EECSF
رفتن به کانال در Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
نمایش بیشتر508
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
508
#Chain_prayer(Chain48)_update
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
📌 5ተኛ ሳምንት
ርዕስ - በእምነት መኖር (walk by faith) + በፍቅር መመላለስ 1 ዮሐ 5፥ 1-21
ቀን 3፦ ንስሀ 1 ዮሐ 5፥16-21 ፤ መዝ 51
📌 በቤተክርስትያን ፣ በሀገር ፣ በትውልድ በእድሜአችን እኛ የምናውቀውም ሲነገር የሰማነውም መተላለፍና ኃጢአት ይቅር እንዲባል እግዚአብሔርን እንለምን
📌 በሚመጡ ዘመናት "እኔን ብቻ አምልክ" ብሎ እግዚአብሔር እንዳዘዘ በፍፁም ልብ ለእርሱ ወደመገዛት እንዲመልሰን እንለምን
⭕️ በቃል የሚጠና ጥቅስ፦ ❝እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።❞
—ያዕቆብ 5: 16
**
የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት
2012 ዓ. ም.
Join and share:
@EECSF
508
#🤔🤔👨⚖️👩⚖️🤔🤔#
Mom and daughter were sitting in the living room. And the daughter looks stressed and she asked:
DAUGHTER : Mom these days i feel like am carrying a lot of weight on my back, and I couldn't pray.
MOM: Why? Why cant you pray? And why do you feel like your carrying a burden?
DAUGHTER: Well it all started ; I did something wrong & I knew God wouldn't be pleased , but i didn't stop, & eventually when i stop i couldn't bring myself before God. I felt guilty , becouse what i did, i did it knowingly that God won't be pleased. I felt dirty , ashamed to come before him. Coz am not praying i couldn't bring myself to repent.
MOM: ohhhh. Is that so😌
DAUGHTER: yes mom, and i can feel that its pulling me away from God.
MOM; Let me tell you from what i do when these type of things happen. The confidence and courage that i got to stand before God " Even when i feel ashamed of myself for certain things that i did or say (which is sin)" is
> the blood that is shed for me at the cross
> His mercy
The blood of Jesus Christ that is shed for me 2000 years ago has the power to purify me from my sin still today and forever.
He is willing to forgive, accept me and can cleanse me from all my sin over and over again.
It only takes me to come before him.
When you feel like you can not come before him[ GOD] due to sin coz of condemnation remember that " it is God who justifies, so who is he that condemns? "
The same God who you are scared, ashamed to approach too is there to accept you. The devil has no stand or say in it. He cant say "you can not be accepted " coz God has already accepted you and is willing to forgive you. The devil knows this so what he does is , he tries to hide the truth from you by telling you lies.
Lies like "you are unworthy, who are you to stand before God, you did this knowing that God will be disappointed..." so as a result he tries to separate you from God.
So when this type of thing happen i run toward God with whatever i did...coz i know his blood can cleanse me, he forgives me and is waiting for me. And remove my burden.
My confidence and courage is all on him...i might do mistakes later on too but i trust his mercy, i trust his blood.
So what do you choose to do daughter ?
DAUGHTER: hmmm....
The question is for all of us what do we choose to do?
508
#Chain_prayer(Chain48)_update
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
📌 5ተኛ ሳምንት
ርዕስ - በእምነት መኖር (walk by faith) + በፍቅር መመላለስ ዮሐ 5፥ 1-21
ቀን 2
📌 1ኛ ዮሐንስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።
¹⁵ የምንለምነውንም ሁሉ እንዲሰማልን ብናውቅ ከእርሱ የለመነውን ልመና እንደ ተቀበልን እናውቃለን።
📌 የማይለወጠውን ይህን እውነት በማሰብ በፊቱ እያቀረብን ስላለነው ስለማንኛውም ልመና ፈቃዱን እንጠይቅ ፣ መልሳችንንም ለማግኘት ቃሉን በማጥናት ጊዜ እንውሰድ
📌 የዘወትር ፀሎታችን ልመናችንን እንደተቀበልን እርግጠኛ የምንሆንበት እንዲሆን ቃሉን እናስተውል
⭕️ በቃል የሚጠና ጥቅስ፦ ❝በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።❞
—1ኛ ዮሐንስ 5: 14
***
የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች
2012 ዓ. ም.
Join and share:
@EECSF
508
ስለ ቃሉ ጊዜ ጌታችን የተመሰገነ ይሁን!!
ቃሉ የሚለንን ሰምተን የምናደርግ እንድንሆን ጌታ ይርዳን፤ አሜን። መልዕክቱን ያካፈለንን ወንድም ዘሩባቤል እግዚአብሔር ይባርክልን፣ያሳድግልን!!
508
🔐 “ ተነስተህ ብላ"
( ወንድም ዘሩባቤል ደረሰ)
📝❗️ 1ኛ ነገሥት 19
5፤ በክትክታውም ዛፍ በታች ተጋደመ እንቅልፍም አንቀላፋ፤ እነሆም፥ መልአክ ዳሰሰውና፡— ተነሥተህ ብላ፡ አለው።
👋 እንዴት ናችሁ የተወደዳችሁ እህት ወንድሞቼ የጌታ ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ!!!
📌ዛሬ በልቤ ያለውን ቃል አካፍላችኋለው::
📌 ይብዛም ይነስም ሁላችንም ስለ ቃል እናውቃለን:: ከእያንዳንዳችን የሚወጣው ቃል አንዳንድ ግዜ #በመልካም ጎኑ አንዳንድ ግዜም #በመጥፎ ጎኑ ተጽእኖ እንዳለውም እንረዳለን::
📌እኔ ግን ዛሬ ላካፍላችሁ የፈለኩት:
✅ እጅግ አስደናቂ የሆነ ሃይል ስላለው
✅ የሚታዩና የማይታዩትን ነገሮች ሁሉ ስለ ፈጠረው
✅ ያልነበረውን ወደመኖር ስላመጣው
✅ ህይወትን መስጠት ስለሚችለው
✅ በእግዚአብሄርም ዘንድ እጅግ ከበሬታ ስላለው(ቃሌ ከሚያልፍ ሰማይ እና ምድር ብያልፍ ይቀላል)ስለ ተባለለት ስለዚህ የእግዚአብሄር ቃል ነው።
📌ዳግመኛ መወለድ የሚኖረው በመንፈስ ቅዱስና በቃሉ በኩል ነው (ቲቶ 3፡5፣ ያዕ 1:18) ፤የእውነት ቃል ከሃጢያት ነጻ የሚያወጣ፤ዘላለማዊ፤የማይጠፋ ዘር ነው(1ጴጥ 1:23-25)።
📌 የህይወት እድገትም ያለው በቃሉ ነው( ዕብ 6:5) የእግዚአብሄር ህግ ፍጹም ነው ነፍስን ይመልሳል(መዝ 19፥7)።
📌 የእግዚአብሄር ቃል በሕይወት እና በኑሮ ሁሉ ላይ የመጨረሻ ስልጣን አለው።
📌ስለሆነም በግል ሕይወትም ሆነ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለሚነሱ ማናቸውም ጥያቄዎች ስለዚህ ጉዳይ መጽሀፍ ቅዱስ ምን ይላል ብሎ መጠየቅ እና ቃሉም በሚለው መሰረት መመራት እና መኖር ተገቢ ነው።
⁉️ስለዚህ ምን እናድርግ?
📌ቃሉን #ሁልግዜ እናጥናው፤
✅ የእግዚአብሄር ቃል የነፍስ ምግብ ነው።
✅ የእግዚአብሄር ቃል የሚበላ ነው(ኤር 15፥16፣ ሕዝ 3፥1-3) «ከማር እና ከማር ወለላም ይጣፍጣል»(መዝ 19፥10 ራእ 10፥10)።
📌እያንዳንዱ ሰው በሕይወት የሚኖረው በእንጀራ ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሄር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ መሆኑን በማወቅ ቃሉን እንዲሰማ፤ለማደግም የቃሉን ወተት እንዲመኝ ህያው ቃሉ ያስተምራል።
📌 ቃሉን ማጥናት ቃሉን ማንበብ ብቻ ሳይሆን ቃሉን #ማሰብ ማሰላሰል ያስፈልጋል።
📌 ሌላኛው አስፈላጊ ነገር ደግሞ በቃሉ መኖር ነው፣
ጌታ እንደዚህ አለ «በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ...»(ዮሐ 15፥7)።
✅ በቃሉ መኖር ሰምቶ ማድረግ ነው፣
✅ ለእግዚአብሄር ቃል መታዘዝ ነው
ብፁዓንስ የእግዚአብሄርን ቃል ሰምተው የሚጠብቁ ናቸው እንደተባለ ቃሉን ሰምቶ የሚያደርግ ብፁዕ ያሰኛል።
📌 ቃሉን ሰምቶ የሚጠብቀው ሰው እንዲህ ይላል ባሪያህ ደግሞ ይጠብቀዋል በመጠበቁም እጅግ ይጠቀማል::
🤔 በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ነው ያለነው???
📌 ደክመን ይሁን?
📌 ታክተን ይሁን?
📌 ከመንገዳችን ርቀት የተነሳ ዝለን ይሁን?
📌 ጌታ ከእንግዲህ ወዲህ ይቅር አይለኝም ብለን በ ሀጢአት ፍርሀት ውስጥ ተስፍ ቆርጠን እንሁን?
✅ ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ይወደናል
✅ ስለዚህ በዛ ስፍራ ዳግም ላለመገኘት ተነስተን እንብላ
✅ ወደ ፊት የምንራመደው አስቀድመን በበላነው ምግብ ልክ ነው
✅ ቀን የጨመረልን በ ሀጥያት አመፅ እንድንቀጥል አይደለም
✅ መዳናችንን እናፀና ዘንድ ከፊት ይልቅ ወደ እርሱ እንቅረብ
ተባረኩ!!!
508
ማስታወቂያ
📌 በጌታ ፊት እየተጋችሁ እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን አሁንም ለእኛ ደስታችን እርሱ ነውና ሳንታክት ወደ ፀጋው ዙፋን በዕምነት እንቅረብ
📌 እባካችሁ ማገልገል የምትፈልጉ በጌታ እንለምናችኃለን አሳውቁን!!!!!!!!!!
ተባረኩ
