fa
Feedback
Namelefan_High_School@2012

Namelefan_High_School@2012

رفتن به کانال در Telegram
2 324
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-177 روز
-4930 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
مه '26
مه '26
+2
در 0 کانال‌ها
آوریل '26
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+138
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+115
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+132
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+95
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+175
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+104
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+77
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+163
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+112
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+270
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+122
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+152
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+96
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+84
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+163
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+125
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+951
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
07 مه0
06 مه0
05 مه0
04 مه0
03 مه0
02 مه+1
01 مه+1
پست‌های کانال
ከዚህ በኋላ ከታች ባለው የቴሌግራም ቻናል ስም የት/ ቤቱ ልዩ ልዩ ማስተወቂያዎችና መረጃ የሚለቀቅ ሲሆን አዲሱን ቻናል Join በማድረግ ወቅታዊ መረጃ እንድትከታተሉ እናሳውቃለን። Namelefan high School 2018 Or https://t.me/NHSTC

2
ማስታወቂያ         ቀን 29/05/2018 ለ2018 የት/ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ። (1), የ2ኛ ሴሚስቴር ትምህርት የሚጀምርበት ቀን 4/06/2018 መሆኑን አውቃቹህ ት/ቤት በተጠቀሰው ቀን በመገኘት የመማር ስራ እንድትጀምሩ እና ስለ መምጣታቹህ ቴንዳንስ እንድታስይዙ  ከወዲሁ እናሳውቃለን። (2), የሴሌክት አካዳሚ መማር ና ማስተማር ለመከታታል ክፍያ የፈፀማቹህ ተማሪዎች ዝርዝር በቴሌግራም የለቀቅን ስሆን ክፍያ ፈፅማቹህ ስማቹህ ያልወጠ ተማሪዎች ካላቹህ በአስቾካይ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን። ሪፖርት የሚታደርጉበት ሞባይል ቁጥር 0913171779 ይሆናል። ማሳሳብያ - ክፍያ የፈፀማቹህ ከሰኞ ጀምሮ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ዝርዝራቹሁን በአንድ ላይ ለመላክ እንድመቸን ዝርዝር ላይ ያልተካተታቹህ ተማሪዎች ከዘሬ አርብ ጀምሮ እስከ እሁድ አሳውቁኝ። የት/ቤቱ ር/መምህር
1 763
3
Exam Room Grade 9 and 10.pdf
2 857
4
Schedule.pdf
2 715
5
Exam Rooms For Grade 11 &12 .pdf
2 747
6
Dropout student (1).docx
3 375
7
بدون متن...
1 692
8
ማስታወቂያ ቀን 6/2/2018 12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና ወስደው የዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያልመጣላቸው ሴት ተማሪዎች አዲስ አበበ በሚገኛው ኮቶቤ መምህራን ዩንቨርሲቲ ውስጥ በዲፕሎማ መርሃ ግብር እስፖንሰር ተደርጎላቹህ መማር ለምትፈልጉ ሴት ተማሪዎች ከነገ ቀን 07/2/2018 ጀምሮ በስራ ቀናት ት/ቤታቹህ በመምጣት ተመዝግባቹህ ሙሉ እስፖንሰር በሚያደርገው ድርጂቱ በሚያወጣቸው መስፈርቶች ተወዳድራቹህ በማላፍ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ት/ቤቱ ከወዲሁ ያሳውቃል።
2 167
9
2018 STUDENTS ROOM.xlsx
2 627
10
ቀን 2/2/2018 ለ9ኛ ክፍል ተማሪዎች የክፍል ድልድል።
2 488
11
አስቾካይ መልእክት አምና በ2017 ከክልል የደረጀ እድገት እና እርከን ተሰርቶላቹህ በፔሮል ያልተተከለላቹህ መምህራን ካላቹህ በጉሩፑ ላይ ወይም በእኔ ስልክ ስማቹሁን ላኩ።
657
12
ማስታወቂያ ቀን 29/1/2018 ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ቢቻ። ለመጨረሻ ጊዜ የሞያ ትምህርት ቂያሬ ማድረግ የሚትፈልጉ ተማሪዎች ከዘሬ ከሰአት እስከ ነገ አርብ ቀን 30/1/2018 ጡዋት እና ከሰአት ቢቻ ፍላጎታቹሁን እንድትመርጡ እያሳወቅን በሌላ ቀነት የሞያ ትምህርት ቂያሬ ለማድረግ ምንም አይነት ምክንያት ት/ቤቱ ለ3ኛ ጊዜ የማያስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን።
2 834
13
بدون متن...
3 358
14
ማስታወቂያ ቀን 19/1/2018 8ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት የመጣቹህ በትምህርት ፅ/ቤት በኩል ስም ዝርዝራቹህ የተወቀ ሆኖ ጡዋት ላይ ሪፖርት እንድታደርጉ ብለን ባስተላላፍነው መልእክት መሰረት ትምህርት ፅህፈት ቤት ተገኝታቹህ ርፖርት ያደረጋቹህ ወይም ያላደረጋቹህ ሆናቹህ 9ኛ ክፍል እኛ ጋ ተመዝግባቹህ በመማር ላይ የነበራቹህ ተማሪዎች መማር ያለባቹህ ተወዳድራቹህ ባለፋቹበት ቦታ ወይም ት/ቤት ነው። የሚል ጠንካራ አቋም በክልል ት/ቢሮ እና በከተማው ት/ፅ/ቤት ስላለ ውድድር አድርጋቹህ ሳታጠናቅቁ በእኛ ት/ቤት የደረጋቹሁት ምዝገበ የሚናቋርጥ መሆኑን በጥብቅ ከወዲሁ እያሳወቅን አሁኑም በአስቾካይ ዘሬ እስከ 10:00 ት/ፅ/ቤት በመሄድ የሚሰጣቹሁን አቅጣጫ እንድትቀበሉ ስንል ከወዲሁ እናሳውቃለን።
3 308
15
ቀን 19/1/2018 በት/ቤቱ የተሰጣቹህ የተማሪ መታወቂያ በየ አመቱ እድሳት ስለ ሚፃፍበት መሳሸግ የተከለከለ ስሆን ከነገ ጀምሮ መታወቂያቹሁን በተሰጣቹህ ባጅ ውስጥ በመቀስ አስተካክላቹህ በማስገባት በአንገት ላይ ማንጠልጣያ አድርጋቹ እንድትመጡ። መታወቂያ፣ ባጅ ና ማንጠልጠያ ያልወሰዳቹህ እንድትወስዱ። ዩኒፎርማቹሁን በአግባቡ ለብሳቹህ እንድትመጡ። ሞባይል ይዛቹህ መምጣት የተከለከለ ነው። ሌሎችን የፈረማቹሁትን ህግጋት በሀላፊነት ተግብራቹህ እንድትወጡ ከወዲሁ እናሳውቃለን።
2 651
16
ማስታወቂያ ቀን 18/1/2018 አዲስ 9ኛ ክፍል የገባቹህ የደረጀ  ተማሪዎች በቅርቡ አዋሽ ትምህርት ፅ/ቤት በአካል ተገኝታቹህ ኦሬንቴሽን የተሰጣቹህ ተማሪዎች ነገ 2:00 ላይ በድጋሚ እዛው ትምህርት ፅ/ቤት ስለምትፈለጉ በአካል እንድትገኙ መልእክት ተላልፎዋል።
2 622
17
በ2017 የ12ኛ ክፍል ሚዘና ወስዳቹህ የዩንቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣቹህ ተማሪዎቻችን በዚህ ስልክ ቁጥር +251935448605 ደውላቹህ ስማቹሁን፣ አይዲ ቁጥራቹሁን እና ከ1 እስከ 10 ዩንቨርሲቲ ምርጫቹሁን ሞልታቹህ እንድትልኩ እናሳውቃለን።
3 028
18
Photo from MOhammed Seid
Photo from MOhammed Seid
3 047
19
ማስታወቂያ ቀን 9/1/2018 አዲስ 9ኛ ክፍል የገባቹህ የደረጀ ተማሪዎች በቅርቡ አዋሽ ትምህርት ፅ/ቤት በአካል ተገኝታቹህ ኦሬንቴሽን የተሰጣቹህ ተማሪዎች ዘሬ 10:00 ላይ በድጋሚ እዛው ትምህርት ፅ/ቤት ስለምትፈለጉ በአካል እንድትገኙ መልእክት ተላልፎዋል። በመቀጠል በምዝገባ ወቅት ለቀን 10/1/2018 የተማሪ ወላጅ ስብሰባ እንዳለ በወረቀት ማሳወቃችን ይታወቃል። በመሆኑም ቀን 10/1/2018 ነገ ቅዳሜ ስለ ሆነ ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል የሁሉም ተማሪ ተጠሪ ወላጅ ወይም ቤተሰብ ከ2:00 እስከ 2:30 ድረስ ት/ቤት በአካል እንዲገኙ ስንል ከወዲሁ በአክብሮት እናሳውቃለን።
3 231
20
بدون متن...
3 838