fa
Feedback
🦋ከወደድኩት ላጋራቹ🦋የህይወት ሳይኮሎጂ

🦋ከወደድኩት ላጋራቹ🦋የህይወት ሳይኮሎጂ

رفتن به کانال در Telegram

#Welcome_my_channel "ትክክለኛ አስተሳሰብ ሲኖርህ ትክክለኛ ሰው ትሆናለህ"                 #ከወደድኩት_ላጋራቹ🗣👂         ❥Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh ትኩስ ዜናዎችን፤መረጃዎች ፤ ክስተቶችን ፤ወንጀሎችን እና አለማቀፍ ሁነቶችን ክሽን ባለ አቀራረብ ለማግኘት join us https://t.me/EnatMerejaa

نمایش بیشتر
6 587
مشترکین
+724 ساعت
-37 روز
+4930 روز
آرشیو پست ها
ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ደስታ ለምን እንደራቃቹ ልንገራቹ 1, እራሳቹን ከሌላ ሰው ጋር ታወዳድራላቹ(comparison) 2, በሰው ደስታ እና ስኬት መቅናት 3, ሁሌም ደ
ከወደድኩት ላጋራቹ
  ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ደስታ ለምን እንደራቃቹ ልንገራቹ 1, እራሳቹን ከሌላ ሰው ጋር ታወዳድራላቹ(comparison) 2, በሰው ደስታ እና ስኬት መቅናት 3, ሁሌም ደስተኛ መሆንን አለብኝ ብሎ ማሰባችን
የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ሰላም ዋሉልኝ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏
Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

አንድ ቻናል ላስተዋውቃቹ የጥብ ብልጭታ አጫጭር ቆንጆ ታሪኮች ታገኙበታላቹ ከወደዳቹት join us https://t.me/Fiction_123
አንድ ቻናል ላስተዋውቃቹ የጥብ ብልጭታ አጫጭር ቆንጆ ታሪኮች ታገኙበታላቹ ከወደዳቹት join us https://t.me/Fiction_123

ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ካስተዋልኩት ሰዎች እራሳቸውን ለማስከበር እረጅም እርቀት ሲጓዝ ታስተውላላቹ የሰው ልጅ በትክክል ተከበረ ሚባለው ክብርን ከሰው ልጆች መጠየቅ ያቆ
ከወደድኩት ላጋራቹ
  ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ካስተዋልኩት ሰዎች እራሳቸውን ለማስከበር እረጅም እርቀት ሲጓዝ ታስተውላላቹ የሰው ልጅ በትክክል ተከበረ ሚባለው ክብርን ከሰው ልጆች መጠየቅ ያቆመ ለት ነው።
የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ሰላም ዋሉልኝ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏
Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 እምንፈልገው መልስ ለማምለጥ ከምንሞክረው ፀጥታ ውስጥ ነው ያለው። የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ሰላም ዋሉልኝ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏 Jo
ከወደድኩት ላጋራቹ
  ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 እምንፈልገው መልስ ለማምለጥ ከምንሞክረው ፀጥታ ውስጥ ነው ያለው።
የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ሰላም ዋሉልኝ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏
Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ▫️ተቀበል ! ከጨለማ በኋላ የምትወጣዉ የንጋት ፀሐይ ቀስ እያለች ነዉ የምትደምቀዉ ፤ ከብዙ ፈተና በኋላ ወደአንተ የሚመጣዉ እድልም እንደዛ ነዉ
ከወደድኩት ላጋራቹ
  ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ▫️ተቀበል ! ከጨለማ በኋላ የምትወጣዉ የንጋት ፀሐይ ቀስ እያለች ነዉ የምትደምቀዉ ፤ ከብዙ ፈተና በኋላ ወደአንተ የሚመጣዉ እድልም እንደዛ ነዉ። የመጣልህ እድል እንደጠበቅከዉ ባይሆንም ተቀበልና መንገድህን ጀምር ፤ ጊዜዉን ጠብቆ እንደምትፈልገዉ መሆን ይጀምራል።
የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ሰላም ዋሉልኝ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏
Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

አንድ ቻናል ላስተዋውቃቹ ከወደዳቹት join ማድረግ ትችላላቹ በቻናሉ ውስጥ በተለያዩ ደራሢያን የተፃፉ ድርሠቶችን እምታገኙበት ሲሆን በየሣምንቱ በሚለቀቁ ሐገርኛ ዜማዎች ያሉበት የመዝናኛ መድረክ ነው
አንድ  ቻናል ላስተዋውቃቹ ከወደዳቹት join ማድረግ ትችላላቹ በቻናሉ ውስጥ በተለያዩ ደራሢያን የተፃፉ ድርሠቶችን እምታገኙበት ሲሆን በየሣምንቱ በሚለቀቁ ሐገርኛ ዜማዎች ያሉበት የመዝናኛ መድረክ ነው. ጥበብ ኅያው ትሑን Join us https://t.me/yeteznanottig

ከወደድኩት ላጋራቹ
  ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏   አንዳንድ ሰዎች የእኛን ማንነት ሳያውቁ በራሳቸው መንገድ ሊተረጉሙን ይችላሉ እነሱ የፈለጉትን ያክል ስለ እኛ ማንነት ማሰብ ይችላሉ ደስ የሚለው ነገር ግን የኛ ትክክለኛ ማንነት አንዳንድ ሰዎች በሰጡት መላ ምት የሚወሰን ባለመሆኑ ነው 👉ማንም ምንም ቢል የኛ ማንነት የኛ ነው ሰው ስላለ አይቀየርም።
የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ሰላም ዋሉልኝ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏
Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

ከወደድኩት ላጋራቹ
  ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏   አንዳንድ ሰዎች የእኛን ማንነት ሳያውቁ በራሳቸው መንገድ ሊተረጉሙን ይችላሉ እነሱ የፈለጉትን ያክል ስለ እኛ ማንነት ማሰብ ይችላሉ ደስ የሚለው ነገር ግን የኛ ትክክለኛ ማንነት አንዳንድ ሰዎች በሰጡት መላ ምት የሚወሰን ባለመሆኑ ነው 👉ማንም ምንም ቢል የኛ ማንነት የኛ ነው ሰው ስላለ አይቀየርም።
የተባረከ ቀን ተመኘሁላቹ ሰላም ዋሉልኝ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ውዶቼ🙏
Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ▫️መንገድህን ቀጥል ! አንተ ካመንክበት ማረጋገጫ አትጠብቅ ! ሁሉም ሰዉ አንተ የታየህ አይታየዉም አንተ የተሰማህ አይሰማዉም ፤ ለራስህ ብቻ እ
ከወደድኩት ላጋራቹ
  ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏   ▫️መንገድህን ቀጥል ! አንተ ካመንክበት ማረጋገጫ አትጠብቅ ! ሁሉም ሰዉ አንተ የታየህ አይታየዉም አንተ የተሰማህ አይሰማዉም ፤ ለራስህ ብቻ እርግጠኛ ሁን ከዚያ መንገድህን ቀጥል ። የተባረከ ቀን ተመኘሁላችሁ  ሰላም ዋሉልኝ ውዶቼ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 አንዳንዴ ነገሮች ዝብርቅርቅ ሲሉ ቦታ ቦታቸውን ሊይዙ ነው ዛሬ ጠቅላላ ፅዳት ነው ብለን የቤቱን ዕቃ በሙሉ አወጣጠን አጣጠብን እንበል ስር ስሩን
ከወደድኩት ላጋራቹ
  ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏   አንዳንዴ ነገሮች ዝብርቅርቅ ሲሉ ቦታ ቦታቸውን ሊይዙ ነው ዛሬ ጠቅላላ ፅዳት ነው ብለን የቤቱን ዕቃ  በሙሉ አወጣጠን አጣጠብን  እንበል ስር ስሩን ሳይቀር እያፀዳን መቼስ  ዕቃዎች ሲወጡ ቤቱ ዝርክርክ ይላል መጨረሻ ግን አፅድተን ስንጨርስ  ቦታ ቦታው ስንመልሰው  ያምራል እፎይ እንላለን  ነገሮቻችንም እንደዛ ከተዘበራረቁ አንዱን ሳንጨርስ ዘአንዱ ከተተካ ይሄን ስንል  ያኛው ከመጣ ከደከምን ከከበደን በቃ ነገሮች ጥሩ ሊሆኑ ሊስተካከሉ ነው ነገ የተሻለ ለመሆን ዛሬ ዋጋ መክፈል ግድ ነው እና አደራ በርቱልኝ Join us https://t.me/hayletips ሰላም ዋሉልኝ ውዶቼ ውሎአቹ የምስጋና ደስታ የፍቅር የሰላም ያርግላቹ🙏 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 💗ብዙዎቻችን "ፍጹም" ለመሆን ስንጥር "እውነተኛ" መሆንን እንዘነጋለን። እራስን መሆን ማለት ስህተት የማይሰራ ሰው መሆን ማለት አይደለም፤ ይል
ከወደድኩት ላጋራቹ
  ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏   💗ብዙዎቻችን "ፍጹም" ለመሆን ስንጥር "እውነተኛ" መሆንን እንዘነጋለን። እራስን መሆን ማለት ስህተት የማይሰራ ሰው መሆን ማለት አይደለም፤ ይልቁንም በስህተቶቹ የማይሸማቀቅ፣ ከውድቀቱ የሚማር እና በሂደት ላይ ያለ ማንነትን በፀጋ መቀበል ነው። ቀናቹ ያማረ የተዋበ ይሁንላቹ ደና ዋሉልኝ ውዶቼ😍 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ☕///አእምሮ ዓለምን እንድንረዳ ቢረዳንም፣ ልብ ግን እራሳችንን እንድንረዳ ይረዳናል። ደስ የምትሰኙበት ፈጣሪን እምታመሰግኑበት እለተ ቅዳሜ እን
ከወደድኩት ላጋራቹ
  ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏   ☕///አእምሮ ዓለምን እንድንረዳ ቢረዳንም፣ ልብ ግን እራሳችንን እንድንረዳ ይረዳናል። ደስ የምትሰኙበት ፈጣሪን እምታመሰግኑበት እለተ ቅዳሜ እንዲሆንላቹ ተመኘው መልካም ቀን ውዶቼ😍 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ••አይቶ እንደመራመድ ••መርጦ እንደመናገር ••ታግሶ እንደመኖር መልካም ነገር የለም √ ደስ የምትሰኙበት ፈጣሪን እምታመሰግኑበት እለተ አርብ እ
ከወደድኩት ላጋራቹ
  ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏   ••አይቶ እንደመራመድ ••መርጦ እንደመናገር ••ታግሶ እንደመኖር መልካም ነገር የለም  √ ደስ የምትሰኙበት ፈጣሪን እምታመሰግኑበት እለተ አርብ እንዲሆንላቹ ተመኘው መልካም ቀን ውዶቼ😍 Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ምን ግዜም በህይወት ስንኖር ከባድ ነገር ውስጥ ብንገባም ባንገባም "ህይወት ከኔ ምንድነው እየጠየቀች ያለችው ብለን መጠየቅ አለብን ብዙ ግዜ እኔ
ከወደድኩት ላጋራቹ
  ለዛሬው ቀናችን ፈጣሪ ይመስገን🙏   ምን ግዜም በህይወት ስንኖር ከባድ ነገር ውስጥ ብንገባም ባንገባም "ህይወት ከኔ ምንድነው እየጠየቀች ያለችው ብለን መጠየቅ አለብን ብዙ ግዜ እኔ ከህይወት ምንድነው ምፈልገው ብለን ነው አይደል የምንጠይቀው አሁን ግን ጥያቄው ይገለበጣል። ምንም አይነት ችግርን እንጋፈጥ ያ ችግር ከኔ ምንድነው ሚፈልገው በዚህ ሁኔታ ውስጥ ምንድነው ማድረግ ነው ያለብኝ ነገር ግን ይሄ ችግር ከኔ ምንድነው ሚፈልገው ስንል እንደ ተበዳይ ሆነን ሳይሆን የምርም ለማወቅ ለመረዳት እንደሚፈልግ ሰው ሆነን ነው። አንዳንድ ነገሮች በህይወታችን ይከሰታሉ ትእግስትን ሊያስተምረን ወይም ድፍረትን ሊያስተምሩን ይችላሉ አሊያም ወድቆ መነሳትን የሚያስተምሩ ሁኔታዋችም ሊፈጠሩ ይችላሉ ነገር ግን በህይወታቹ ይሄን ጥያቄ ከጠየቅን ህይወት እኛን ምን ልታስተምረን እንደፈለገች እያወቅን እንመጣለን። Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

ከወደድኩት ላጋራቹ ለዛሬው አዋዋላችን ፈጣሪ ይመስገን🙏 ምን ግዜም በህይወት ስንኖር ከባድ ነገር ውስጥ ብንገባም ባንገባም "ህይወት ከኔ ምንድነው እየጠየቀች ያለችው ብለን መጠየቅ አለብን ብዙ ግዜ
ከወደድኩት ላጋራቹ
  ለዛሬው አዋዋላችን ፈጣሪ ይመስገን🙏   ምን ግዜም በህይወት ስንኖር ከባድ ነገር ውስጥ ብንገባም ባንገባም "ህይወት ከኔ ምንድነው እየጠየቀች ያለችው ብለን መጠየቅ አለብን ብዙ ግዜ እኔ ከህይወት ምንድነው ምፈልገው ብለን ነው አይደል የምንጠይቀው አሁን ግን ጥያቄው ይገለበጣል። ምንም አይነት ችግርን እንጋፈጥ ያ ችግር ከኔ ምንድነው ሚፈልገው በዚህ ሁኔታ ውስጥ ምንድነው ማድረግ ነው ያለብኝ ነገር ግን ይሄ ችግር ከኔ ምንድነው ሚፈልገው ስንል እንደ ተበዳይ ሆነን ሳይሆን የምርም ለማወቅ ለመረዳት እንደሚፈልግ ሰው ሆነን ነው። Join us @adviceeeeee You can contact me @wintagh

ነፍስ ይማር #ነፃነት ወርቅነህ ከፃፈቸው ፅሁፎች ውስጥ
+3
ነፍስ ይማር #ነፃነት ወርቅነህ ከፃፈቸው ፅሁፎች ውስጥ