fa
Feedback
አሳፍ Tube

አሳፍ Tube

رفتن به کانال در Telegram

Let us praise God by poem! በግጥም እናመስግን! ይቀላቀሉ https://t.me/AsaphTube

نمایش بیشتر
610
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-1630 روز
آرشیو پست ها
ትንቢተ ሆሴዕ ምዕራፍ 2 ---------- 16፤ ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ። 17፤ ከዚያም የወይን ቦታዋን፥ የተስፋ በርም እንዲሆንላት የአኮር
ትንቢተ ሆሴዕ ምዕራፍ 2 ---------- 16፤ ስለዚህ፥ እነሆ፥ አባብላታለሁ፥ ወደ ምድረ በዳም አመጣታለሁ፥ ለልብዋም እናገራለሁ። 17፤ ከዚያም የወይን ቦታዋን፥ የተስፋ በርም እንዲሆንላት የአኮርን ሸለቆ እሰጣታለሁ፤ በዚያም ከግብጽ ምድር እንደ ወጣችበት ቀን እንደ ሕፃንነትዋ ወራት ትዘምራለች።

4_5911349066431733574.m4a22.11 MB

እጅግ ያኮራኛል ዘማሪ ቢኒያም ዘማሪ ቃልአብ ዘማሪት ሊዲያ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

እጅግ ያኮራኛል ዘማሪ ቢኒያም ዘማሪ ቃልአብ ዘማሪት ሊዲያ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp

በመተማመን🥰
በመተማመን🥰

Repost from አሳፍ Tube
ኮስተር ማለት ሀሜቷን ልትነግር መልኳን ስትቀባ ዝናና ስልጣኗን ልታስይዝ ቀርባ ሰጥታ ልትነጥቅ ሸምቃ ስትመጣ ኑሮን ተገን ብትል ከእቅፍ ልታወጣ አጥምዳ ብትዞር ዙርያውን ብታገሳ ጠንካራ ነኝ ብትል ል
ኮስተር ማለት         ሀሜቷን ልትነግር መልኳን ስትቀባ         ዝናና ስልጣኗን ልታስይዝ ቀርባ         ሰጥታ ልትነጥቅ ሸምቃ ስትመጣ         ኑሮን ተገን ብትል ከእቅፍ ልታወጣ         አጥምዳ ብትዞር ዙርያውን ብታገሳ         ጠንካራ ነኝ ብትል ልክ እንደ አንበሳ         ሞኝነት ነው ስትል የያዝከውን እውነት         እረፍ! አንች ብለህ ለአለም ኮስተር ማለት እረፍ! አንች ብለህ ለአለም ኮስተር ማለት ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

https://t.me/AsaphTube ለሰው ያጋሩ 🙏🙏🙏🙏
https://t.me/AsaphTube ለሰው ያጋሩ 🙏🙏🙏🙏

"ምናልባት" ሕግህ ብጠይቀኝ የእኔ ህይወት ስንኩል ከአድማስ ማይሻገር የሚለካ ለእኩል ወናፍ ነው ይመስላል ደቃቅ በደቅቃ ታፍኖ የሚቀር በምያፍነው ስቃ እኔም አልመልስም ግን አንተ ታያለህ ከዚህ ሁሉ አውጥተህ ምናልባት ሰው ታረገኛለህ

🤔🤔🤔ምናልባትም🤔🤔🤔
🤔🤔🤔ምናልባትም🤔🤔🤔

photo content

ኮስተር ማለት ሀሜቷን ልትነግር መልኳን ስትቀባ ዝናና ስልጣኗን ልታስይዝ ቀርባ ሰጥታ ልትነጥቅ ሸምቃ ስትመጣ ኑሮን ተገን ብትል ከእቅፍ ልታወጣ አጥምዳ ብትዞር ዙርያውን ብታገሳ ጠንካራ ነኝ ብትል ል
ኮስተር ማለት         ሀሜቷን ልትነግር መልኳን ስትቀባ         ዝናና ስልጣኗን ልታስይዝ ቀርባ         ሰጥታ ልትነጥቅ ሸምቃ ስትመጣ         ኑሮን ተገን ብትል ከእቅፍ ልታወጣ         አጥምዳ ብትዞር ዙርያውን ብታገሳ         ጠንካራ ነኝ ብትል ልክ እንደ አንበሳ         ሞኝነት ነው ስትል የያዝከውን እውነት         እረፍ! አንች ብለህ ለአለም ኮስተር ማለት እረፍ! አንች ብለህ ለአለም ኮስተር ማለት

ልኳኳል እንዳይነጣ ፊተ ጎስቁሎ እንዳይታይ ለነብሴ መግባት የቃልህን ስሳይ በቅቤና በስብ እንደምረካ ሰው ከቃልህ እንድበላ ልቤን አቀርባለው ድምጽህን አድምጦ ልረጋ ሁከተ መልክህ በእኔ እንድሳል ተገስ
ልኳኳል     እንዳይነጣ ፊተ ጎስቁሎ እንዳይታይ     ለነብሴ መግባት የቃልህን ስሳይ     በቅቤና በስብ እንደምረካ ሰው     ከቃልህ እንድበላ ልቤን አቀርባለው     ድምጽህን አድምጦ ልረጋ ሁከተ     መልክህ በእኔ እንድሳል ተገስቶ ለአንተ     ልምጣ  ተቻኩዬ ወደ አንተ መስታወት     ልኳኳል ከቃልህ እንድሆን ለነብሴ ውበት

ልምጣ? ቅዱስ ነህ አውቃደለሁ እድፍ ትጠላለህ ፍርድን ልታሰፍን በቀኝ ትቆማለህ ከማትወደው ቦታ በነብሴ ወድቄ ከሀጢአት ግንድ ጋር ይሄው ተጣብቄ በአባትነት ፍቅር እኔን ልትቆጣ ልታቅፈኝ እወዳለሁ አባ
ልምጣ? ቅዱስ ነህ አውቃደለሁ እድፍ ትጠላለህ ፍርድን ልታሰፍን በቀኝ ትቆማለህ ከማትወደው ቦታ በነብሴ ወድቄ ከሀጢአት ግንድ ጋር ይሄው ተጣብቄ በአባትነት ፍቅር  እኔን ልትቆጣ ልታቅፈኝ እወዳለሁ አባተ ሆይ ልምጣ? ፊቃድህ ነውና  ከምህረትህ ጓዳ ልታድነኝ ወደህ ልጅህን ስትጎዳ አውቃለሁ ፍቅር ነህ በእኔ አትጨክንም በደከመኝ ማግስት ቀጥተህ ማረኝ እንጅ ከአንተ የትም አልሄድም

በእኔ ፈንታ ጎተቱ ልገድሉት እጣ ተጣጣሉ በወንበደ መሀል በመስቀል ሰቀሉ ወጉት በጭንቅ ጦር ደሙን እስክያለባ በጣር አንገላቱት እስክል አባ አባ ደሙን አፈሰሰ ሰቃየን ወሰደ በመሞተ ፋንታ ለእኔ እርሱ
በእኔ ፈንታ       ጎተቱ ልገድሉት እጣ ተጣጣሉ       በወንበደ መሀል በመስቀል ሰቀሉ       ወጉት በጭንቅ ጦር ደሙን እስክያለባ       በጣር አንገላቱት እስክል አባ አባ       ደሙን አፈሰሰ ሰቃየን ወሰደ       በመሞተ ፋንታ ለእኔ እርሱ ታረደ       ዝም አለ 2*       ተተፋበት ምራቅ ጅራፍ ተላተመ       በችንካር ተበሳ እሾህ ተጎነጎነ       ተጠማ መድህኔ ልያድነኝ ስል እኔን       መልክ የለውም በአውነት      ያየውም ሰው እንዳይወድ      መቃብሩን አደረገ ከክፉዎች ጋራ      በጨለማ ላለሁ ብርሃኑን እንድበራ

ይፃፍልኝ || ዘማሪት ህሊና ዳዊት sʜᴀʀᴇ ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ 

Demu_Indewuha_Nrs7RNXoU-4_140.mp35.81 MB

ስብሃት ለ አምላክ
በመስቀል ሞተ መድኃኒቴ
፩፡ በመስቀል ሞተ መድኃኒቴ እኔን ለማዳን ከኃጢአቴ፥ ሊመልሰኝም ከጥፋቴ። ክብር ለስሙ፥ ክብር ለስሙ፥ ክብር ለስሙ፥ ነፃ ስላወጣኝ በደሙ፥ ክብር ለስሙ። ፪፡ የአምላክ ልጅ ቤዛ ሆነልኝ፥ በሞቱ ከኃጢአት አዳነኝ፥ በደሙ አርነት አወጣኝ። ክብር ለስሙ፥ ክብር ለስሙ፥ . . .። ፫፡ መድኃኒቴ ጌታ የሱስ ነው፥ ለኃጢአተኞች ሲል የሞተው በሦስተኛው ቀን የተነሣው። ክብር ለስሙ፥ ክብር ለስሙ፥ . . .:: @join @join @join https://t.me/christian_4_life

.                በመሰንቆ ሃረር አማኑኤል መዘምራን -Live    ▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁   ▷ @yedestaye_elilta ◁               △Join Us

“እርሱ ግን፦ አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።” — ማርቆስ 16፥6
“እርሱ ግን፦ አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።” — ማርቆስ 16፥6

ካህኔ_by_Azeb_Hailu_አዜብ_ሀይሉ_Live_Concert_Dink_Sitota.m4a8.91 MB