@Anes jema Official
Aness jema leteketayochu #Menzuma #Neshida #Awrad #Azkar Be melkek le teketayochu yadersal
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
180
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Nure Isneyne Jema
Isneyne Jema leteketayochu
#Ye Isneyne hadrawoch
#Ye ABRAT kegiwochu
#Awrad Ye abratem Ye katbarem
Enalelocharifmenzum
https://t.me/Isneynejema
Nure Isneyne Jema
Isneyne Jema leteketayochu #Ye Isneyne hadrawoch #Ye ABRAT kegiwochu #Awrad Ye abratem Ye katbarem Enalelocharifmenzum
. 人 ★* 。 • ˚* ˚
. (__ _)*ኢድ ሙባረክ*★
. ┃口┃ *ተቀበለሏሁ ሚና*
. ┃口┃★ *ወሚንኩም *˛•
. ┃口┃★ 。* •★ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛* 人 •˛˚ *
. ┃口┃ .-:'''"''''"''.-.
. ┃口┃ (_(_(_()_)_)_)
JOIN 👇
📥 Channel: @adis_neshida
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Repost from UMMI/ኡሚ
00:23
Video unavailableShow in Telegram
ﻟَﺒَّﻴْﻚَ ﺍﻟﻠَّﻬُﻢَّ ﻟَﺒَّﻴْﻚَ، ﻟَﺒَّﻴْﻚَ ﻻَ ﺷَﺮِﻳﻚَ ﻟَﻚَ ﻟَﺒَّﻴْﻚَ، ﺇِﻥَّ ﺍﻟْﺤَﻤْﺪَ ﻭَﺍﻟﻨِّﻌْﻤَﺔَ ﻟَﻚَ ﻭَﺍﻟْﻤُﻠْﻚَ ﻻَ ﺷَﺮِﻳﻚَ
Photo unavailableShow in Telegram
Eid Mubarek
Eid Mubarek
Eid Mubarek
Eid Mubarek
@Anes jema Official
@Anesssjemaaa
@Anesssjemaaa
@Anesssjemaaa
Repost from ዋሪዳ ጀመዕ
Photo unavailableShow in Telegram
🕋እንኳን ለ1442ኛው ለዒድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሰን!🕋
በአሉ
የሰላም
የአንድነት
የፍቅር
እንዲሆንላቹ ዋሪዳ ጀማ እንመኛለን
☪ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም
ሷሊሃል አዕማል ዒድ ሙባረክ!☪
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
https://t.me/warida_jmea
https://t.me/warida_jmea
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Repost from ye allah baroche ❤❤❤❤❤
🔴 የአረፋ ቀን ፆም!
ከአቢ ቀታዳ ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦
﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾
“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
📌 ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል።
📌 ማንኛውም ከነጋ በኋላ ምግብና መጠጥ ያልቀመሰ ሰው ከነጋ በኋላም ቢሆን ነይቶ ጾም መጀመር ይችላል።ነገር ግን ምንዳው የሚጀምረው ከነየተበት ሰዓት ጀምሮ ነው።
📌 ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም።
📌 በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣
1/ ቀኑን መጾም
2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር
3/ ዱዓእ ማብዛት
📌 ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም። ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል።
📌 ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ አርብ ሐምሌ 1 ነው።ለወዳጅና ዘመድም እናስታውስ። ለራሳችን፣ለቤተሰባችንና ለሀገራችን ዱዓ እናድርግ።
"__________________________"
🔴አስቸኳይ መልዕክት አደራ አደራ
🔹ያጀመዓ ነገ እንዴት መፆም ያቅተናል
🔸ነገ 9ኛውን የዙል ሂጃ ቀን🔹
(አረፋ ላይ የሚቆምበትን ቀን) መፆም ያለፈውን አመትና..የሚመጣውን አመት🔹 ወንጀል ያስምራል አደራ እንፁም‼️
🔹🔹🔹🔸🔸🔸
📨 ይህን መልእክት ለእህት ወንድሞች ሼር ያድርጉላቸው 👉🏼 ለአንድ መልካም ነገር መሰራት ምክንያት የሆነ፣ ያ ድርጊት እንዲፈጸም ያበረታታና ያነሳሳ፣ ድርጊቱን ተከትሎ ለሚመጣው ነገር ድርሻ አለው
📗 ወደ መልካም ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ ያገኛል ብለዋል ረሱል (ﷺ
╔═══════════════╗
@Eslmnachin99
╚═══════════════╝
Repost from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
Photo unavailableShow in Telegram
ጨረቃ ስለታየች ነገ ሐሙስ የዙል ሒጃ ወር የመጀመሪያ ቀን ነው። የመጀመሪያዎቹን አስር ቀናት በጾም (እስከ 9ኛው ቀን)፣ በቁርኣን፣ በዚክር፣ በሶደቃና መሰል ኸይር ሥራዎች እናሳልፋቸው።
ለሌሎችም እናስታውስ።
አላህ ይወፍቀን🤲🤲🤲‼