728
订阅者
-124 小时
+17 天
+1130 天
数据加载中...
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+2
在0个频道中
九月 '26
+32
在2个频道中
Get PRO
八月 '26
+73
在2个频道中
Get PRO
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在0个频道中
Get PRO
五月 '260
在0个频道中
Get PRO
四月 '260
在0个频道中
Get PRO
三月 '260
在0个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '250
在0个频道中
Get PRO
四月 '250
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在1个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
十一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十月 '240
在0个频道中
Get PRO
九月 '240
在0个频道中
Get PRO
八月 '240
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+17
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+53
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+83
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+156
在2个频道中
Get PRO
十二月 '23
+193
在2个频道中
Get PRO
十一月 '23
+106
在2个频道中
Get PRO
十月 '23
+40
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+653
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 04 十月 | 0 | |||
| 03 十月 | 0 | |||
| 02 十月 | +1 | |||
| 01 十月 | +1 |
频道帖子
| 2 | ሰላም ጋይስ: እንዴት ናችሁ? ለመላው የክስትና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቻችን እንኳን ለደመራ በዓል አደረሳችሁ ለማለትም ወደድን። 🙌
በዚሁ አጋጣሚ የአንድ ወር የBirhana ጆርናሊንግ አፕ Pro አክቲቬሽን: 6ሺ ብር የሚያወጣውን የICE Psychology የ1 ወር ስልጠና ነፃ እድል እና የ500 ብር ካርድ ሽልማት አንዱን ለመውሰድ ከናንተ የሚጠበቀው ከዚህ በታች ባለው የቲክቶክ ቪዲዮ ላይ ላይክ ማረግ: የፈለጋችሁትን ኮሜንት ማድረግ እና 3 ጊዜ ሼር ማድረግ በቂያችሁ ነው።
በእርግጥ ቪዲዮውን ለመሸለም ብቻ ሳይሆን እኖደትሬደርነታችሁም ሙሉ መረጃውን ለማድመጥ ብትሞክሩም ጥሩ ነው።
Lets go Fam.🔥🔥🔥
https://vt.tiktok.com/ZSbYnjG6J/ | 186 |
| 3 | Retail_vs_Institutional_Trading_—_From_Strategy_Consumer_to_Market.pdf | 237 |
| 4 | Last night PowerPoint about How to Trade like institutional Trader | 215 |
| 5 | NOVA_MARKETS_10_YEAR_BACKTEST_REPORT.pdf | 226 |
| 6 | #Shengo
S01E11 How Institutional Traders Trade.
https://vt.tiktok.com/ZS9AqEqY4qu9J-MRPsl/ | 217 |
| 7 | Join live
https://vt.tiktok.com/ZS9Aqw9gRydYu-BeaSW/ | 201 |
| 8 | ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ!!!
በስንት ትእግስት የጠበቅነው በትክክለኛ የባንክ ሬት ዶላርን በህጋዊ መንገድ ቴሌብር፤ CBE እና Mpesa በመጠቀም ዲፖዚት ማድረግ ተችሏል። ያው እንደምታቁት ጉዳዩ በመንግስት በኩል የግራጫ ዞን ወይም Gray Zone የምንለው ላይ እንደመሆኑ እና መንግስት ትክክለኛ የሆነ መግለጫ ባይሰጠንም ለጊዜው HFM እና WeTrade የተሰኙ ሁለት ፕላትፎርሞች ይህንን ስራ መስራት መጀመራቸው ታውቋል። በቀጣይም እንደነኤክሰነስ እና ሌሎች ብሮከሮች እርምጃውን እንደሚወስዱ እየተጠበቀ ነው። ለጊዜው ጀምሩ ለማለት ባልደፍርም ጥሩ ነገሮች ግን ከፊታችን እየመጡ ስለመሆናቸው ማሳያ ነው። ደስ የሚለው ደግሞ በትክክለኛ የባንክ ሬት በመሆኑ መንግስትም የሚጎዳበት ነገር አይኖርም እኛም በእፎያታ ፈታ እንላለን።
በያላችሁበት ይመቻችሁ። | 321 |
| 9 | እነሆ የአይስ ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ አካዳሚ ድህረ ገፅ በይፋ ስራውን ጀምሯል።
ዌብሳይቱ ዋናዎቹን በICE ስር የሚሰጡ አራት ዋና ዋና የክፍያ አገልግሎቶችን ጨምሮ
- ነፃ መማሪያ የሌክቸር ቪዲዮዎችን፤
- አርቲክሎችን፤
- የብሎግ ፅሁፎችን፤
- የQUIZ ጥያቄ እና መልስ ውድድሮችን፤
- ቶርናመንቶችን፤
- ቻሌንጆችንን
- በክፍያ የምንሰጣቸውን አገልግሎቶች መክፈል ለማትችሉ ደግሞ በተለያዩ አክቲቪቲዮቻችሁ የ ⭐️ ነጥብ የምታገኙበት እና አገልግሎቶቻችን የምትገዙበት እድል የምታገኙበት፤
- እንዲሁም ደግሞ አሁንም ገንዘብ ለሌላችሁ ልጆች የገቢ ምንጭ ይሆን ዘንድ አንድ ሰው በክፍያ በናንተ ሪፈራል ካስመዘገባችሁ በአንድ ሰው እስከ 8%[እንደየፓኬጅ አይነቱ ከ100 ብር እስከ 1200 ብር በሰው] የምታገኙበት መዋቅር የታነፀበት ድህረ ገፅ ነው።
ትሬደር የሆናችሁ ሁሉ የማታገኙት እድል ነውና ሁላችሁም ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
በተለይ ለነጋድራስ ተማሪዎች የሚቆየው ዲስካውንት የሚቆየው ለአጭር ጊዜ በመሆኑ ደግሞ መመዝገብ አቅሙ ያላችሁ የትም ብትሄዱ የማታገኙት እጅግ ምርጥ ካሪኩለም ላይ የተገነባ ኮርስ ነውና ከታች ባለላችሁ የቴሌግራም ቦት በኩል ምዝገባችሁ ማድረግ የምትችሉ ይሆናል።
የዌብሳይት ሊንክ ፡ https://ice-psychology.pro.et/
የቴሌግራም መመዝገቢያ ቦት ፡ https://t.me/ice_registration_bot ብላችሁ መመዝገብ የምትችሉ ይሆናል።
ICE | 310 |
| 10 | 🌼መልካም አዲስ አመት!!!🌼
ዓመቱን እንደሊባኖስ ዛፍ የምንዠረገግበት ያድርግልን። እንደአገር የራቀንን ሰላም የምናገኝበት: ፍቅርና መትረፍረፍ በየቤታችን ለሁላችንም የሚከፋፈልበት ያርግልን። 🙌
💚💛❤️
THE ETN ECOSYSTEM. | 297 |
| 11 | እየተማራችሁ መፅሀፍ ተሸለሙ!!!
"ስለትሬዶቻችን የምንጠቀማቸው ቋንቋዎች እና ቃላት ሊያከስሩን እንደሚችሉ ታውቃላችሁ?"
ይህንን ቪዲዮ ላይክ፤ ኮሜንት፤ ሼር እንዲሁም ፔጁን ፎሎው ማድረግ ብቻ በእጣ ማውጣቱ ሂደት ተሳትፋችሁ ተሻላሚ መሆን ትችላላችሁ።
ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7683503224371825940 | 328 |
| 12 | S05E06 : የመንጋው ኪሳራ ለምን ይጣፍጠናል? (The Bandwagon Effect)፡ ብቻችንን ከማትረፍ ይልቅ... ከ 100 ሰው ጋር አብሮ መክሰር አዕምሯችንን ለምን ያስደስተዋል?
https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7682825569309838608 | 285 |
| 13 | ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE ላይቭ ኢንተርቪው ፕሮግራማችን ትላንት ባጋጠመን የቴክኒክ [የኢንተርኔት] መቋረጥ ምክንያት ለዛሬ የተላለፈው የዚህ ሳምንት ቃለመጠይቃችን እነሆ ከ @ethiosmctrader ጋር ቆይታዋን ለማረግ ላይቭ መድረኩን ክፍት አድረጋለች። በትሬዲንጉ አለም አዲስ ሆናችሁም ሆነ ልምድን የቀሰማችሁ ልጆች ብዙ ነገራቶችን የምንማማርባት መድረክ ናትና ከታች ባለው ሊንክ ላይቭ ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። በያላችሁበት ይመቻችሁ።
https://vt.tiktok.com/ZS9SRDYAFLMXB-y8Dyt/ | 248 |
| 14 | ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE ላይቭ ኢንተርቪው ፕሮግራማችን እነሆ ዛሬም ጊዜ እና ሰዓቷን ጠብቃ ከደቂቃዎች በኋላ ከ @ethiosmctrader ጋር ቆይታዋን ታረጋለች። በትሬዲንጉ አለም አዲስ ሆናችሁም ሆነ ልምድን የቀሰማችሁ ልጆች ብዙ ነገራቶችን የምንማማርባት መድረክ ናትና ከታች ባለው ሊንክ ላይቭ ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። በያላችሁበት ይመቻችሁ።
https://vt.tiktok.com/ZS9SRDYAFLMXB-y8Dyt/ | 240 |
| 15 | ሰላም የሸንጎ አባላት
የዚህ ሳምንት 3ሰዓት live ወደ ቀጣይ ሳምንት ተዘዋዉሯል። በቀጣይ ሳምንት ጠለቅ ባለ እናም በአስተማሪ ርዕሰ እንገናኛለን!
ሸንጎ የኛ!!!! | 932 |
| 16 | ማታ ትሬድ ገብታችሁ እንቅልፍ አጥታችሁ ታውቃላችሁ? 😅 ማርኬቱ አላታለላችሁም፣ ያታለላችሁ "The Zeigarnik Effect" የሚባለው የጭንቅላታችሁ የፍርሃት በሽታ ነው! 🧠 በ Slide 8 ላይ ያሉትን 3 ህጎች ካላወቃችሁ ጤናችሁን አጥታችሁ አካውንታችሁን ዜሮ ታደርጋላችሁ!
የቪዲዮ ሊንክ: https://vt.tiktok.com/ZSq16EcVt/
🚨 የ1 ወር የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ማስተር-ክላስ አካዳሚ ኮርሴን በቀን ከ1$ በታች በሚያወጣ ዋጋ (30 ቪዲዮዎች፣ 120 ቻሌንጆች፣ የ DISC ፈተና እና ሰርተፍኬት አለው!)
11ኛ ዙር ትምርታችን ሰኞ መስከረም 4 የሚጀምር ስለሆነ ኮርሱን ለመውሰድ የምትፈልጉ በቴሌግራም ከስተመር ሰፖርታችን @ic_ethiopia ብላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።
#TradingPsychology #ForexEthiopia #CryptoEthiopia #Mindset #Ethiopia #IcePsychologyAcademy | 341 |
| 17 | ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ትላንት በእንግዳችን በኩል በተፈጠረ የቴክኒካል ችግር ምክንያት ሳይደረግ ለዛሬ የተላለፈው ICE Interview ዝግጅታችን ቆይታችንን ከAK4X ጋር አሁን የጀመረ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን። መገኘት የምትፈልጉ ብዙ ነገር ትማሩበታላችሁና የምትችሉ ተገኙ ለማለት ወደድን።
https://vt.tiktok.com/ZS9BQgG6Rh2AF-GVd7K/ | 305 |
| 18 | ሰርክ ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የICE INTERVIEW ሰዓቷን ጠብቃና ዝግጅቷን አጠናቃ ጀምራለች። በዚህ ዝግጅት የተለያዩ ኢትዮጵያዊ ትሬደሮችን ተሞክሮ በቃለመጠይቅ መንገድ እያቀረበችላችሁ የበዙ የትሬዲንግ እውቀቶች የሚንሸራሸሩባት እያዝናናች አስተማሪ የሆነች ፕሮግራም እንደሆነችም ይታወቃል። ዛሬ እንግዳችን በኮሚዩኒቲ የብራንድ ስሙ AK4X በሚል የምታውቁት ኢትዮጵያዊ የቮሊዩም እና ዳታ ላይ ብቻ የተመረኮዘ ትሬደር ወንድማችንን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። የተለዩ ሀሳቦችን ማንሳቱ የማይቀር ስልሆነ ባያመልጣችሁ ምክራችን ነው... ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።
የቲክቶክ ላይቭ ሊንክ ፡ https://vt.tiktok.com/ZS9BuhAYqR6Dd-GEqDm/ | 317 |
| 19 | August 28,2026 Weekly fundamentals | 301 |
| 20 | #S01E10 : ቶክናይዜሽን እና ዲጂታል ብር
በዛሬው የሸንጎ ቆይታችን ስለክሪፕቶና ከአገራችን ኢትዮጵያ ጋር ስላለው የወደፊት እጣፈንታ እንወያያለን። ከዲጂታል ገንዘቦች እስከ CBDC: ከማክሮ ኢኮኖሚያዊ ሁነት እስከ ቶክናይዜሽን የስራ እድል ስራዎች ድረስ በምሽቱ መርሀ ግብር ብዙ ነገር አውጥተን እናወርዳለን። በቀጥታ መድረካችን ላይ በመሳተፍ እውቀትን እንገበያይ ዘንድ ጥሪያችንን ልናቀርብላችሁ ወደድን።
መልካም ምሽት በያላችሁበት።
ሊንክ : https://vt.tiktok.com/ZS9BfcNds4GeX-Fcn3i/ | 330 |
