fa
Feedback
EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

EB-ACADEMY GU. 1-6 EDUCATION CHANNEL!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

رفتن به کانال در Telegram

"Live as if you were to die tomorrow learn as if you were to live forever" Mahatma Gandhi...

نمایش بیشتر
1 019
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+630 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+17
در 0 کانال‌ها
ژوئیه '26
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+973
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
26 اوت+1
25 اوت0
24 اوت+2
23 اوت+1
22 اوت0
21 اوت0
20 اوت0
19 اوت+1
18 اوت0
17 اوت+3
16 اوت0
15 اوت+2
14 اوت+1
13 اوت+1
12 اوت+1
11 اوت+1
10 اوت+1
09 اوت0
08 اوت0
07 اوت+1
06 اوت0
05 اوت0
04 اوت+1
03 اوت0
02 اوت0
01 اوت0
پست‌های کانال
ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ከኬጂ-8ኛ ክፍል ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች ነገ ሐሙስ 14/12/2018 ዓ.ም የመፅሐፍ ግዥው የመጨረሻ ቀን ስለሆነ መፅሐፍ ያልገዛቹ ወላጆች ከነገ በኋላ የመፅሐፍ ሽያጭ ስለሚቆም በተጠቀሰው ቀን የመፅሐፍ ግዥ እንድትፈፅሙ በጥብቅ እናሳስባለን ማሳሰቢያ:-   የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።   🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ            13/12/2018 ዓ.ም🇪🇹

2

354
3
بدون متن...
657
4
ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች የመፀሐፍቱ ዋጋ በየክፍል ደረጃ ከታች በተጠቀሰው መሠረት ክፍያው ነገ ረብዕ  ከነሀሴ 06/12/2018 ዓ.ም -08/12/2018 ዓ.ም  በአካል በመምጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:-   የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።   🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ            05/12/2018 ዓ.ም🇪🇹
629
5
بدون متن...
576
6
ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ለአፀደ ህፃናት(ኬጂ) ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች የመፀሐፍቱ ዋጋ በየክፍል ደረጃ ከታች በተጠቀሰው መሠረት ክፍያው ነገ ረብዕ  ከነሀሴ 06/12/2018 ዓ.ም -08/12/2018 ዓ.ም  በአካል በመምጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:-   የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።   🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ            05/12/2018 ዓ.ም🇪🇹
546
7
بدون متن...
216
8

215
9
بدون متن...
214
10
mekonnen eb.xlsx
189
11
ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ለአፀደ ህፃናት(ኬጂ) ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች የመፀሐፍቱ ዋጋ በየክፍል ደረጃ ከታች በተጠቀሰው መሠረት ክፍያው ነገ ረብዕ  ከነሀሴ 06/12/2018 ዓ.ም -08/12/2018 ዓ.ም  በአካል በመምጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:-   የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።   🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ            05/12/2018 ዓ.ም🇪🇹
283
12
ለኢቢ አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ➡️ በቅድሚያ እንኳን ለምረቃ በአላችሁ አደረሳችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን። ከዚህ በመቀጠል እሁድ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ በሀገር ፍቅር ቲያትር  አዳራሽ የምርቃት ስነስርዓቱ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። በመሆኑም የተመራቂ ተማሪ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በእለቱ ከልጆቻችሁ ጋር በጥሪው ቦታና ሰዓት እንድትገኙ ጥሪያችንን እያስተላለፍን ተማሪዎች የመመረቂያ ጋዎን ሐሙስ እና አርብ በ23 እና 24/11/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ተገኝታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን። ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ➡️ 👉 1100 /አንድ ሺህ አንድ መቶ ብር/ ለጋዎን ማስያዧ 👉 ጋዎን መመለሻ ዕለት በ27/11/2018 ዓ.ም 👉ጋዎኑ ቢቀደድ ወይም ቢጠፋ መተካት ይኖርባችኋል። 👉ጋዎን ስትመልሱ 1000(አንድ ሺህ) ብሩ ተመላሽ ይሆናል። 👉 በዕለቱ ማንም ተመራቂ ተማሪ መቅረት አይኖርበትም። 👉በዕለቱ ተገኝቶ የመመረቂያ ሰርተፊኬቱን ላልወሰደ ተማሪ ሀላፊነቱን ትምህርት ቤቱ አይወስድም። 👉የመፅሄት ክፍያ ያልከፈላችሁ በጣም ጥቂት ተማሪዎች በነገው እለት ልትከፍሉ ይገባል መፅሄቱ የታዘዘው በተማሪ ቁጥር በመሆኑ በናንተ ምክኒያት ለሚፈጠረው መስተጓጎል ተጠያቂ እንዳትሆኑ ቶሎ ክፈሉ ። 👉በቀን 23እና24 ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ ለወላጆች የመግቢያ ካርድ አብሮ ይሰጣል። 👉በዕለቱ ፕሮግራሙ ያማረና የደመቀ እንዲሆን ሰዓት ይከበር። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የት/ት አስተዳደር        20/11/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹
951
13
بدون متن...
669
14

1
15
بدون متن...
315
16
ለኢቢ አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ➡️ በቅድሚያ እንኳን ለምረቃ በአላችሁ አደረሳችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን። ከዚህ በመቀጠል እሁድ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ በሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት አዳራሽ የምርቃት ስነስርዓቱ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። በመሆኑም የተመራቂ ተማሪ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በእለቱ ከልጆቻችሁ ጋር በጥሪው ቦታና ሰዓት እንድትገኙ ጥሪያችንን እያስተላለፍን ተማሪዎች የመመረቂያ ጋዎን ሐሙስ እና አርብ በ23 እና 24/11/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ተገኝታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን። ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ➡️ 👉 1100 /አንድ ሺህ አንድ መቶ ብር/ ለጋዎን ማስያዧ 👉 ጋዎን መመለሻ ዕለት በ27/11/2018 ዓ.ም 👉ጋዎኑ ቢቀደድ ወይም ቢጠፋ መተካት ይኖርባችኋል። 👉ጋዎን ስትመልሱ 1000(አንድ ሺህ) ብሩ ተመላሽ ይሆናል። 👉 በዕለቱ ማንም ተመራቂ ተማሪ መቅረት አይኖርበትም። 👉በዕለቱ ተገኝቶ የመመረቂያ ሰርተፊኬቱን ላልወሰደ ተማሪ ሀላፊነቱን ትምህርት ቤቱ አይወስድም። 👉የመፅሄት ክፍያ ያልከፈላችሁ በጣም ጥቂት ተማሪዎች በነገው እለት ልትከፍሉ ይገባል መፅሄቱ የታዘዘው በተማሪ ቁጥር በመሆኑ በናንተ ምክኒያት ለሚፈጠረው መስተጓጎል ተጠያቂ እንዳትሆኑ ቶሎ ክፈሉ ። 👉በቀን 23እና24 ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ ለወላጆች የመግቢያ ካርድ አብሮ ይሰጣል። 👉በዕለቱ ፕሮግራሙ ያማረና የደመቀ እንዲሆን ሰዓት ይከበር። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የት/ት አስተዳደር        20/11/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹
311
17
بدون متن...
1 200
18
ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል የምትማሩ በተመደባችሁት ደረጃ  ከ1-30 በቤተለሔም ት/ቤት  እንዲሁም  በት/ቤታቹ የተመደባቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርቱ እንደተጀመረ የሚታወቅ ሲሆን ነገር ግን ወደ ትምህርቱ እየመጣቹ አይደለም ከሰኞ ጀምሮ በተመደባችሁበት ት/ቤት በቤተለሔም እንዲሁም በትምህርትቤታቹሁም የተመደባቹ ከዚህ በታች ስም ዝርዝር ውስጥ ያላቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርታችሁን በአግባቡ እንድትከታተሉ እያሳወቅን በትምህርቱ ላይ በማይገኝ ተማሪ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ እናሳስባል።
1 066
19
+1
بدون متن...
829
20
ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ የተያዘለት የጊዜ ገደብ ሊያበቃ ጥቂት ቀን ስለቀረው ከዚህ በታች በየክፍል ደረጃ ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ሲሆን ወላጆች በቀረው ጊዜ ልጆቻችሁን ሳታስመዘግቡ ቀርታቹ ቦታው በሌላ ተማሪ ቢያዝ ት/ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳስባለን👉
859