fa
Feedback
Halal Branding and Marketing PLC ®

Halal Branding and Marketing PLC ®

رفتن به کانال در Telegram

🟢 Our Services 🟢 ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Flyer Design ➜Business Card ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Poster ⚪️For More Information⚪️ •Phone Number: 0978065466

نمایش بیشتر
320
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
የፖኪስታኑ መሪ ኢምራን ኻን በፈረንሳይ ምርቶች ላይ የተጀመረውን አለም አቀፍ የአድማ ዘመቻ በመቀላቀል በፖኪስታን የፈረንሳይ አምባሳደርን በማስጠራት ኢማኑኤል ማክሮን ነቢዩ ሙሀመድን የሚያንቋሽሽ ምስ
የፖኪስታኑ መሪ ኢምራን ኻን በፈረንሳይ ምርቶች ላይ የተጀመረውን አለም አቀፍ የአድማ ዘመቻ በመቀላቀል በፖኪስታን የፈረንሳይ አምባሳደርን በማስጠራት ኢማኑኤል ማክሮን ነቢዩ ሙሀመድን የሚያንቋሽሽ ምስሎች እንዲሰራጩ ስላበረታቱበት መግለጫ አምባሳደሩ ማብራሪያ እንዲሰጥ ጠይቆዋል

BBC News Amharic በጣም በተደጋጋሚ እስልምናን የሚያንቋሽሹ አሊያም እስልምና ላይ የተሳሳተ ግንዛቤ የሚፈጥሩ መልዕክቶችን ያስተላልፋል። ይህን የሚያህል ግዙፍ ሚዲያ እስልምናን የሚያቆሽሽ ከሆ
BBC News Amharic በጣም በተደጋጋሚ እስልምናን የሚያንቋሽሹ አሊያም እስልምና ላይ የተሳሳተ ግንዛቤ የሚፈጥሩ መልዕክቶችን ያስተላልፋል። ይህን የሚያህል ግዙፍ ሚዲያ እስልምናን የሚያቆሽሽ ከሆኑ ተራ የመንደር ወሬ እንኳን እየለቃቀመ አምጥቶ ትልቅ አጀንዳ አስመስሎ በተደጋጋሚ ሲለጥፉ ታዝበናል። አንዳንዴ የሚለጥፏቸው ፖስቶች እጅግ የዘቀጡና ተራ ከመሆናቸው የተነሳ ለብሽሽቅ የሚለጥፏቸው ሁሉ ነው የሚመስለው። ግልፅ የሆነ የኢስላም ጥላቻ እንዳለባቸው ያስታውቃል። ይህንንም ዜና ሲፅፉ ለነሱ በሚመች መልኩ አጣመው ነው ያቀረቡት። ማፈሪያዎች @fuadislamiccalligraphy

ከዛሬ ምሸት ጀምሮ ተወዳጅ የሆኑ #የሚንበር_ቲቪ ፕሮግራሞችን ከፊል መደበኛ ስርጭት ይከታተሉን ዘንድ ጋብዘንዎታል! ፍሪኩዌንሲ፡- 12521 ፖላራይዜሽን፡- V ሲምቦል ሬት፡- 27500 በሌሎች አማራጮ
ከዛሬ ምሸት ጀምሮ ተወዳጅ የሆኑ #የሚንበር_ቲቪ ፕሮግራሞችን ከፊል መደበኛ ስርጭት ይከታተሉን ዘንድ ጋብዘንዎታል! ፍሪኩዌንሲ፡- 12521 ፖላራይዜሽን፡- V ሲምቦል ሬት፡- 27500 በሌሎች አማራጮችም ማግኘት ካሻዎ Telegram:- https://t.me/minbertv YouTube:- https://www.youtube.com/channel/UCQQWZ1IeswjheSTSEXKcQsA Facebook:- @minbertv Instagram:- @minbertv ይህን መልእክት ሼር ስለሚያደርጉ እናመሠግናለን!!

Mohammed (s.a.w)❤ ለእርስዎ 🌼 ለወዳጆ 💭 🎁 በስጦታ መልክ የበርክቱ 🎁 ለማዘዝ 👉 @turgutbae ☪
+3
Mohammed (s.a.w)❤ ለእርስዎ 🌼 ለወዳጆ 💭 🎁 በስጦታ መልክ የበርክቱ 🎁 ለማዘዝ 👉 @turgutbae

ሰበር ዜና የቱርኩ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ዜጎቹ የፈረንሳይ ስሪት የሆኑ ምርቶችን እንዳይጠቀሙ በይፋ ጥሪ አቀረቡ። የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/joinchat/AA
ሰበር ዜና የቱርኩ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ዜጎቹ የፈረንሳይ ስሪት የሆኑ ምርቶችን እንዳይጠቀሙ በይፋ ጥሪ አቀረቡ። የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFACld9qu1NhysxDHw

ፈረንሳይ ከቱርክ ጋር ችግሯን በውይይት መፍታት እንደምትፈልግ ትላንት ባወጣችው መግለጫ የገለፀች ቢሆንም የኤርዶጋኗ ሀገር ቱርክ "የኢስላም ጠል ከሆነችውና የረሱልን ክብር ካዋረደች ሀገር ጋር ምንም
ፈረንሳይ ከቱርክ ጋር ችግሯን በውይይት መፍታት እንደምትፈልግ ትላንት ባወጣችው መግለጫ የገለፀች ቢሆንም የኤርዶጋኗ ሀገር ቱርክ "የኢስላም ጠል ከሆነችውና የረሱልን ክብር ካዋረደች ሀገር ጋር ምንም አይነት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትም ሆነ ስምምነት አይኖረንም" የሚል ምላሽ በመሪዋ ኤርዶጋን አማካኝነት ተችሯታል። Long live (çok yaşa)Erdogan 🙌 💛💛

Al rahman price 400 br ለማዘዝ @turgutbae
+2
Al rahman price 400 br ለማዘዝ @turgutbae

Minber tv የሙከራ ስርጭቱን ጀምሯል frq 12521 v 27500
Minber tv የሙከራ ስርጭቱን ጀምሯል frq 12521 v 27500

Ethiopian islamic channel frequency bst bilal tv 12521 v zawya tv 11559 v minber tv 12521 v africa tv 11553 v harima tv 11553 v nesiha tv 11554 v as sunnah tv 12521 v

መልካም ጁምዐ
መልካም ጁምዐ

Mohammad s.a.w ❤️ order me on @turgutbae
Mohammad s.a.w ❤️ order me on @turgutbae

'' We strive to bring our enemies to their kness , mar their plans, and ensure justice is served '' -Ertugrul @ethioKurulusOs
'' We strive to bring our enemies to their kness , mar their plans, and ensure justice is served '' -Ertugrul @ethioKurulusOsmane

ምንም ይሁን ምን ደግነትን ና መልካምነትን ልትገዛው አትችልም❤ ጀግና ሰው #Geyikli @Rizqislamiccalligraphy መልካም ምሽት💚
ምንም ይሁን ምን ደግነትን ና መልካምነትን ልትገዛው አትችልም❤ ጀግና ሰው #Geyikli @Rizqislamiccalligraphy መልካም ምሽት💚

መልካም ጁምአ ☪
መልካም ጁምአ ☪

በትእዛዝ የተሰራ ይዘዙ 👉0973387841 or @hassuprime
በትእዛዝ የተሰራ ይዘዙ 👉0973387841 or @hassuprime

-ያ ወዱዱ =በ ትእዛዝ የተሰራ 🖌ለቤትዎ🖼 🖌ለቤተሰብ 👨‍👩‍👧‍👦 🖌ለጓደኛ 👫 አሰርታችሁ በ ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ በ ተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን። ለማሰራት ያናግሩን @hassucall
-ያ ወዱዱ =በ ትእዛዝ የተሰራ 🖌ለቤትዎ🖼 🖌ለቤተሰብ 👨‍👩‍👧‍👦 🖌ለጓደኛ 👫 አሰርታችሁ በ ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ በ ተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን። ለማሰራት ያናግሩን @hassucalligraphy 👇👇👇👇👇 0973387841 Inbox @hassuprime አድራሻ አዲስ አበባ