fa
Feedback
Shengo

Shengo

رفتن به کانال در Telegram

The 1st Ethiopian "Fundamentals Only" platform.

نمایش بیشتر
728
مشترکین
-124 ساعت
+17 روز
+1130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+2
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+32
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+73
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+156
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+193
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+106
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+653
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
04 اکتبر0
03 اکتبر0
02 اکتبر+1
01 اکتبر+1
پست‌های کانال
Trading VS Tech. ኑ መነሳት ያለባቸው ጉዳዮችን እንወያይ። https://vt.tiktok.com/ZS9DSPsarhvkt-W7G9i/

2
ሰላም ጋይስ: እንዴት ናችሁ? ለመላው የክስትና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቻችን እንኳን ለደመራ በዓል አደረሳችሁ ለማለትም ወደድን። 🙌 በዚሁ አጋጣሚ የአንድ ወር የBirhana ጆርናሊንግ አፕ Pro አክቲቬሽን: 6ሺ ብር የሚያወጣውን የICE Psychology የ1 ወር ስልጠና ነፃ እድል እና የ500 ብር ካርድ ሽልማት አንዱን ለመውሰድ ከናንተ የሚጠበቀው ከዚህ በታች ባለው የቲክቶክ ቪዲዮ ላይ ላይክ ማረግ: የፈለጋችሁትን ኮሜንት ማድረግ እና 3 ጊዜ ሼር ማድረግ በቂያችሁ ነው። በእርግጥ ቪዲዮውን ለመሸለም ብቻ ሳይሆን እኖደትሬደርነታችሁም ሙሉ መረጃውን ለማድመጥ ብትሞክሩም ጥሩ ነው። Lets go Fam.🔥🔥🔥 https://vt.tiktok.com/ZSbYnjG6J/
186
3
Retail_vs_Institutional_Trading_—_From_Strategy_Consumer_to_Market.pdf
237
4
Last night PowerPoint about How to Trade like institutional Trader
215
5
NOVA_MARKETS_10_YEAR_BACKTEST_REPORT.pdf
226
6
#Shengo S01E11 How Institutional Traders Trade. https://vt.tiktok.com/ZS9AqEqY4qu9J-MRPsl/
#Shengo S01E11 How Institutional Traders Trade. https://vt.tiktok.com/ZS9AqEqY4qu9J-MRPsl/
217
7
Join live https://vt.tiktok.com/ZS9Aqw9gRydYu-BeaSW/
201
8
ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ!!! በስንት ትእግስት የጠበቅነው በትክክለኛ የባንክ ሬት ዶላርን በህጋዊ መንገድ ቴሌብር፤ CBE እና Mpesa በመጠቀም ዲፖዚት ማድረግ ተችሏል። ያው እንደምታቁት ጉዳዩ
ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ!!! በስንት ትእግስት የጠበቅነው በትክክለኛ የባንክ ሬት ዶላርን በህጋዊ መንገድ ቴሌብር፤ CBE እና Mpesa በመጠቀም ዲፖዚት ማድረግ ተችሏል። ያው እንደምታቁት ጉዳዩ በመንግስት በኩል የግራጫ ዞን ወይም Gray Zone የምንለው ላይ እንደመሆኑ እና መንግስት ትክክለኛ የሆነ መግለጫ ባይሰጠንም ለጊዜው HFM እና WeTrade የተሰኙ ሁለት ፕላትፎርሞች ይህንን ስራ መስራት መጀመራቸው ታውቋል። በቀጣይም እንደነኤክሰነስ እና ሌሎች ብሮከሮች እርምጃውን እንደሚወስዱ እየተጠበቀ ነው። ለጊዜው ጀምሩ ለማለት ባልደፍርም ጥሩ ነገሮች ግን ከፊታችን እየመጡ ስለመሆናቸው ማሳያ ነው። ደስ የሚለው ደግሞ በትክክለኛ የባንክ ሬት በመሆኑ መንግስትም የሚጎዳበት ነገር አይኖርም እኛም በእፎያታ ፈታ እንላለን። በያላችሁበት ይመቻችሁ።
321
9
እነሆ የአይስ ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ አካዳሚ ድህረ ገፅ በይፋ ስራውን ጀምሯል። ዌብሳይቱ ዋናዎቹን በICE ስር የሚሰጡ አራት ዋና ዋና የክፍያ አገልግሎቶችን ጨምሮ - ነፃ መማሪያ የሌክቸር ቪዲዮዎችን፤ - አርቲክሎችን፤ - የብሎግ ፅሁፎችን፤ - የQUIZ ጥያቄ እና መልስ ውድድሮችን፤ - ቶርናመንቶችን፤ - ቻሌንጆችንን - በክፍያ የምንሰጣቸውን አገልግሎቶች መክፈል ለማትችሉ ደግሞ በተለያዩ አክቲቪቲዮቻችሁ የ ⭐️ ነጥብ የምታገኙበት እና አገልግሎቶቻችን የምትገዙበት እድል የምታገኙበት፤ - እንዲሁም ደግሞ አሁንም ገንዘብ ለሌላችሁ ልጆች የገቢ ምንጭ ይሆን ዘንድ አንድ ሰው በክፍያ በናንተ ሪፈራል ካስመዘገባችሁ በአንድ ሰው እስከ 8%[እንደየፓኬጅ አይነቱ ከ100 ብር እስከ 1200 ብር በሰው] የምታገኙበት መዋቅር የታነፀበት ድህረ ገፅ ነው። ትሬደር የሆናችሁ ሁሉ የማታገኙት እድል ነውና ሁላችሁም ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። በተለይ ለነጋድራስ ተማሪዎች የሚቆየው ዲስካውንት የሚቆየው ለአጭር ጊዜ በመሆኑ ደግሞ መመዝገብ አቅሙ ያላችሁ የትም ብትሄዱ የማታገኙት እጅግ ምርጥ ካሪኩለም ላይ የተገነባ ኮርስ ነውና ከታች ባለላችሁ የቴሌግራም ቦት በኩል ምዝገባችሁ ማድረግ የምትችሉ ይሆናል። የዌብሳይት ሊንክ ፡ https://ice-psychology.pro.et/ የቴሌግራም መመዝገቢያ ቦት ፡ https://t.me/ice_registration_bot ብላችሁ መመዝገብ የምትችሉ ይሆናል። ICE
310
10
🌼መልካም አዲስ አመት!!!🌼 ዓመቱን እንደሊባኖስ ዛፍ የምንዠረገግበት ያድርግልን። እንደአገር የራቀንን ሰላም የምናገኝበት: ፍቅርና መትረፍረፍ በየቤታችን ለሁላችንም የሚከፋፈልበት ያርግልን። 🙌
🌼መልካም አዲስ አመት!!!🌼 ዓመቱን እንደሊባኖስ ዛፍ የምንዠረገግበት ያድርግልን። እንደአገር የራቀንን ሰላም የምናገኝበት: ፍቅርና መትረፍረፍ በየቤታችን ለሁላችንም የሚከፋፈልበት ያርግልን። 🙌 💚💛❤️ THE ETN ECOSYSTEM.
297
11
እየተማራችሁ መፅሀፍ ተሸለሙ!!! "ስለትሬዶቻችን የምንጠቀማቸው ቋንቋዎች እና ቃላት ሊያከስሩን እንደሚችሉ ታውቃላችሁ?" ይህንን ቪዲዮ ላይክ፤ ኮሜንት፤ ሼር እንዲሁም ፔጁን ፎሎው ማድረግ ብቻ በእጣ
እየተማራችሁ መፅሀፍ ተሸለሙ!!! "ስለትሬዶቻችን የምንጠቀማቸው ቋንቋዎች እና ቃላት ሊያከስሩን እንደሚችሉ ታውቃላችሁ?" ይህንን ቪዲዮ ላይክ፤ ኮሜንት፤ ሼር እንዲሁም ፔጁን ፎሎው ማድረግ ብቻ በእጣ ማውጣቱ ሂደት ተሳትፋችሁ ተሻላሚ መሆን ትችላላችሁ። ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7683503224371825940
328
12
S05E06 : የመንጋው ኪሳራ ለምን ይጣፍጠናል? (The Bandwagon Effect)፡ ብቻችንን ከማትረፍ ይልቅ... ከ 100 ሰው ጋር አብሮ መክሰር አዕምሯችንን ለምን ያስደስተዋል? https://w
S05E06 : የመንጋው ኪሳራ ለምን ይጣፍጠናል? (The Bandwagon Effect)፡ ብቻችንን ከማትረፍ ይልቅ... ከ 100 ሰው ጋር አብሮ መክሰር አዕምሯችንን ለምን ያስደስተዋል? https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7682825569309838608
285
13
ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE ላይቭ ኢንተርቪው ፕሮግራማችን ትላንት ባጋጠመን የቴክኒክ [የኢንተርኔት] መቋረጥ ምክንያት ለዛሬ የተላለፈው የዚህ ሳምንት ቃለመጠይቃችን እ
ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE ላይቭ ኢንተርቪው ፕሮግራማችን ትላንት ባጋጠመን የቴክኒክ [የኢንተርኔት] መቋረጥ ምክንያት ለዛሬ የተላለፈው የዚህ ሳምንት ቃለመጠይቃችን እነሆ ከ @ethiosmctrader ጋር ቆይታዋን ለማረግ ላይቭ መድረኩን ክፍት አድረጋለች። በትሬዲንጉ አለም አዲስ ሆናችሁም ሆነ ልምድን የቀሰማችሁ ልጆች ብዙ ነገራቶችን የምንማማርባት መድረክ ናትና ከታች ባለው ሊንክ ላይቭ ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። በያላችሁበት ይመቻችሁ። https://vt.tiktok.com/ZS9SRDYAFLMXB-y8Dyt/
248
14
ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE ላይቭ ኢንተርቪው ፕሮግራማችን እነሆ ዛሬም ጊዜ እና ሰዓቷን ጠብቃ ከደቂቃዎች በኋላ ከ @ethiosmctrader ጋር ቆይታዋን ታረጋለች።
ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE ላይቭ ኢንተርቪው ፕሮግራማችን እነሆ ዛሬም ጊዜ እና ሰዓቷን ጠብቃ ከደቂቃዎች በኋላ ከ @ethiosmctrader ጋር ቆይታዋን ታረጋለች። በትሬዲንጉ አለም አዲስ ሆናችሁም ሆነ ልምድን የቀሰማችሁ ልጆች ብዙ ነገራቶችን የምንማማርባት መድረክ ናትና ከታች ባለው ሊንክ ላይቭ ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። በያላችሁበት ይመቻችሁ። https://vt.tiktok.com/ZS9SRDYAFLMXB-y8Dyt/
240
15
ሰላም የሸንጎ አባላት የዚህ ሳምንት 3ሰዓት live ወደ ቀጣይ ሳምንት ተዘዋዉሯል። በቀጣይ ሳምንት ጠለቅ ባለ እናም በአስተማሪ ርዕሰ እንገናኛለን! ሸንጎ የኛ!!!!
932
16
ማታ ትሬድ ገብታችሁ እንቅልፍ አጥታችሁ ታውቃላችሁ? 😅 ማርኬቱ አላታለላችሁም፣ ያታለላችሁ "The Zeigarnik Effect" የሚባለው የጭንቅላታችሁ የፍርሃት በሽታ ነው! 🧠 በ Slide 8 ላይ
ማታ ትሬድ ገብታችሁ እንቅልፍ አጥታችሁ ታውቃላችሁ? 😅 ማርኬቱ አላታለላችሁም፣ ያታለላችሁ "The Zeigarnik Effect" የሚባለው የጭንቅላታችሁ የፍርሃት በሽታ ነው! 🧠 በ Slide 8 ላይ ያሉትን 3 ህጎች ካላወቃችሁ ጤናችሁን አጥታችሁ አካውንታችሁን ዜሮ ታደርጋላችሁ! የቪዲዮ ሊንክ: https://vt.tiktok.com/ZSq16EcVt/ 🚨 የ1 ወር የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ማስተር-ክላስ አካዳሚ ኮርሴን በቀን ከ1$ በታች በሚያወጣ ዋጋ (30 ቪዲዮዎች፣ 120 ቻሌንጆች፣ የ DISC ፈተና እና ሰርተፍኬት አለው!)  11ኛ ዙር ትምርታችን ሰኞ መስከረም 4 የሚጀምር ስለሆነ ኮርሱን ለመውሰድ የምትፈልጉ በቴሌግራም ከስተመር ሰፖርታችን @ic_ethiopia ብላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። #TradingPsychology #ForexEthiopia #CryptoEthiopia #Mindset #Ethiopia #IcePsychologyAcademy
341
17
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ትላንት በእንግዳችን በኩል በተፈጠረ የቴክኒካል ችግር ምክንያት ሳይደረግ ለዛሬ የተላለፈው ICE Interview ዝግጅታችን ቆይታችንን ከAK4X ጋር አሁን የጀመረ መሆኑ
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ትላንት በእንግዳችን በኩል በተፈጠረ የቴክኒካል ችግር ምክንያት ሳይደረግ ለዛሬ የተላለፈው ICE Interview ዝግጅታችን ቆይታችንን ከAK4X ጋር አሁን የጀመረ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን። መገኘት የምትፈልጉ ብዙ ነገር ትማሩበታላችሁና የምትችሉ ተገኙ ለማለት ወደድን። https://vt.tiktok.com/ZS9BQgG6Rh2AF-GVd7K/
305
18
ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE INTERVIEW ሰዓቷን ጠብቃና ዝግጅቷን አጠናቃ ጀምራለች። በዚህ ዝግጅት የተለያዩ ኢትዮጵያዊ ትሬደሮችን ተሞክሮ በቃለመጠይቅ መንገድ እያ
ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE INTERVIEW ሰዓቷን ጠብቃና ዝግጅቷን አጠናቃ ጀምራለች። በዚህ ዝግጅት የተለያዩ ኢትዮጵያዊ ትሬደሮችን ተሞክሮ በቃለመጠይቅ መንገድ እያቀረበችላችሁ የበዙ የትሬዲንግ እውቀቶች የሚንሸራሸሩባት እያዝናናች አስተማሪ የሆነች ፕሮግራም እንደሆነችም ይታወቃል። ዛሬ እንግዳችን በኮሚዩኒቲ የብራንድ ስሙ AK4X በሚል የምታውቁት ኢትዮጵያዊ የቮሊዩም እና ዳታ ላይ ብቻ የተመረኮዘ ትሬደር ወንድማችንን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። የተለዩ ሀሳቦችን ማንሳቱ የማይቀር ስልሆነ ባያመልጣችሁ ምክራችን ነው... ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል። የቲክቶክ ላይቭ ሊንክ ፡ https://vt.tiktok.com/ZS9BuhAYqR6Dd-GEqDm/
317
19
August 28,2026 Weekly fundamentals
301
20
#S01E10 : ቶክናይዜሽን እና ዲጂታል ብር በዛሬው የሸንጎ ቆይታችን ስለክሪፕቶና ከአገራችን ኢትዮጵያ ጋር ስላለው የወደፊት እጣፈንታ እንወያያለን። ከዲጂታል ገንዘቦች እስከ CBDC: ከማክሮ ኢኮኖ
#S01E10 : ቶክናይዜሽን እና ዲጂታል ብር በዛሬው የሸንጎ ቆይታችን ስለክሪፕቶና ከአገራችን ኢትዮጵያ ጋር ስላለው የወደፊት እጣፈንታ እንወያያለን። ከዲጂታል ገንዘቦች እስከ CBDC: ከማክሮ ኢኮኖሚያዊ ሁነት እስከ ቶክናይዜሽን የስራ እድል ስራዎች ድረስ በምሽቱ መርሀ ግብር ብዙ ነገር አውጥተን እናወርዳለን። በቀጥታ መድረካችን ላይ በመሳተፍ እውቀትን እንገበያይ ዘንድ ጥሪያችንን ልናቀርብላችሁ ወደድን። መልካም ምሽት በያላችሁበት። ሊንክ : https://vt.tiktok.com/ZS9BfcNds4GeX-Fcn3i/
330