብሮነት እናመሰግናለን አሸናፊ ተወዳዳሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ 💚💛❤️🙏
نمایش همه...