cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

እውነት ለሁሉ [truth for all]

ይህ ቻናል ዓላማው በማስረጃና በመረጃ በመታገዝ እውነትን ከውሸት በመለየት፣ በአላህ ፈቃድ በጨለማ የሚኖሩ ወገኖችን ብርሃን ወደሆነው ኢስላም መጣራት ነው። قُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَمَا يُبْدِئُ الْبَاطِلُ وَمَا يُعِيدُ [ ሱረቱ ሰበእ - 49 ] «እውነቱ መጣ፡፡ ውሸትም መነሻም መድረሻም የለውም (ተወገደ)» በላቸው፡፡

Больше
Рекламные посты
2 537
Подписчики
+524 часа
+247 дней
+14530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Eid Mubarak Dear My Muslim Brothers And Sisters!😍
Показать все...
🎉 15🦄 3
For real እኔ ራሱኮ ከብዙ ክርስትያን ወገኖቼጋ ሳወራ የስላሴ ትርጓሜ እንኳን ልረዳው ቀርቶ ይበልጥ ተወሳስቦብኝ አረፈ። What shall i do?🙏 እንኳን ሊያበሉኝ ገርፈው ሠደዱኝ አለ!
Показать все...
😁 15🤷‍♂ 3
አንድ የማይካድ እውነታ ሹክ ልበላችሁ! እዚህጋ 10000 ክርስትያን አምጥታችሁ ስለ ክርስትና አስተምህሮ ለምሳሌ፦ ስለ ስላሴ ብትጠይቋቸው ወይም በፈተና መልክ ብተሰጧቸው እርግጠኛ ሆኜ የምነግራቹ 10000ውም የተለያየ መልስ ነው የሚመልሱላችሁ። ምክንያቱም ሁሉም ስላሴ ስላልተረዱትና ስላልገባቸው የመሰላቸውን ብቻ ነው የሚመልሱት። Sad Reality! Complex Concept In History Is Trinities Concept! የክርስትያኖች ራስ ምታት!
Показать все...
👍 10💯 6🤨 1
የምር ግን ከዚህ በላይ ቀልድ አለ እንዴ? አምላክ ስለፈጠረው ፍጡር እውቀት የለውም ቢባል ማን ይዋጥለታል? በለስ ፍሬ እንዲያፈራ የሚያደርገውስ ማን ሆነና? ፈጣሪ አይደለምን? ክርስትያኖች ፈጣሪያችን የሚሉት አካል ግን ስለ ፈጠረው ነገር ምንም አያውቅም። ምክንያቱ ምን ይሆን? የእኔ ምልከታ ከታች ይመልከቱ፦ 1: ቅጠሏ ላይ ፍሬ ይኑርባት አይኑርባት የሚያውቀው ታሪክ የለም Just Random Person እንጂ በለሷን እንዳልፈጠራት ግልፅ ነው። 2: እውነት የቅጠሏ ፈጣሪ እሱ ራሱ ከሆነ ለምን ረገማት? ያለ እሱ ፍቃድ ፍሬ ማፍራት ትችላለችን? ማርቆስ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² በማግሥቱም ከቢታንያ ሲወጡ ተራበ። ¹³ ቅጠልም ያላት በለስ ከሩቅ አይቶ ምናልባት አንዳች ይገኝባት እንደ ሆነ ብሎ መጣ፥ ነገር ግን የበለስ ወራት አልነበረምና መጥቶ ከቅጠል በቀር ምንም አላገኘባትም። ¹⁴ መልሶም፦ ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም ማንም ከአንቺ ፍሬ አይብላ አላት። ደቀ መዛሙርቱም ሰሙ። የእርስዎስ ሐሳብ…?
Показать все...
👍 10
Фото недоступноПоказать в Telegram
እሱ እንደተሸከመው ነው¡ የሸክም መዓት አሸከሙትኮ ጎበዝ!😁
Показать все...
😁 7🤣 7
ከሠሞኑ ከተወያየኋቸው ሠዎች መኃል አንዱጋ በኢየሱስ ዙሪያ እያወራን ሳለ ኢየሱስ ንፁህ ነው ወይስ ኃጢአተኛ? ብዬ ጠየኩት! እርሱም ንፁህ ነው ኃጢአት የለበትም የሚል ምላሽ ሠጠኝና ውይይታችን ቀጠል አደረግን… በውይይቱ መሃል ወደ ውስጥ እየጠለቅን ስንሄድ በአዳም ምክንያት የሠው ልጅ ሁሉ ኃጢአተኛ ነው፤ ያንን ኃጢአት ደግሞ ኢየሱስ ስለ እኛ ተሸከመ፤ የእኛ ኃጢአት በእሱ ላይ ሆነ! ብሎኝ አረፈ። ኃጢአት ነበረበት ወይስ ንፁህ ሠው? ግራ ተጋባነ ጎበዝ!
Показать все...
😁 8🤔 3🤷‍♂ 2
ክርስትያን ወገኖቻችን እንዲህ ይላሉ፦ ፈጣሪ ፍቅር ነው፣ ፍቅርን ይወዳል፣ መጋደልን ይጠላል። የእኛ አምላክ የብሉይ ኪዳን ህግጋቶች ሽሯቸዋል፤ የተሻሩበትም ምክንያት በያዙት አረመኔያዊ ህግጋት አማካኝነት ነው። ነገር ግን ኢየሱስ የብሉይ ኪዳን አምላክ መሆኑንም እናምናለን ይሉናል። እንደ እውነቱ ህግጋቶቹ ባይሻሩም ይህ እንግዲህ የክርስትያኖች ሎጂክ ነው! ኢየሱስ ነው ፈጣሪ ካላችሁን! እነዚያን አረመኔያዊ የብሉይ ሕግጋቶች ማን ይሆን የደነገጋቸው?🫣
Показать все...
👍 7👏 2
ሙስሊሞች በኢየሱስ ክርስቶስ ያምናሉን❓ አዎ! ኢየሱስ ክርስቶስ የአላህ ባሪያ፣ ነቢይ እንዲሁም ክርስቶስ(መሲሕ) እንደሆነ እናምናለን። በዒሳ (ዐ.ሰ) ማመን ማለት እርሱን እንደ አምላክህ መውሰድ ማለት አይደለም። በዒሳ (ዐ.ሰ) ማመን ማለት እሱን ማምለክ ማለት አይደለም። ነገር ግን እኛ ሙስሊሞች ኢየሱስ ሲያመልከው የነበረውን ብቸኛ አምላክ እናመልካለን። ነገር ግን ክርስቲያኖች ወንድማችን ኢየሱስን በደፈናው ያመልኩታል። "የሰውንም ሥርዓት ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል"። ማቴዎስ 15፡9 ክርስትያን ወገኖቻችን! ምንም መለኮታዊ ትዕዛዝ በሌለው ኢየሱስን በላከው አምላክ ፈንታ ኢየሱስን በከንቱ ያመልኩታል። ኢየሱስ (ዐ.ሰ) በእስልምና ከታላላቅ ነቢያት አንዱ ሲሆን ከሌሎች ነብያት ጋር ሁሉም ለኛ ልዩ ናቸው። ሁሉም እንደኛ ሰው ነበሩ፤ አንዳቸውም አይመለኩም! ነገር ግን እኛ የላካቸውን አምላክ አላህን ብቻ ነጥለን እንገዛለን። ኢየሱስ ክርስቶስ (ዐ.ሠ) የተከበረ የአላህ መልእክተኛ እንጂ አምላክም ሆነ የአላህ ልጅ እንዳልሆነ እናምናለን። እግዚአብሔር ልጆች የሉትም፣ ቤተሰብም የሉትም፣ አልወለደምም አልተወለደምም። ኢየሱስን ከልባችን እንወደዋለን እውነተኛ ትምህርቱንም እንቀበላለን። እናም እንደ እርሱ እንጸልያለን፣ እንደ እርሱ እንጾማለን፣ እንደ እርሱ አንድ አምላክ ብቻን እናመልካለን። ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስን ወይም ራሱን አላመለከም ስለዚህ እኛም አናመልክም። አንድ ሰው እስልምናን ከተቀበለ ኢየሱስን አያጣውም ነገር ግን ፈጣሪውንና ኢየሱስን ጨምሮ ሌሎች ነቢያቶችን ያተርፋል።
Показать все...
👍 24🥰 5 3
ሠው ሠርቶ መብላት አይችልም እንዴ? ብዙ ጊዜ ባይብልን በማነብበት ጊዜ ይሄን ጥቅስ ሳይ በጣም እገራረማለሁ። እንዴት አብዛኞቹ ክርስትያኖች ይህን ህግ ቀለል አድርገው ያዩታልም እላለሁ። በመፅሃፍ ቅዱስ ላይ እንደዚህ አይነት አስደንጋጭ ሕግ እናገኛለን። እርሱም እሁድ ቀን የሚሰራ ፈፅሞ ይገደላል…አትገረምም!? “ስድስት ቀን ሥራን ሥራ፤ ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር የተቀደሰ የዕረፍት ሰንበት ነው፤ በሰንበት ቀን የሚሠራ ሁሉ ፈጽሞ ይገደል።”   — ዘጸአት 31፥15 ሰው ሰርቶ መብላት አይችልምን? እናንተስ በየአካባቢያችሁ ስራ የሚሰራ ሰውን እየገደላችሁ ነው ወይስ? በዚ ኑሮ ውድነት እንኳን ሳትሰራ ሰርተህ ራሱ አልሆነም።😟 ሌላው የስራ ተነሳሽነትንና ፍላጎትንስ አይገድልምን? ለነገሩ ሠውዬው ይገደል ተባለ አይደል እንዴ!😐 ሕዝቅኤል 20፥12 በእኔ እና በእነርሱ መካከል ምልክት ይሆኑ ዘንድ ሰንበታቴን ሰጠኋቸው። ሰው ሰርቶ መብላት አይችልም ጉድ አትልም!? ይሄንን ታቅፎ ኢስላም ላይ ጣት ለመቀሰር መራወጥና መጋጋጥ የተቆላበት እያለ የተጋፈበትን መጠየቅ ነው። በእሁድ ቀን ከሰራህ ትገደላለህ እልሃለው ወዳጄ ዛሬ በበዓሉ የታክሲ ሹፌርና ሱቅ ሻጮች!!!🔪 https://t.me/ewnet_lehulum
Показать все...
እውነት ለሁሉ [truth for all]

ይህ ቻናል ዓላማው በማስረጃና በመረጃ በመታገዝ እውነትን ከውሸት በመለየት፣ በአላህ ፈቃድ በጨለማ የሚኖሩ ወገኖችን ብርሃን ወደሆነው ኢስላም መጣራት ነው። قُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَمَا يُبْدِئُ الْبَاطِلُ وَمَا يُعِيدُ [ ሱረቱ ሰበእ - 49 ] «እውነቱ መጣ፡፡ ውሸትም መነሻም መድረሻም የለውም (ተወገደ)» በላቸው፡፡

😁 14👍 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
የክርስትያኖች ሎጂክ በጣም ከጭፍንነት የመነጨ መሆኑን የምታውቁት በሚያነሷቸው የወደቁ ሀሳቦቻቸው ነው። ሠለሞን እና ሌሎች ነቢያቶች ከአንድ በላይ አግብተው እስከ1000 ሚስትም የነበረው ሰለሞን ሳይቀር ነቢይ ብለው ተቀብለው፤ ወደ ነቢዩ ሙሐመድ (ሠ.ዐ ወ) ሲመጡ አይኔን ግንባር ያድርገው ብለው ከአንድ በላይ ማግባቱ ነቢይ እንዳልሆነና ከፈጣሪ እንዳልተላከ ማሳያ ነው ይሉናል። weak logic! ማለት ይሄ ነው። ሌላው ሎጥ ከ2 ልጆቹጋ ግንኙነት አድርጎ ልጅ ወልዷል…ኢየሱስም ከእዚያው ዘር ነው ይባላል ሌላ ቀን እናየዋለን…ግን ሎጥን ነቢይ መሆኑን ያፀድቃሉ። ዳዊት የሠው ሚስት ሸዋር ስትወስድ አይቶ በወታደሮቹ ካስመጣት በኋላ ደፍሯታል። ግን አሁንም ዳዊት የእግዚአብሔርና ዙፋን የተረከበና የተከበረ የኢየሱስ አባት ታላቅ ነቢይ ነው። ክርስትያኖች ሆይ! ጥላቻችሁንና ጭፍንነታችሁን ትታችሁ ስለ ውዱ ነቢዩ ሙሐመድ (ሠ.ዐ.ወ) ለማንበብና ለመማር ሞክሩ። አለበለዚያ ጥላህ አሠናከለኝ በሚመስል ተራ የጥላቻ ክስ ራሳችሁን አታድክሙ። ወዳጃዊ ምክሬ ነው!
Показать все...
👍 28 4