❤️ሰንበት ት/ቤት እንወድሻለን❤️
رفتن به کانال در Telegram
በ/ሰ/ት/ቤት የሚቀርቡ ዝማሬዎች እህት ወንድሞቻችን ጋር የምንካፈልበት መንፈሳዊ የሰ/ት/ቤት ማዕድ ነው። ኪነጥበብና ፎቶዎችን ለማግኘት እህት ቻናል የሆነውን ይቀላቀሉ❤ @senbet_tmehert_bet2 ❤ "ሰ/ት/ቤት እንወድሻለን አሳድገሽናል፣ዕውቀትሽን ከአገልግሎት ጋር መግበሽናልና።"
نمایش بیشترأثيوبيا7 682دسته بندی مشخص نشده است
3 001
مشترکین
+3624 ساعت
+687 روز
+38530 روز
آرشیو پست ها
#ምጽዋት በአበው አንደበት
"አንተ ልትበላው ያልፈለግኸው እንጀራ የተራቡት ሰዎች እንጀራ ነው። በቁም ሳጥንህ ውስጥ ሰቅለህ የተውከው ልብስ ዕርቃኑን የሆነው ሰው ልብስ ነው። የማታደርጋቸው ጫማዎችህ ባዶ እግሩን የሚሔድ ሰው ጫማዎች ናቸው። የቆለፍክበት ገንዘብ የደሃው ገንዘብ ነው። የማትፈጽማቸው የቸርነት ሥራዎች ሁሉ ኢፍትሐዊ ድርጊቶችህ ናቸው።"
#ቅዱስ_ባስልዮስ
"አንድ ነዳይ አጥብቆ እየለመነህ በቸልታ ትተኸው ስትሔድ እግዚአብሔርን አጥብቀህ በምትለምን ጊዜ ቢተውህ የሚሰማህን አስብ።"
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
"ክርስቶስን በቤተ ክርስቲያን ደጃፍ ወድቆ በሚለምነው ነዳይ ውስጥ ካላገኘኸው ውስጥ ገብተህ በመንበሩ ላይ ባለው ጽዋ ላይ አታገኘውም።"
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
"ወንድምህ ዕርቃኑን ወድቆ እያለቀሰ ነው ፣ አንተ ግን የሚያምር የወለል ንጣፍ ለመምረጥ ተቸግረህ ቆመሃል።"
#ቅዱስ_አምብሮስ
"አባት ሆይ ወጪውን ሳናሰላ እንድንመጸውት አስተምረን።"
#ቅዱስ_አግናጥዮስ
✝ፍቅርና ትሕትና /ዘወረደ/✝
Size:- 26.9MB
Length:-24:56
በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan
Repost from ጽርሐ ጽዮን ሰ/ት/ቤት(ዘፈጬ ማርያም)
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን 🙏🏼
ሁላችንም በተቻለ አቅም story እንዲሁም በተለያኑ ማህበራዊ ገጽ group ላይ በመልቀቅ እና በማስተዋወቅ ምእመናንን ቤተሰቦቻችን ወደዚህ ልዩ መርሐ ግብር እንጋብዝ ። 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Repost from መንፈሳዊ ኪነ ጥበብ ብቻ
"ማርያም እኮ ሞተች"
* * * * * * *
"የአብ ወዳጁ
የወልድ ደጁ
የቅዱስ መንፈስ እጁ፡፡"
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
የአባጊዮረጊስ ዘጋስጫ
የማትወዳደር ምረጫ
የአባ ሕርያቆስ ቅዳሴው
የቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴው
ዮሴፍ ሲገፍፍ የለበሳት
ያዕቆብ በልቡ ያነገሣት
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
ገብርኤል ለብስራት
ወዴት ልላክ? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
የቱ ጋር ነች? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
እናትህ የቷ ናት? ብሎ ያልጠየቀው
በሚካኤል አክናፍ መልኳን ስለሚያውቀው፡፡
ሰማይን ያለባላ ያቆመ
ወንዳቺ ሆድ ያዘመመ
ጥንተ ናፍቆት
የመለኮት
ዓይንሽ የሰባቱ ሰማያት መስኮት፡፡
ያ ትሁት ገፅሽን
በክንፍ ላይ ስሎሽ መላእክት ያያሉ
ለምነውት ነበር ፍጠራት እያሉ፡፡
(ቶሎ በል እያሉ)
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ
ነፍሴ ወዴት ደረስሽ? ማርያምን ሳትነኪ
አንቲ ውዕቱ
እኔ ምዑቱ
አንቲ መሶበ ወርቅ
እኔ የበደል ጨርቅ
አንቺ እመአምላክ
የቱ መግነዝ ቻለሽ
ትንሳኤን ወልደሽው ሞትን ትቀምሻለሽ?
አንቺም? እመብርሃን
ማርያምእኮ ሞተች፡፡
ሰማይና ምድር
ወይቦ መልካቸው ሀዘን እያማጡ
እስከዛሬ አሉ
መላእክት ሁሉ እንደደነገጡ፡
ለክልዔቱ ጊዜ እስራኤል ጨነቀው
ከስደት ጀምሮ ኮቴዋን የሚያውቀው፡፡
የዳዊት በገና
ብቻውን ያለቅሳል ራሱን በመግረፍ
ዳዊት አላወቀም የልጅ ልጁን ማረፍ፡፡
ክልዔቱ ጊዜ ጨነቀው እስራኤል
እንኳንና አርፋ
ሲከፋት አይችልም በእርሷ እኮ ሚካኤል::
ክልዔቱ ጊዜ
ሰማይ አለቀሰ የመረረ ከሀሞት
መላእክት አያውቁም ማርያም እንደምትሞት፡፡
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
ስትሰማ ኖሯ በሆዷ ቅዳሴ
አረፈች ይሉኛል ወዮ ነው ለራሴ፡፡
አንቺን እመብርሃን ሞት በምኑ ያዘሽ
አላየሽም እንዴ አምላኩን እንዳዘዝሽ፡፡
የቱ መልአክ ሞት ተላከ ወዳንቺ
ችሎ አይገባም ቤትሽ እሺ ብለሽ እንጂ፡፡
ፍትሃት የለም ለማርያም
የተፈታ የሚገባባት እርሷ ራሷ አርያም፡፡
ለማርያም አይቀደስላት
እርሷ ራሷ ቅዳሴ ናት፡፡
ማርያም እኮ ሞተች፡፡
* * * * * *
@kinexebebe
Repost from 🌹ፈለገ ህይወት🌹
" የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው።"
(የሉቃስ ወንጌል 2:7)
@mierafekidusan
፳፰/፬/፪፼፲፮ ዓ.ም
Repost from የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU
"ዓይኖችህ እንዳዩን ከብዙ ጥቂት ቀርተናልና ልመናችን ፣ እባክህ በፊትህ ትድረስ።" ኤር 42:2
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት!
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
Repost from Hary picture
🌹 ፲፪ 🌹
በዚያ ዘመን ስለህዝብ የሚቆመው
ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሳል
ትንቢተ ዳንኤል ፲፪÷፩
Join and share 👇👇
@harygraphic
@harygraphic
@harygraphic
✍ ለመመዝገብ ✍
❤️💸💲 Forex Trading መማር ለምትፈልጉ ከ ከመሰረታሚ ጀመሮ እስከ Intermediate level ድረስ ለ 3 ወር የተዘጋጀ Course አለ መማር ትችላላቹ ! 40% Discount አዘጋጅተውላችዋል @City_Forex_Ethiopia