fa
Feedback
Halal Branding and Marketing PLC ®

Halal Branding and Marketing PLC ®

رفتن به کانال در Telegram

🟢 Our Services 🟢 ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Flyer Design ➜Business Card ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Poster ⚪️For More Information⚪️ •Phone Number: 0978065466

نمایش بیشتر
320
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
መልካም ጁምዐ ❤️
መልካም ጁምዐ ❤️

alah🤲 ለማዘዝ 0978065466 @turgutbae
+1
alah🤲 ለማዘዝ 0978065466 @turgutbae

በትእዛዝ የተሰራ ለማዘዝ 0978065466 or @turgutbae
+1
በትእዛዝ የተሰራ ለማዘዝ 0978065466 or @turgutbae

አንድ ቀን #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት:: አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡ 1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ 2,ቁርዐን አኽትም 3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል 4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ 5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤ ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል?ብሎ ጠየቃቸው ❄️ረሱልም❄️(ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ፡ 1,አራት ጊዜ ሱረቱል #ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው። 2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል #ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል። 3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል። 4,አስር ጊዜ #እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው። 5,አራት ጊዜ #ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው:;; አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና። JOIN 👇 @fuadcalligraphy

Mecca betezaz yetesera 👉+251901950964
+1
Mecca betezaz yetesera 👉+251901950964

Betezaz yeteseru 1000br lemazaz 👉+251901950964
+1
Betezaz yeteseru 1000br lemazaz 👉+251901950964

👆👆👆👆👆 Image effect መጠቀም ክልክል ነዉ ስታነሱ ሙሉ በሙሉ ጥርት ባለ ካሜራ ያንሱ @Rizqislamiccalligraphy
👆👆👆👆👆 Image effect መጠቀም ክልክል ነዉ ስታነሱ ሙሉ በሙሉ ጥርት ባለ ካሜራ ያንሱ @Rizqislamiccalligraphy

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ የ ቻናሌ ቤተሰቦቼ ዛሬ ሰኞ የመጀመሪያው ዙር calligraphy ዉድድር የሚጀምር ይሆናል ተወዳዳሪዋች የምትወዳደሩት ከላይ ባለው photo ነው። 🥇 አንደኛ ለወጣ: 2 GB /130 ብር/ 🥈 ሁለተኛ ለወጣ: 1 GB /75 ብር/ 🥉 ሶስተኛ ለወጣ : 500MB /40ብር/ ተወዳዳሪዋች ዉድድር ውስጥ ለመግባት ከታች ያሉትን ህጎች ማክበር ይኖርባቸዋል። 1 ስዕሉ ለይ ስማቹ መኖር አለበት 2 ስዕሉ ለይ ቀን መኖር አለበት ቀኑን በ ሂጅራ በ ethio calender እና በ Gregorian calender መፃፍ ይቻላል 3. አስገድፎ መሣል አይቻልም በዳኞች ይጣራል ። 4 size በምትፈልጉት /ማንኛዉንሞ ቀለም መጠቀም ትችላላችሁ / በተጨማሪም አሸናፊዉ የሚለየዉ 50% በ like 50% በ ዳኛ ቀሪዉ ደሞ ከ 4-10 የወጣ አሸናፊ የሚለየዉ 50% በ view 25% በ ዳኛ 25% በ like -ሽልማቱ ለየአንዳንዱ 145MB - 145MB ነዉ 🏆ይሄ ከ 4-10 ለወጡት ብቻ ነዉ 🏆 Photoወቹን በዚ ላኩ @zidanu ( መልካም እድል መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ )🎗🎗🎗 ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ @share ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Photo እስከ ጁምዐ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ድረስ ብቻ ነው መላክ ሚቻለው @rizqislamiccalligraphy #Share በማድረግ ለጓደኞችዎ ያጋሩ https://t.me/joinchat/AAAAAFOBzeMrQWjy-u_-eA

the blue mosque ለማዘዝ 👉 @turgutbae
+1
the blue mosque ለማዘዝ 👉 @turgutbae

ትልቅ ስልጣን የሚገኘዉ አላህ በማገልገል ነዉ ኤርቱሩል❤ @Rizqislamiccalligraphy
ትልቅ ስልጣን የሚገኘዉ አላህ በማገልገል ነዉ ኤርቱሩል❤ @Rizqislamiccalligraphy

ይሄ የኔ የ Calligraphy & የ Graphics ስራየ ነዉ ማዘዝ ወይም ማሰራት የምትፈልጉ በዚህ እዘዙኝ [ @zidanu ] አዲስአበባ የምትኖሩትም ካላችሁ ካሉበት ቦታ እንሰራለን እናስረክባለን 😊🙏 @Rizqislamiccalligraphy

Sheik zayed mospue in abu dhabi
Sheik zayed mospue in abu dhabi

የሙስሊሞችም ሆነ የአለም የምንጊዜውም ታላቁ ኢምፓየር #የኦቶማን_ኺላፋ ወይንም الدولة العثمانية ከ 700 አመታት በሗላ ሲፈርስ ከስሩ የተፈጠሩ መንግስታት እና በኺላፋው ስር የቆዩበትን አመት እንደሚከተለው አስቀምጥላችሗለሁ! ፨ ከአውሮፓ ሀገራት ውስጥ 1 ቱርክ 2 ቡልጋሪያ------ ለ 545 አመት 3 ግሪክ----------- ለ 400 አመት 4 ሰርቢያ------- ለ 549 አመት 5 ሞንቴኔግሮ ----- ለ 539 አመት 6 ክሮሺያ ------- ለ 539 አመት 7 ሜቄዶኒያ -------- ለ 539 አመት 8 ቦስኒያ ሔርዝጎቬኒያ-------ለ 539 አመት 9 ስሎቬኒያ ------------ለ 250 አመት 10 ስሎቫኪያ------------ለ 20 አመት 11 ሮማኒያ------------ ለ 490 አመት 12 ሀንጋሪ----------- ለ 160 13 ሞልዶቫ ------------ ለ 490 አመት 14 ዩክሬይን ----------- 308 አመት 15 አዘርባጃን --------- 25 አመት 16 ጆርጂያ------------ 400 አመት 17 አርሜኒያ -------------- 20 አመት 18 ሰሜን ቆጵሮስ --------- 293 አመት 19 ደቡብ ቆጵሮስ-------------293 አመት 20 የሩሲያ ደቡብ ግዛት--------291 አመት 21 ፖላንድ ---------------------25 አመት 22 የጣሊያን ደቡብ ምስራቅ ግዛት--20 አመት 23 አልባኒያ ---------- 435 አመት 24 ቤላሩስ --------- 25 አመት 25 ሊቱኒያ ____25 አመት 26 ላቲቪያ--------- 25 አመት 27 ኮሶቮ ---------- 539 አመት 28 ቮጅቮዲና--------- 166 አመት ፨ የኤዥያ ሀገራት 29 ኢራቅ ----------- 402 አመት 30 ሶሪያ ----------402 አመት 31 እስራኤል ------ 402 አመት 32 ፍልስጤም ----- 402 አመት 33 ዮርዳኖስ -------- 402 አመት 34 ሳ .አረቢያ---------- 399 አመት 35 የመን ------- 401 አመት 36 ኦማን ----------- 400 አመት 37 ዩናይት አረብ ኤሚሬትስ -----400 አመት 38 ኳታር------- 400 አመት 39 ባህሬን --------400 አመት 40 ኩዌይት -----381 አመት 41 ምእራብ ኢራን------- 30 አመት ፨ #ከአፍሪካ አህጉር 42 ግብፅ--------397 አመት 43 ቱኒዚያ ---------308 አመት 44 ሊቢያ----------------394 አመት 45 አልጀሪያ ------------- 313 አመ 46 ሱዳን--------- 397 አመት 47 ኤርትራ --------- 350 አመት 48 ጅቡቲ----------- 350 አመት 49 ሶማሊያ--------350 አመት 50 የኬንያ ጠረፍ--------350 አመት 51 ሰሜን ቻድ ------------ 313 አመት 52 የታንዛኒያ ደልታ-------250 አመት 53 የኒጀር ክፍል------- 300 አመት 54 ሰሜናዊ ሞዛንቢክ----------150 አመት 55 ምእራብ ሰሃራ --------- 50 አመት 56 ሞሪታኒያ ------------- 50 አመት 57 ማሊ----------------- 300 አመት 58 ሴኔጋል -------------- 300 አመት 59 ጋምቢያ ----------- 300 አመት 60 ጊኒ ቢሳው--------------- 300 አመት 61 ጊኒ--------------- 300 አመት 62 ምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል (ሀረር)------- 250 አመት እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ሀገራት በኦቶማን ኺላፋ የቀጥታ ግዛት ውስጥ ሲሆኑ ነገር ግን እንደ ሞግዚት አስተዳደርነት ወይንም ደግሞ የሀገራቱ አድርጊ ፈጣሪ እና ተጠሪም ጭምር በመሆን የኦቶማን ኺላፋ የሚከተሉትንም ሀገራት ያካትታል። 62 የህንድ ሙስሊሞች ወይንም ፓኪስታን 63 የምስራቅ ህንድ ሙስሊሞች ወይንም ባንግላዴሽ 64 ሲንጋፖር 65 ማሊዥያ 66 ኢንዶኔዥያ 67 ቱርኪስታን ኻኔት 68 ናይጀሪያ 69 ካሜሩን የኦቶማን ኺላፋ ሶስቱን አህጉር አስተሳስሮ አንድ ሀገር አድርጎ ለረጅም ዘመን የመራ ብቸኛው ኢምፓየር ነው!! የኦቶማን ኺላፋ የአውሮፓን 1/3 ኛ ወይንም ሲሶውን ከ 400 አመት በላይ የገዛ ብቸኛው ኢምፓየር ነው! የ ኦቶማን ኺላፋ ለ 700 አመት የቆየ ብቸኛው ኢምፓየር ነው! የታሪክ ፀሀፊያን እንደሚሉት ከሆነ ይህች ምድር የኦቶማን ኢምፖየርን ያክል ልእለ ሀያል መንግስት አላየችም!! የኦቶማን ኢምፓየር የምስራቆቹን ሀያላን ሞንጎሎችንም ሆነ የምእራቦቹን ሀያላን ሮሞቹን የደመሰሰ በአንድ ዘመን የደመሰሰ ብቸኛ የአለማችን ሀይል ነበረ!! እናም ያ ሀያል ኺላፋ በዳግማዊው ኡስማን በአዲሱ ሱልጧን ረጀብ ጦይብ ኤርዶጋን መሪነት ዳግም ውልደት ላይ ነው!! ያ ሀያል ኢምፓየር የደመሰሳቸው የምእራቦቹም ሆነ የምስራቆቹ ሀያላን ዳግም ስጋት ላይ ናቸው!! ልብ በሉ!! አለምን ለ 600 አመታት ቀጥ አድርጎ የመራትን ሀያሉን ኢምፓየር የመሰረቱት 2,000 የማይሞላ ነዋሪ የነበራቸው የ #ካይ ቀቢላዎች ናቸው!! አርቱግሩል ጋዚ ፣ ጋዚ ኡስማን ፣ ሙጃሂድ ኦርሀን የመሳሰሉት የካይ መሪዎች መቼም የማይተካውን ያን የገናናዎች ገናና ስልጣኔ መስርተው አለፉ!! መረጃውን ያገኘሁት ከ Ottoman dynasty foundation ነው #Seid_Mohammed_Alhabeshiy 👉https://m.facebook.com/Seid-Social-ሰኢድ-ሶሻል-106507637595312/?ref=opera_speed_dial T.me/ertugrulethiopia

በትእዛዝ የተሠራ
በትእዛዝ የተሠራ

በትእዛዝ የተሠራ ለማዘዝ 👉 0978065466
በትእዛዝ የተሠራ ለማዘዝ 👉 0978065466

በአላህ ላይ እምነትህን ሙሉ አድርገህ ተራራን ለመግፋት ቆርጠህ ከተነሳህ ትገፈዋለህ'' [ኢብኑል-ቀይም] ረሂመሁላህ ❤ @Rizqislamiccalligraphy
በአላህ ላይ እምነትህን ሙሉ አድርገህ ተራራን ለመግፋት ቆርጠህ ከተነሳህ ትገፈዋለህ'' [ኢብኑል-ቀይም] ረሂመሁላህ ❤ @Rizqislamiccalligraphy