የጥያቄዎቻችሁ መልስ
前往频道在 Telegram
የዚህ ኦርቶዶክሳዊ ገጽ ዋና ዓላማ የወጣቱን ጥያቄ መመለስ ነው። ወጣቶች ማንኛውም በሕይወታቸው የገጠማቸውንም ይሁን መንፈሳዊ ጥያቄ በሚረዱት መልክ መልስ ይሰጥበታል YouTube https://www.youtube.com/channel/UCPLJimNlqTFBnlbsh_vccgg ለጥያቄዎችና ለአስተያየቶች @AbuNak @Rhripsime
显示更多📈 Telegram 频道 የጥያቄዎቻችሁ መልስ 的分析概览
频道 የጥያቄዎቻችሁ መልስ (@apostolicsuccession) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 17 904 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 4 489,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 922 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 17 904 名订阅者。
根据 14 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -95,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 11.77%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.45% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 106 次浏览,首日通常累积 618 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 5。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“የዚህ ኦርቶዶክሳዊ ገጽ ዋና ዓላማ የወጣቱን ጥያቄ መመለስ ነው። ወጣቶች ማንኛውም በሕይወታቸው የገጠማቸውንም ይሁን መንፈሳዊ ጥያቄ በሚረዱት መልክ መልስ ይሰጥበታል
YouTube
https://www.youtube.com/channel/UCPLJimNlqTFBnlbsh_vccgg
ለጥያቄዎችና ለአስተያየቶች
@AbuNak
@Rhripsime”
凭借高频更新(最新数据采集于 15 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
17 904
订阅者
-624 小时
-127 天
-9530 天
帖子存档
17 904
ሰላም እንዴት ናችሁ? እንኳን አደረሳችሁ። ይሄ ቻናል አሁን ላይ ሊንክ ከመፖሰት ውጪ ምንም እየሰራ እንዳልሆነ ታውቃላችሁ። ነገር ግን actively እየሰራ ያለ ጥሩ እቅበተ እምነታዊ እውቀቶችን የምትሸምቱበትን ቻናል ልጋብዛችሁ ሁላችሁም እየገባችሁ ጆይን በሉ ትጠቀሙበታላችሁ። መልካም በዓል
https://t.me/logoseyob
17 904
ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጣው ወንድም ምስክርነት | ወደኋላ አልልም!
https://youtube.com/watch?v=6YxIweNplQU&si=j7C4LWOrU7GeAezX
17 904
Repost from የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
🙏 እስከ መጨረሻው በማንበብ ይተባበሩን፤ ለሌሎችም ያጋሩት! 🙏
የሚዲያ ክፍላችን ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ እግዚአብሔር በሰጠን አቅም ሁሉ ታላላቅ ሥራዎችን ሲሠራ ቆይቷል። በተለይም በዚህ በዲጂታል ዘመን የቤተክርስቲያንን አስተምህሮ ማዳረስ፣ የእግዚአብሔርን ቃል በጽሑፍም ሆነ በቪዲዮ ተደራሽ ማድረግ ዋነኛውና ውዱ አደራችን ነው።
ባለፉት ዓመታት ከቅን ወንድምና እህቶቻችን ስልክ እየተዋስን የተለያዩ ትምህርቶችንና መርሃ ግብሮችን ስናቀርብላችሁ ቆይተናል። ነገር ግን ካቀድነው ትልቅ ራእይ አንጻር ሲታይ እስከ አሁን የሠራነው በጣም ጥቂቱን ብቻ ነው።
የእቅዳችን ዋና ዋና ግቦች፦
በዲጂታል ዘመን ቃለ እግዚአብሔርን ማዳረስ፤ በግቢ ውስጥ ያሉትንና ተመርቀው የወጡትን የግቢ ጉባኤያችንን ፍሬዎች የሚያገናኝና ካሉበት ቦታ ሆነው የሚያገለግሉበትን መንገድ በማመቻቸት ቤተሰባዊነታችንን ማጠናከር፤ ከመደበኛ መርሐ ግብራችን በተጨማሪ የጉዞ፣ የምሩቃን ሕብረት፣ የምረቃ መርሃ ግብር (Graduation ceremony)፣ የሃፍ ላይፍ (Half-Life) እና የአዲስ ተማሪዎች መቀበያ (Freshman welcoming event) ፕሮግራሞችን በቪዲዮ መዝግቦ ማሰናዳት እና በዶክመንተሪ መልክ ለእይታ ማብቃት፤እነዚህን ትላልቅ ሥራዎች አቅደን የተነሳን ቢሆንም የራሳችን የቀረጻ ማቴሪያል አለመኖሩ ዋና ማነቆ ሆኖብናል። እንደሚታወቀው የተውሶ ስልክ በፈለግነው ሰዓት ለማግኘት አዳጋች ከመሆኑም በላይ ለአገልግሎቱ ስፋት በቂ አይደለም። የሚዲያ ቡድናችን ይህንን ችግር ለመቅረፍ በግቢያችን ውስጥ የግራፊክስ ዲዛይን እና ቪዲዮ ኤዲቲንግ ሥልጠና በመስጠት እስከ 40,000 ብር ለመሰብሰብ ጥረት ያደረገ ቢሆንም፣ ለዕቃዎቹ ግዢ አሁንም ገና ብዙ ይቀረናል።
"ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ፣ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነው"እንደሚባለው እኛም ኦርቶዶክሳውያን ከተባበርን ማንኛውንም ነገር ማሳካት እንችላለን። ይህ ቅዱስ አገልግሎት ሳይቋረጥ እንዲቀጥልና ይበልጥ እንዲስፋፋ ሁላችሁም የበኩላችሁን አሻራ እንድታስቀምጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። 📌 በምን በምን መረዳት ይችላሉ? 1️⃣ መረጃ በማጋራት (Share)፦ ለዚህ መርሃ ግብር የተዘጋጀውን ፖስተር በቴሌግራም፣ በኢንስታግራም Story፤ እንዲሁም በቲክቶክ እና በዩቲዩብ የተለቀቁትን ቪዲዮዎች Share በማድረግ ተደራሽነቱን ማፋጠን። 2️⃣ ሰዎችን በመጠቆም፦ ድጋፍ ሊያደርጉልን የሚችሉ ሰዎችን (ለምሳሌ ቲክቶከሮችን) Mention ማድረግ፤ ወይም በገንዘብና በዓይነት ሊረዱን የሚችሉ ኦርቶዶክሳውያንን ካወቃችሁ ስምና ስልክ ቁጥራቸውን ከዚህ በታች በተቀመጠው የጉግል ፎርም ሊንክ ያስቀምጡ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc4PIhwq7W2ysKVATYxxuDx3gOxhb4-LdsqyG4d807sPXPPPg/viewform?usp=header 3️⃣ በዓይነት ድጋፍ በማድረግ፦ ለሥራችን አስፈላጊ የሆኑ የቴክኖሎጂ ዕቃዎችን በመስጠት፦ 📷 ካሜራ (Camera) 📐 የካሜራ ስታንድ (Tripod) 🎙 ማይክሮፎን (Microphone) 💾 ኤክስተርናል ሃርድዲስክ (External Hard Drive) 🎥 ጊምባል (Gimbal / Stabilizer) 4️⃣ በገንዘብ ድጋፍ በማድረግ፦ «አነሰ፣ በዛ» ሳያሉ አቅማችሁ የፈቀደውን ያህል በመለገስ የዚህ በረከት ተካፋይ ይሁኑ! 💳 የባንክ እና የስልክ አድራሻዎች፦ CBE (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ):
1000792257686
(Egzihareya Solomon And/or Arsema)
Telebirr (ቴሌብር): 0958313628 (Arsema)
📞 ለበለጠ መረጃ፦
📱 +251 98 332 9770
📱 +251 90 549 6768
ለምታደርጉት ትብብር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ያድላችሁ!🙏
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ግቢ ጉባኤ
📥 @gibigubaeHasabon_bot ጻፉልን
🏷 @aastugibigubae ተከታተሉን
📷 @GGgallery1 የፎቶ ማኅደራችን
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
TikTok | Instagram | YouTube17 904
ለማግባት ያሰባችሁ ይሄን ቪድዩ ለእናንተ ነው | ለሸምግልና ሚሊዮን ብር| #ኦርቶዶክሳዊሰርግ
https://youtube.com/watch?v=YC4PMiTW7WI&si=LUPbd9qx9P2Yy9EV
17 904
ለመዳን ስራ ወይንስ እምነት? ከልደተቃል ጋር የነበረን ቆይታ | መዳን በእምነት ብቻ የማለው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን...
https://youtube.com/watch?v=eD-k9Hqnlhk&si=PeXkcDA-ZCNt6fcv
