fa
Feedback
እውነት ለሁሉ [truth for all]

እውነት ለሁሉ [truth for all]

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል ዓላማው በማስረጃና በመረጃ በመታገዝ እውነትን ከውሸት በመለየት፣ በአላህ ፈቃድ በጨለማ የሚኖሩ ወገኖችን ብርሃን ወደሆነው ኢስላም መጣራት ነው። قُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَمَا يُبْدِئُ الْبَاطِلُ وَمَا يُعِيدُ [ ሱረቱ ሰበእ - 49 ] «እውነቱ መጣ፡፡ ውሸትም መነሻም መድረሻም የለውም (ተወገደ)» በላቸው፡፡

نمایش بیشتر
3 006
مشترکین
-324 ساعت
+77 روز
+6830 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئن '26
ژوئن '26
+43
در 0 کانال‌ها
مه '26
+147
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+72
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+32
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+32
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+39
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+40
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+59
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+89
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+165
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+125
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+88
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+145
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+127
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+136
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+141
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+61
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+138
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+174
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+219
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+171
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+172
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+122
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+132
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+130
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+44
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+123
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+307
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+141
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+519
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+71
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+1 524
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
12 ژوئن+3
11 ژوئن+3
10 ژوئن+2
09 ژوئن+10
08 ژوئن+2
07 ژوئن+2
06 ژوئن+5
05 ژوئن+2
04 ژوئن0
03 ژوئن+5
02 ژوئن+3
01 ژوئن+6
پست‌های کانال
🚫ልቅ የሆኑ የወሲብ ፊልሞችና ምስሎችን በመመልከት ለተለከፉ ሁሉ! ♻️እነዚህ ፊልሞችና ምስሎች የጀሀነም በሮች ናቸው! 📵እነዚህን የበከቱና የተግማሙ ዝሙተኞችን በማየት እስረኛ የሆንክ/ሽ ሁሉ በዚህ ሰበብ ምን እንደሚከተልህ/ሽ ተከታዩን እስተውለህ/ሽ አንብብ/ቢ! ☞ለላጤዎችና ለባለትዳሮች መጨረሻ  ላይ የተቀመጠውን መፍትሄ በጥሞና አንብቡት! ☞የተራቆቱ ዝሞተኞችን ማየት እጅግ ከባባድ ወንጀሎች ውስጥ እንደሚካተቱ ታውቃለህ? ☞እነዚህን ዝሙተኞች መመልከት ውርደትና ደካማነት እንደሚያወርስ ታውቃለህ? ☞እነዚህን ዝሙተኞች መመልከት በሰዎች አይን ያነስክና ወራዳ እንደሚያደርግህ ታውቃለህ? ☞እነዚህን አፀያፊ ምስሎችና ቪድዮዎች በማየት የተለከፈ ወጣት በቀላሉ ካገኘው ተቃራኒ ፆታ ጋር ሁሉ ዝሙት ላይ  የሚወድቅ ይሆናል። እንዲሁም ራስን ወደ ማርካት (masturbation) ሱስና የስንፈተ ወሲብ አደጋ ተጋላጭ የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው። ☞እነዚህን የዝሙት ዌብሳይቶችና የቪድዮ ምስሎች መመልከት በአእምሮህና በአይንህ ላይ ድክመትን እንደሚከስት ታውቃለህ?  ይህን በመመልከት ሱሰኛ የሆነ ሰው ቀለል ያሉ ጉዳዮችን በቀላሉ ይረሳል። ይህ አደጋ እያደገ ሲሄድ የአእምሮ ድክመት አስከትሎበት እንዴት መናገር እንዳለበት ሁሉ ላያውቅ ይችላል! ሌሎችም ብዙ የጤና እክሎች ያጋጥሙታል! ☞ይህ ወንጀል አላህ ዘንድ ወራዳ ሰው እንደሚያደርግህ ታውቃለህ? ☞የእነዚህ ዝሙተኞች ምስል አእምሮህ ላይ ተቀርፇል?  (ይህ የአላህ ቁጣ ምልክት ነው!) ☞እነዚህን ነገሮች መመልከት ትንንሽ ነገሮችን ሁሉ የምትሰጋ ፈሪና ልፍስፍስ እንደሚያደርግህ ታውቃለህ? ☞ይህን እርቃን ብልግና የምትመለከት ሆይ!  የሸሪዓ እውቀትን ብርሃን በፍፁም ማግኘት እንደማትችል ታውቃለህ? ☞በዚህ ወንጀልህ ከምትወዳትና ከምትወድህ የህይወት አጋርህ ባለቤትህ ጋር የተረጋጋ ህይወት መኖር እንደምትነፈግ ታውቃለህ? ☞ይህን አስቀያሚ ተግባር የምትመለከት ከሆነ ደጋግ የአላህ ባሪያዎች ይህን ቀፋፊ ተግባርህን ባትነግራቸውም እንኳን ሊጠሉህ እንደሚችሉ ታውቃለህ? ☞እነዚህን ዝሙተኞችን ማየት ግዴታ የሚሆንብህ በዝሙት ወንጀላቸው በድንጋይ ተወግረው ሲገደሉ ብቻ እንደሆነ ታውቃለህ? ☞ ከዚህ ከምትመለከተው ቀፋፊ ምልከታ እውነተኛ ተውበት አድርገህ ወደ አላህ ካልተመለስክ እጅግ ከባድ ዋጋ ለወደፊት እንደሚያስከፍልህ ታውቃለህ? ☞እጅግ የምትወደውና የምትቀርበው ሰው ሞት ዜና ይህን ነገር እየተመለከትክ ብትሰማ ትወዳለህ? ☞ ከዚህ ወንጀል አፀያፊነት የተነሳ አላህ መሬትን ደርምሶ ሊያስውጥህ እንደሚችል ታውቃለህ? ☞በዚህ ቀፋፊ ምልከታ ላይ ሆነህ ሞት ሊመጣህ እንደሚችል ታውቃለህ? አስከፊ ኻቲማ ሊያስደነግጥህ እንደማይችል እርግጠኛ ነህ? ☞ጌታህ ቻይ ነው!  ለግዜው ይተውኃል፤ ነገር ግን በምትሰራው ወንጀል ደስተኛ ሆኖ እንዳይመስልህ!  ከዚህ ወንጀልህ ተውበት ካላደረክ ለወደፊትም ቢሆን ከባድ መከራ ትጋረጣለህ! ☞ የዒባዳህን ጥፍጥና እንደሚያሳጣህ አምልኮ ላይ ደካማ እንደሚያደርግህ ታውቃለህ?  ለዒባዳ በቆምክ ቁጥር የምታያቸው ምስሎች አዕምሮህን ተቆጣጥረው እንደሚፈታተኑህ ታውቃለህ? በዚህም ከአምልኮ መሸሽና ተስፋ ቢስነት ሊሰማህ ይችላል። ይህ ደግሞ ወደ አደገኛው አዘቅት ክህደት የሚጎትት ጠንቅ ነው። ☞ ራስህን የምትጠላ የወንጀል ምርኮኛ እንደሚያደርግህ ታውቃለህ? ☞ለአላህ ብሎ አንዳች ነገርን የተወ ሰው አላህ የተሻለ መልካም ነገር እንደሚተካለት ታውቃለህ? ☞አላህ በባሪያው መመለስ የሚደሰት የተብቃቃና ምስጉን ጌታ መሆኑን ታውቃለህ? ☞ከወንጀል ጥብቅ ከሆንክ አላህ ከችሮታው እንደሚያብቃቃህ ታውቃለህ? ☞ለደቂቃዎች (ሻህዋ) ስሜት ተብለው የሚሰሩ ወንጀሎች የአመታት ቅጣት እንደሚያመጡ ታውቃለህ?  ☞ዛሬ በዱንያ ላይ የምትሰራቸው ወንጀሎች፦ የተከለከለን ማየት፣ መስራትና ሌሎችንም በዱንያ ላይ ቅጣቱን በድህነት፣ በአደጋ፣ ሪዝቅህን በመከልከል በቤተሰብህ፣ በልጆችህና በቅርብ ሰዎች ላይ አደጋ ሊከስት እንደሚችል ታውቃለህ? ☞ይህ ወንጀል አእምሮህን ተቆጣጥሮ ከምትመለከታት ሴት ሁሉ ቀፋፊው ዝሙት ላይ ለመወደቅ እንደሚገፋፋህ ታውቃለህ? ✅✅✅✅✅ ☞ለላጤዎች ምክር! ♻️ያላገባህ እንደሆነ በተቻለህ መጠን ለማግባት ሞክር! ♻️ስለ ትዳር በቂ እውቀት ይዘህ ወደ ትዳር ግባ! ♻️ ማግባት ካልቻልክ ትርፍ የምትለውን ግዜህን በመልካም ነገር አሳልፍ፦ በፆም፣ በንባብ፣ ስፖርት በመስራት፣  መልካም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በመማር፣ በመስማትና በማየት....... ♻️በብዛት ብቻህን ከመሆን ተቆጠብ ♻️አላህን ከዚህ ቀፋፊ ወንጀል ነፃ እንዲያደርግህ ተማፀን! ♻️መልካም ሰዎች ጋር ለመቀማመጥ ሞክር! ♻️ሸይጣን ይህን ወንጀል ባስታወሰህ ቁጥር ቆራጥ ሆነህ ላለመመለስ ሞክር!  መጀመሪያው ቢከብድብም በሂደት አላህ ይረዳሃል! ☞ለባለ ትዳሮች ምክር ♻️አግብተህ ከሆነ ከትዳር  አጋርህ ጋር ስለ  ህይወታቹህ ያለ እፍረት በግልፅ በመነጋገር የምትፈልጉትን እርካታ ሁሉ ማግኘት እንደምትችል እውቅ! ♻️ በኢስላም ጥላ ስር ያሉ ታማኝ ከትዳር ህይወት ጋር የተያያዙ አስፈላጊ ትምህርቶችንና ጥናታዊ ፅሁፎችን አንብብ! ♻️ በዚህ ላይ የተሻለ እውቀት ያላቸውን አላህን የሚፈሩ ብለህ የምታስባቸውን ወንድሞችህን አማክር! ♻️ ሚስትም የዘመኑን ክፋት ልትረዳና ነቃ ብላ ከትዳር አጓሯ ጎን ልትቆም ይገባል። በግልፅ ማውራትና ፍላጎቱን ማሟላት ብልግና ሳይሆን ብልጠት መሆኑን አውቃ በተቻለ መጠን ውበቷን በመጠበቅ የባሏ ልብ እንዳይሸፍትና እንዳይሰላች የበኩሏን ጥረት ሁሉ በማድረግ ባለቤቷን ማስደሰት አለባት! ✖️እነዚህ የተግማሙና የበከቱ ዝሙተኞች ይህችን አጭር ህይወትን እንዲያበላሹ አትፍቀድ!  ጀግና ሁን/ሁኚ! ♻️በመጨረሻም የመልካም ሰዎችን ታሪክ አንብብ! እንዴት አላህን እንደሚጠነቀቁ አስተውል። አስተንትን! በዚህ ወንጀልህ የሰማያትና የምድር ጌታን እያመፅክ መሆኑ ይሰማህ!  ኮምፒዩተሮችህና ስማርት ስልኮችን የመዋረጃህ ሰበብ አታድርጋቸው! ኢብኑ'ል ወርዲይ በግጥማቸው እንዲህ ብለዋል ፦ إنَّ أحلى عيشةٍ قضيتُها ذهبتْ لذاتُها والإثمُ حلْ ስሜቴን ያራገፍኩባቸው ጣፋጭ ግዜያቶች ጥፍጥናቸው ሄዷል ወንጀሉ ቅን ቀርቷል/ተመዝግቧል ©️opy ♻️ሁላችንንም አላህ ለሚወደው ይምራን! 🔗SHARE 🔗SHARE
https://t.me/iwnetlehullu1

2
የ ፕሮፌሰር ባርት የአዲስ ከዳን ህያሳ ሊቅ ንግግር ለኔ መነሻ ለጽሁፌ የሆነው .... የዮሐንስ ወንጌል መግቢያ 1:1-18 በመጀመሪያ ቃል ነበረ ቃል በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ ይህ ክፍል ከሙሉ መጽሐፍ ጋር ወጣ ያለ እሳቤ ያለው የማይመሳሳል በይዘቱ ለየት ያለ ከወንጌሉ በመሆኑ በቀድሞ የወንጌሉ አካል ያልነበረ የተጨመረ እንደሆነ በብዙ ሙሁራን ዘንድ የታመነ ነው
0
3
የዮሐንስ ወንጌል መግቢያ (Prologue of Jhon) መግቢያ በመጽሐፍ ሕየሳ (biblical criticism) ላዕላይ (Higher criticism) እና ታህታይ (Lower criticism) ተብለው ይከፈላሉ በታህታይ ጽሑፋዊ ሕያሴ (Textual Criticism) እናገኛለን በዚህ ዘርፍ እንደ ወንድም ሳላህ ኡስታዝ ቃል አሚን ስራቸውን አላህ ይቀበላቸው ብሎም የበለጠ የምንጠቀም ያድርገን እና ዘርፉን ቃርመውታል ብለን ማለት እንችላለን ። ዛሬ አዲስ በር ልክፈት እና በላዕላይ ሕየሳ ካሉ ዘርፎች ምንባባዊ ህየሳ (Literary criticism) አንዱን የጥናት መስክ ነው የሚያተኩረው የጽሁፉን አወቃቀር ትረካዊ ገለጻ ይዘት የአመለካከት ነጥብ ላይ ያጠነጥናል በሰፊው ትኩረት ሰጥተን አላህ ከረዳን የምናየው ይሆናል ኢንሻአላህ ። ወደ ዛሬው ርዕስ እናምራ ... የዩሐንስ ወንጌል መግቢያ (ዩሀ 1:1-18) ብዙን ጊዜ .. ልል አስቤ ኧረ ሁሌም ክርስትያኖች ኢየሱስ አምላክ መሆኑን አሳዩን ሲባሉ በመጀመሪያው ቃል ነበረ ... የሚለውን ጥቅስ በፍቅር ይሰብካሉ ! እናስ ይሄ ክፍል በዮሐንስ ወንጌል ላይ የተጨመረ ነው ቢባሉ .. ይቅር በሉኝ ወለም ብሎኝ ነው ብንባል ምን ይመስላቹሐል ... በታህታይ የመጽሐፍ ሕየሳ የጽሑፍ ህየሳ በእደ ክታባት ተጠብቆ ለመኖሩ አያጣራጥርም በደንገል66 ደንገል75 በብራና አሌፍ ... መገኘቱ እርግጥ ነው ተዐማኚም ነው ። ታድያስ እንዴት ተጨመረ ብለህ ትሞግታለህ ነገሩ እንዲህ ነው የዮሐንስ መግቢያ 1:1-18 እንዲሁ ላነበበ ከተቀረው የወንጌሉ ክፍል የአጻጻፍ ስልቱ ወጣ ያለ ሆኖ እናገኛዋለን በዚህም የተነሳ ሙሁራን በቀድሞው የወንጌሉ ክፍል ያልነበረ በኋላ ቆይቶ ከዋናው በኩረ ጽሁፍ በጻህፍት የተጨመረ መሆኑን ምሁራን አበክረው ይናገራሉ ። የስነ መለኮት እንዲሁም የአዲስ ኪዳን ሙሑር ሩዶልፍ ቦልትመን የዮሐንስ ወንጌል መግቢያ ከሙሉ ወንጌሉ ለየት ያለ ትምህርን የያዘ ለዚህም ኢየሱስ ሎጎስ (ቃል) ተብሎ መወሳቱ በዚሁ በወንጌሉ መግቢያ እንጂ ሌላ ቦታ አለመኖሩ ብሎም “ቅድመ ክርስትና” ኖስቲካዊ መዝሙር ከግሪክ አፈታሪክ የተወረሰ ሳይሆን እንዳልቀረ እና ወንጌላዊያኑ ጻህፍት በወንጌል ውስጥ ከጨመሩዋቸው ቀደምት ሥነ-መለኮታዊ ወጎች እንደሆነ ተከራክሯል። ¹ የአዲሱ የመጽሐፍ ቅዱስ መደበኛ እትም በዮሐንስ ወንጌል መግቢያ ላይ እንዲሁ በወንጌሉ ከግሪክ አፈታሪክ ኑፋቄ የሆኑ ትምህርቶች እንዳለበት ማመኑ ልብ ይለዋል ። ሬመንድ ብራውን በመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያው ይህኑን አስረግጦ ይገልጻል በመጀመሪያው መጽሐፉን በማዳራጀት ላይ ባለው (Readactor) አካል የተጨመረ እና ከቅድመ ክርስትና እሳቤዎች የተቀዳ የሆነ እና ከዋናው ወንጌላዊ ጽህፈት የተለየ በመሆኑ የርሱ ለማስለሰል የመጥምቁ ዮሐንስ ታሪክ እንደተጨረበት በአንከር የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ በተሰኘው ትልቅ እውቅና ካለው መጽሐፉ አኑሯል ² ። ሌሎችም ሙሑራን ልክ እንደ ጄምስ ዲ. ጂ.³ እና ዶድ ⁴ ይሄንኑ ያሰፍራሉ ። ማጠቃልያ የዮሐንስ ወንጌል መግቢያ በመጽሐፉ ሊህቃን እና በዘርፉ ጠበብቶች ጥያቄን የያዘ እና የዮሐንስ ወንጌል አካል እንዳልሆነ የሚታመን መሆኑ የተረጋገጠ የታመነ ነው እንደ ቅድ መነሻ የ ፕሮፌሰር ባርት ሙግት ከ ዋለስ ጋር ላይ በመነሳት እንዲሁም ከፕሮፌሰሩ ፖድካስት በመነሳት ለጥናት ተነሳስሼት የተጻፈ ነው ብዙ በመጽሐፉ ላይ የተጨመሩ ትምህርቶች ኖረው ትዮሎጂው ላይ ችግር አያመጣም ለምትሉ ክርስቲያኖች ... እውነት በሉ እስኪ.. ✍️ ወንድም student 1 The Gospel of John: A Commentary Rudolf Bultmann page 13-28 2 Gospel According to John (Anchor Bible)Raymond E. Brown introduction 3 Christology in the Making James D. G. Dunn 4 The Interpretation of the Fourth Gospel C. H. Dodd
0