cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

KOMBOLCHA PREPARATORY SCHOOL

HIGH SCHOOL (STAY AT HOME)

Больше
Рекламные посты
4 510
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
-5630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ለ12ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ:- 1ኛ. ከ27-28/11/2015 ዓ.ም ከጠዋት ፈረቃ ት/ቤት በመገኘት ከንብረት ክፍል የተዋሳችሁትን መማሪያ መጽሃፍ እንድትመልሱ እናሳውቃለን። 2ኛ. ዩኒፎርማችሁን ለበጎ አድራጎት ክበብ ስትጠቀሙበት የነበረውን አጋዥ መጽሃፍት ለላይብራሪ ክፍል በመስጠት በጎ ስራ እንድትሰሩ ለማስታወስ እንወዳለን። ት/ቤቱ
Показать все...
12ኛ ክፍል ተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በሰላም ወደ ዩኒቨርስቲ አስገብተናል።
Показать все...
የተመደባችሁበትን የመኝታ ክፍል ብሎክና ሌሎች መረጃዎች ከዚህ በላይ ያለውን ተመልከቱ
Показать все...
ለተፈጥሮ ሳይንስና ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ሰዓታችን ዕሁድ በ23/11/2015 ከሰከሰዓት 9:00 _10:00 ብቻ ስለሆነ 8:00 ላይ ት/ቤት በመገኘት የያዛችሁትን ዕቃ አሰፈትሻችሁ የከተማ አስተዳደር ባዘጋጀው መኪና በአንድነት እንድትሄዱ እናሳስባለን። ከዩኒቨርስቲው መርሃ ግብር ውጭ በተናጠል መሄድ ክልክል ነው።
Показать все...
Repost from N/a
Repost from N/a
Repost from N/a
Repost from N/a
አድሚሽን ካርዳችሁ ያሉት መረጃዎች ጋር በማገናዘብ ተለማመዱ።
Показать все...
አድሚሽን ካርድ ያልወሰዳችሁ የ12ኛ ክፍል ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ነገ ረቡዕ 19/11/2015 ዓ.ም 10:00 ት/ቤት በመገኘት መውሰድ ትችላላችሁ።
Показать все...