cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ye allah baroche ❤❤❤❤❤

ወደ አላህ ከትጠራና መልካምንም ከሰራ፣ <<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ >> ካለም ሰው ይበለጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
952
مشترکین
+124 ساعت
-37 روز
-530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሕይወታችሁን ለመለወጥ ከፈለጋችሁ . . . ሕይወታችሁን ለመለወጥ ከፈለጋችሁ ምርጫችሁን ለውጡ፡፡ ምርጫ ሳይለወጥ ሕይወት አይለወጥም፡፡ • የምትውሉበት አካባቢ ስትለውጡ ሕይወታችሁ መለወጡ አይቀርም፡፡ • የምታዩትን ማሕበራዊ ሚዲያ ስትለውጡ ሕይወታችሁ መለወጡ አይቀርም፡፡ • የምትይዙትን የቅርብ ጓደኛ ስትለውጡ ሕይወታችሁ መለወጡ አይቀርም፡፡ • የምታነቡትን መጽሐፍ ስትለውጡ ሕይወታችሁ መለወጡ አይቀርም፡፡ • በየቀኑ በመደጋገም የምታደርጓቸውን ልማዶች ስትለውጡ ሕይወታችሁ መለወጡ አይቀርም፡፡ ራሳችሁ የማይሆን ምርጫ እየመረጣችሁ የማይሆን ሕይወት ውስጥ ስትገቡ ብትነጫነጩ ምንም አታመጡም፡፡ ምርጫችሁን አስተካክሉ! ትክክለኛን ነገር ምረጡ!         መልካም ቀን!😊
نمایش همه...
Daily Therapy 43🤍
نمایش همه...
=>>ፍቅርን ማጣጣም የፈለገ ሀላልን ያጥብቅ ምክንያቱም በሀላል ፍቅር ውስጥ ጣፋጭ ፍቅር አለ ፣ እዝነትና ከአሏህ የተሰጠ ውደታም አለ። ብቻ አንተ በ አሏህ ላይ የማያልቅ ተስፋ ይኑርክ እንጂ. መተኪያ የላቸውም ብልክ ለምትላቸው ውድ ነገር ሁሉ እሱ ዘንድ ብዙ ባለጭ የሆኑ መተኪያዎች አሉት #በሶብር_ጠብቅ✅            
نمایش همه...
👆👂👂👈✅ወቅታዊ አጭር ምክር ☞–የመተጫጨት አደቦች ☞–ተገቢ ያልሆኑ ግኑኝነቶች ☞–የሚዲያ ላይ ጥፋቶች ☞–በስልክ እንደፈለጉ ማውራት ☞–ማየት የሚቻልበት መስፈርት ☞–የቀለበት ፕሮግራም 🎤 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ 🔺حفظه الله تعالى!!!            
نمایش همه...
❗️ብዙ ነገሮችን መመለስ ትችላለህ። ጊዜን መመለስ ግን አትችልም። ❗️ህይወትን መመለስ አትችልም። ጊዜ በገንዘብ አይተመንም። ስለዚህም ጊዜህን አታባክነው። በልኩ ተጠቀምበት።✅             ✅ቴሌግራማችን
نمایش همه...
ኢማም ኢብኑል ቀይም ረሂሙላህ እንዲህ በለዋል ቀልብን ሚያበላሹ ነገሮች 5 ናቸው። 1)ከሰዎች ጋር አብዝቶ መቀራረብ 2)ምግብ ማባከን 3) እንቅልፍ ማብዛት 4)ከአላህ ውጪ በሆነ ነገር ልብን ማንጠልጠል 5)ምኞት ማብዛት
نمایش همه...
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁 በዱዐቹ ዘውትር አስታውሷቸው🥺
نمایش همه...
ለ1445 ኛው ዓ.ሂ የሀጅ ስነስርዓት የበርካታ ሀገራት ዜጎች ሳዑዲ አረቢያ በመግባት ላይ ይገኛሉ! … በዛሬው ዕለትም አንዲት ኢንዶኔዢያዊት እናት ለ 1445 ዓ.ሂ የሀጅ ስነስርዓት መዲና አውሮፕላን ማረፊያ እንደደረሰች በስሜት በመዋጥ የደስታ እንባ እያነባች የምስጋና ሱጁድ መውረዷ የዓለም ሚድያዎችን ትኩረት መሳቧ ተገልጿል። … መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
نمایش همه...