fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ትምህርተ ሃይማኖት ርትዕት

ትምህርተ ሃይማኖት ርትዕት

رفتن به کانال در Telegram

በወንጌል ኮነ ህይወትነ ህይወታችን በወንጌል ሆነ ቅ / ያሬድ ማንኛውም ሐሳብ አስተያየት ካለዎት @bruk1993 ላይ መስጠት ይችላሉ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 727
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+2
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+117
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+226
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+121
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+77
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+2 321
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
09 اکتبر0
پست‌های کانال
2
https://youtu.be/o-5vtP_SdpM?si=7aineBcz9TL3JEda
152
3
https://youtube.com/shorts/O3TTfhN8nJ0?si=_Xm6iu5Pwo0HqJ4p
216
4
https://youtu.be/LSQVNg0wwnc?si=FCuFGgg9kJmFEs5t
262
5
https://youtu.be/DjguyMCJOWE?si=hTFWd74d9zAQGmkf
382
6
بدون متن...
605
7
بدون متن...
772
8
የሐምሌ ቅዱስ ገብርኤል ወቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስት ኢየሉጣ ወረብ
973
9
https://youtu.be/tBCqPGxgWOs?si=rHG_ygCOd2Uhcuh7
970
10
https://youtu.be/ro7NOwG37CY?si=B4EdpNhmYAgZ_EBq
897
11
https://youtu.be/ZXQYgypJyjs?si=hrVo-LUf7iq_e_d9
1 073
12
https://youtu.be/tbHCGPc_svU?si=6JkgJ_1vnFxUdt3e
967
13
https://youtu.be/ts1QAHeRFZU?si=9ly0aCb2lIEb8MQV
773
14
https://youtu.be/UHD34vVgXis?si=XtX9dPFBr5PxVa-K
724
15
መዝሙር ዘሰንበት መዝ በ፫ ዓርገ እግዚአብሔር ንባቡና ትርጓሜው ዓርገ እግዚአብሔር በቃለ ቀርን በይባቤ ዓርገ ወበቃለ ቀርን ወነበረ በየማነ አቡሁ፡ እግዚአብሔር በእልልታ፥ በመለከት ድምፅ ዐረገ። (መዝ 47፥5) "በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ።" (ማር 16፥19) መዝሙረ ዳዊትን የተረጓጎሙ መተርጉማን ጌታችን እግዚአብሔር ከሰባ ዘመን በኋላ በዘሩባቤል አድሮ ትሩፋንን ይዞ ነጋሪቱን እያስመታ መለከት እያስነፋ ከባቢሎን ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ። የዘሩባቤል መንግሥት የጌታ ፈቃድ ስለሆነ የዘሩባቤልን ለጌታ ሰጥቶ ዓርገ አለ። አንድም በይባቤ መላእክት በክብር በቅዳሴ በብርሃን በሥልጣን ዓረገ። ብለው ተርጉመዋል። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ዕርገት የባሕርይ አምላክ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ከተነሣ በኋላ ለሐዋርያት ትምህርተ ኅቡአትን መጽሐፈ ኪዳንን እያስተማረቸው ለዓርባ ቀናት በምድር ላይ ቆየ። በጉባዔ ታይቶ ያስተማረቸው ግን ሦስት ቀን ነው። የትንሣኤ፣ የአግብኦተ ግብር፣ በጥብርያዶስ በዓርበኛው ቀን ወደ ሰማይ ዓረገ ያረገበት ቦታ በቢታንያ አጠገብ የሚገኘው ደብረ ዘይት የሚባለው ተራራ ነው። ከአራቱም ወንጌላውያን የኢየሱስ ክርስቶስን የዕርገቱን ታሪክ የመዘገቡት ቅዱስ ማርቆስ እና ቅዱስ ሉቃስ ናቸው። ማር 16፥19 ሉቃ 24፥50 የእግዚአብሔር ቀኝ የተባለው ኃይሉ ሥልጣኑና የባሕርይ ክብሩ ነው። በቀኝ መቀመጥም በኃይል በሥልጣን በክብር መተካከልን እና የባሕርይ አምላክነትን ያሳያል። የጌታም ዕርገት ክርስቲያኖች በሰማያት ሥፍራ ከእርሱ ጋር አብረው እንዲቀመጡ ያረጋግጣል። ቆላ 3፥11 ኤፌ 2፥6 ዓርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት ተኮነኑ ሎቱ መላእክት ኩሉ ኃይል ወኩሉ ፍጥረት፡ በክብር ወደ ሰማያት ዐረገ፤ መላእክት፣ ሥልጣናት፣ ኃይላትና ፍጥረታት ሁሉ ለእርሱ ተገዙ፡ (1 ጴጥ 3፥22) የክርስቶስ ዕርገት የመለኮታዊ ሥልጣኑን መገለጥ ነው። ሰማያዊና ምድራዊ ፍጥረታት ሁሉ ለእርሱ ይገዛሉ። ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ፡ ለፈጣሪያችን ምስጋና አቅርቡ። አንድም ፈጣሪያችንን ፈጽማችሁ አመስግኑ። ዘምሩ ለንጉሥነ ዘምሩ፡ ለንጉሣችን ለክርስቶስ ምስጋና አመስግኑ። (መዝ 47፥6) ይህ መዝሙር የጌታችንን ዕርገት፣ በአብ ቀኝ መቀመጡን፣ መላእክትና ፍጥረታት ሁሉ ለእርሱ መገዛታቸውን እና እርሱን በምስጋና ማክበር እንዳለብን ያስተምራል። (ዓራራ) ለዘዓርገ ውስተ ሰማያት ተኮነኑ ሎቱ መላእክት ኩሉ ኃይል ወኩሉ ፍጥረት፤ 1 ጴጥ 3፥22 እግዚእ ለሰንበት በይባቤ ዓርገ ወበቃለ ቀርን፤ ለአምላክነ ዘምሩ: መዝ 47፥5) ወደ ሰማያት ላረገ፤ መላእክት፣ ኃይላትና ፍጥረታት ሁሉ ለእርሱ ተገዙ። የሰንበት ጌታ በእልልታና በመለከት ድምፅ ዐረገ፤ ለአምላካችን ዘምሩ። ይህ ዓራራት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ወደ ሰማይ መውጣቱን፣ መላእክትና ፍጥረታት ሁሉ ለእርሱ መገዛታቸውን፣ እንዲሁም ምእመናን በምስጋና እና በደስታ ንጉሣቸውን እንዲያከብሩ የሚጠራ ነው። (እዝል) ዓርገ እግዚአብሔር ውስተ ማኅደሩ ግሩም ዓርገ እግዚአብሔር በይባቤ ዓርገ ወበቃለ ቀርን መዝ 47፥5 ዓርገ በስብሐት ምስለ መላእክት ሉቃ 24፥51 ንዑ ነሀሉ ኀበ አምላክነ ንዑ ነሀሉ ኀበ ንጉሥነ ዕብ 4፥16 ወናክብር ሰንበቶ በጽድቅ፡ ኢሳ 58፥13 ግሩም የሆነው እግዚአብሔር ወደ መኖሪያው (ወደ ሰማያዊ ክብሩ) ወጣ፤ በእልልታና በመለከት ድምፅ ወጣ፤ በክብር ከመላእክት ጋር ዐረገ፤ ኑ ወደ አምላካችን እንቅረብ፤ ኑ ወደ ንጉሣችን እንቅረብ፤ ሰንበቱንም በጽድቅ እናክብር፡ ሰንበትን ማክበር ማለት ቀኑን ብቻ መጠበቅ ሳይሆን በጽድቅ፣ በንጽሕና እና በአምልኮ ለእግዚአብሔር መኖር ማለት ነው። ይህ እዝል ክርስቶስ በእልልታና በመለከት ድምፅ ወደ ሰማይ ዐርጓል፤ መላእክት ተቀብለውታል፤ እኛም ወደ አምላካችን እንድንቀርብ፣ ንጉሣችንን እንድናመልክ እና ሰንበቱን በጽድቅ እንድናከብር ያስተምረናል። የዕርገት ክብር የምእመናን ተስፋ ነው፤ ራሱ ጌታ እንደተናገረው፦ "እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ ትሆኑ ዘንድ" (ዮሐንስ 14፥3) (ሰላም) ለዘዓርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት ማር 16፥19 ተኮነኑ ሎቱ መላእክት ወይቤሎሙ ሰላም ለክሙ ዮሐ 20፥19 ኢይደንግጽክሙ ልብክሙ። ዮሐ 14፥1 በክብር ወደ ሰማያት ለዐረገው (ለክርስቶስ) መላእክት ተገዙለት፤ እርሱም፦ 'ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ ሹመት ሽልማት ቀረብን ብላችሁ ልቡናችሁ አይሸበርባይሁ አላቸው። ይህ ሰላም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን አሸንፎ ከተነሣ በኋላ በክብር ወደ ሰማይ መውጣቱን ያሳያል። ወደ ሰማይ ሲያርግ መላእክት ለእርሱ ተገዙ፤ ይህም እርሱ የመላእክት ጌታ እና የሁሉ ንጉሥ መሆኑን ያመለክታል። (ዝማሬ) ወበዕርገቱ ለክርስቶስ ተጋብኡ በበይናቲሆሙ ወቆሙ በፍርሃት፡ ወወጽኡ ይትለአክዎ፡ ክርስቶስ በዐረገ ጊዜ ሐዋርያት በመካከላቸው ተሰብስበው በፍርሃት ቆሙ፤ ሲያርግም ይመለከቱት ነበር። (ሐዋ. 1፥9) ዓርገ ውስተ አርያም በስብሐት ወበይባቤ እንዘ ይኔጽርዎ ሰብእ ወመላእክት፡ ሰዎችና መላእክትም እየተመለከቱት በክብርና በምስጋና ወደ ላይ አረገ። (መዝ. 47፥5) ወተመነዩ ይርአዩ ትስብእቶ ለወልደ እግዚአብሔር (1 ጴጥ. 1፥12) እስመ መንክር ወዐቢይ ምሥጢር ውእቱ በፈቃዱ አስተርአየ ወሠምረ ይኔጽርዎ በሥጋ፡ የእግዚአብሔር ወልድ ሰው መሆኑን ለማየት ተመኙ፤ ምክንያቱም ይህ ድንቅና ታላቅ ምሥጢር ነውና በፈቃዱ በሥጋ ተገለጠ። መላእክት እንኳ የእግዚአብሔር ወልድ ሰው ሆኖ መገለጡን ለማየት ይመኙ ነበር። (1 ጴጥ. 1፥12) እግዚአብሔር ሰው ሆኖ መገለጡ፣ መሞቱ፣ መነሣቱና ማረጉ ታላቅ ምሥጢር ነው። (1 ጢሞ. 3፥16) ወሀበነ ሥጋሁ ኅብስተ ሕይወት ወደሞ ክቡረ ለሥርየተ ኃጢአት፡ ሥጋውን የሕይወት እንጀራ፣ ደሙንም ለኃጢአት ስርየት የከበረ ስጦታ አድርጎ ሰጠን። (ዮሐ. 6፥51) (ማቴ. 26፥28) ጽሑፍ በእንቲአሁ ተቀበለቶ ደመና እንዘ የዐርግ ወአኮ ዘጾረቶ አላ መጽአት ኀቤሁ በእንተ ዕበየ ግርማሁ፡ በዚያን ጊዜ ወደ ላይ ሲያርግ ደመና ተቀበለችው። ደመናይቱ እርሱን ተሸክማ ያሳረገችው አይደለችም፤ ነገር ግን ስለ ታላቅ ግርማው ወደ እርሱ መጥታ ተቀበለችው። እርሱ ግን በራሱ ፈቃድና በራሱ ኃይል ያረገ ነው። ወውእቱ ባሕቲቱ ዘዓርገ በፈቃዱ ወተቀበለቶ ደመና በውስተ መካና በከመ ተቀበልዎ ሊቃነ መላእክት ወተኮነኑ ሎቱ፡ ደመናይቱም በሰማያዊ ስፍራ ተቀበለችው፤ እንዲሁም ሊቃነ መላእክት (የመላእክት አለቆች) ተቀብለውት ለእርሱ ተገዙለት። ይህ ዝማሬ የጌታችን የዕርገት ክብርን ይገልጻል። ክርስቶስ በራሱ ሥልጣን ወደ ሰማይ አረገ፤ መላእክትና ሰዎችም የሥጋ መውሰዱንና የማዳን ሥራውን አድንቀው ተመለከቱ። ደመና መቀበሏ የመለኮታዊ ክብሩ ምልክት ነው፤ ቅዱስ ቁርባንም ለሕይወትና ለኃጢአት ስርየት የሰጠን ታላቅ ጸጋ መሆኑን ያስተምራል። ማሳሰቢያ ክቡራን ቤተሰቦቼ ሁልጊዜ ዓረብ ከምሽቱ 1:20 እሑድ የሚዘምሩት መዝሙር፣ ዓራራት፣ እዝል፣ ሰላም፣ ዝማሬ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር በማገናኘት ስለሚብራሩ በፊስቡክ፣ በቴሌግራም ፣ በቲክቶክ እንድትከታተሉ በእግዚአብሔር ስም አሳስባለው። ፔጁን #በቀናነት ሰብስክራይብ #Like Follow Share በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት ያግኙ !!
758
16
https://youtu.be/hZ7-EnciZ-E?si=fpc1thOmhkgopoJK
581
17
https://youtu.be/o-nsB1OiYWc?si=EqJfT96gFzDYcJTv
705
18
https://youtu.be/Suvf8VomzLI?si=JSZXy6JYPXwxnMZx
670
19
https://youtu.be/3amNlpBKHUY?si=odquY5-ZGtISy69e
645
20
https://youtu.be/PcRfDj5ijCo?si=JYxjoyzUmFRyHPFb
764