Halal Branding and Marketing PLC ®
Открыть в Telegram
🟢 Our Services 🟢 ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Flyer Design ➜Business Card ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Poster ⚪️For More Information⚪️ •Phone Number: 0978065466
Больше320
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
-430 день
Архив постов
የፖኪስታኑ መሪ ኢምራን ኻን በፈረንሳይ ምርቶች ላይ የተጀመረውን አለም አቀፍ የአድማ ዘመቻ በመቀላቀል
በፖኪስታን የፈረንሳይ አምባሳደርን በማስጠራት ኢማኑኤል ማክሮን ነቢዩ ሙሀመድን የሚያንቋሽሽ ምስሎች እንዲሰራጩ ስላበረታቱበት መግለጫ አምባሳደሩ ማብራሪያ እንዲሰጥ ጠይቆዋል
BBC News Amharic በጣም በተደጋጋሚ እስልምናን የሚያንቋሽሹ አሊያም እስልምና ላይ የተሳሳተ ግንዛቤ የሚፈጥሩ መልዕክቶችን ያስተላልፋል። ይህን የሚያህል ግዙፍ ሚዲያ እስልምናን የሚያቆሽሽ ከሆኑ ተራ የመንደር ወሬ እንኳን እየለቃቀመ አምጥቶ ትልቅ አጀንዳ አስመስሎ በተደጋጋሚ ሲለጥፉ ታዝበናል። አንዳንዴ የሚለጥፏቸው ፖስቶች እጅግ የዘቀጡና ተራ ከመሆናቸው የተነሳ ለብሽሽቅ የሚለጥፏቸው ሁሉ ነው የሚመስለው። ግልፅ የሆነ የኢስላም ጥላቻ እንዳለባቸው ያስታውቃል። ይህንንም ዜና ሲፅፉ ለነሱ በሚመች መልኩ አጣመው ነው ያቀረቡት። ማፈሪያዎች
@fuadislamiccalligraphy
ከዛሬ ምሸት ጀምሮ ተወዳጅ የሆኑ #የሚንበር_ቲቪ ፕሮግራሞችን ከፊል መደበኛ ስርጭት ይከታተሉን ዘንድ ጋብዘንዎታል!
ፍሪኩዌንሲ፡- 12521
ፖላራይዜሽን፡- V
ሲምቦል ሬት፡- 27500
በሌሎች አማራጮችም ማግኘት ካሻዎ
Telegram:- https://t.me/minbertv
YouTube:- https://www.youtube.com/channel/UCQQWZ1IeswjheSTSEXKcQsA
Facebook:- @minbertv
Instagram:- @minbertv
ይህን መልእክት ሼር ስለሚያደርጉ እናመሠግናለን!!
Mohammed (s.a.w)❤
ለእርስዎ 🌼
ለወዳጆ 💭
🎁 በስጦታ መልክ የበርክቱ 🎁
ለማዘዝ 👉 @turgutbae ☪
ሰበር ዜና
የቱርኩ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ዜጎቹ የፈረንሳይ ስሪት የሆኑ ምርቶችን
እንዳይጠቀሙ በይፋ ጥሪ አቀረቡ።
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFACld9qu1NhysxDHw
ፈረንሳይ ከቱርክ ጋር ችግሯን በውይይት መፍታት እንደምትፈልግ ትላንት ባወጣችው መግለጫ የገለፀች ቢሆንም የኤርዶጋኗ ሀገር ቱርክ
"የኢስላም ጠል ከሆነችውና የረሱልን ክብር ካዋረደች ሀገር ጋር ምንም አይነት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትም ሆነ ስምምነት አይኖረንም" የሚል ምላሽ በመሪዋ ኤርዶጋን አማካኝነት ተችሯታል።
Long live (çok yaşa)Erdogan 🙌 💛💛
Ethiopian islamic channel frequency bst bilal tv 12521 v zawya tv 11559 v minber tv 12521 v africa tv 11553 v harima tv 11553 v nesiha tv 11554 v as sunnah tv 12521 v
'' We strive to bring our enemies to their kness , mar their plans, and ensure justice is served ''
-Ertugrul
@ethioKurulusOsmane
ምንም ይሁን ምን ደግነትን ና መልካምነትን ልትገዛው አትችልም❤
ጀግና ሰው
#Geyikli
@Rizqislamiccalligraphy
መልካም ምሽት💚
-ያ ወዱዱ =በ ትእዛዝ የተሰራ
🖌ለቤትዎ🖼
🖌ለቤተሰብ 👨👩👧👦
🖌ለጓደኛ 👫 አሰርታችሁ በ ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ በ ተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን።
ለማሰራት ያናግሩን @hassucalligraphy
👇👇👇👇👇
0973387841
Inbox @hassuprime
አድራሻ አዲስ አበባ
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
