cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ቢላሉል ሀበሽይ ጀመአ

ቢላሉል ሀበሽይ የሀድራ ጀመአ T.me/bilal_jema የፈለጉትን መንዙማዎችን እንደምርጫዎ ለማግኘት ለአስተያይት @Bilal_jema_bot ዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ያግዙን https://youtu.be/mH4AaCyESeU

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 063
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
-2730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Wagachew 3400 new amiro
Hammasini ko'rsatish...
የሚወዳትን ለሕይወቱም ተስማሚ የሆነችን ሚስት መሰጠት ዱንያ ላይ አሏህ ከሚሰጠው ትላልቅ ውለታዎችና ነገ አኼራ ላይም ለባርያው ያደረገለትን ውለታ ሲነግረው ከሚጠቀሱ ችሮታዎች ውስጥ አንዱ ነው ። ኢብኑ ሒባን በዘገቡት ሐዲስ ሰይዳችን ﷺ እንዲህ ይላሉ : " ﻟﻴﻠﻘﻴﻦ ﺃﺣﺪﻛﻢ ﺭﺑﻪ ﻳﻮﻡ اﻟﻘﻴﺎﻣﺔ ﻓﻴﻘﻮﻝ ﻟﻪ: ﺃﻟﻢ ﺃﺳﺨﺮ ﻟﻚ اﻟﺨﻴﻞ ﻭاﻹﺑﻞ ﺃﻟﻢ ﺃﺫﺭﻙ ﺗﺮﺃﺱ ﻭﺗﺮﺑﻊ؟ ﺃﻟﻢ ﺃﺯﻭﺟﻚ ﻓﻼﻧﺔ ﺧﻄﺒﻬﺎ اﻟﺨﻄﺎﺏ, ﻓﻤﻨﻌﺘﻬﻢ ﻭﺯﻭﺟﺘﻚ" 📗 صحيح ابن حبان : 7367 «.. በእርግጥ የቂያማ ቀን አንዳቹ ከጌታው ጋር ይገናኛል .. ከዛም ጌታውም ይለዋል : ግመልና ፈረስን አላመቻቸውልህም ?! የበላይ ሆነህ እንድትመራ አልተውኩህም ? እንትናን አልዳርኩህም ?! ጠያቂ ሁሉ ጠይቋት..እነሱን  ከልክዬ አንተን ዳርኩህ..» ይሄን ውለታን ጌታው የሰጠው አላህን ያመስግን ውለታውንም ይጠብቅ ። ለጥያቄውም መልስ ያዘጋጅ ። ያልተሰጠው ደግሞ እንዲሰጠው አላህን ከችሮታው ይጠይቅ ☺️ @medina_tube @medina_tube https://t.me/medina_tube
Hammasini ko'rsatish...
ለ1445 ኛው ዓ.ሂ የሀጅ ስነስርዓት የበርካታ ሀገራት ዜጎች ሳዑዲ አረቢያ በመግባት ላይ ይገኛሉ! … በዛሬው ዕለትም አንዲት ኢንዶኔዢያዊት እናት ለ 1445 ዓ.ሂ የሀጅ ስነስርዓት መዲና አውሮፕላን ማረፊያ እንደደረሰች በስሜት በመዋጥ የደስታ እንባ እያነባች የምስጋና ሱጁድ መውረዷ የዓለም ሚድያዎችን ትኩረት መሳቧ ተገልጿል። … መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
አንድ ሰዓት😱😱😱😱ኸሚሳችን ያመረ ይሁንልን 1💕ሺሊላ ሺሊላ ያገ(غ)ውሱል አብሬዲ ሰላሙን አለይኩም ቢኩሊ መዚዲ * 2💕ሺሊላ ሺሊላ ያአባ ዘኪዪ አሽአኑል ሙሚዱ ሀድረተል ቁድሲዪ * 3💕ሺሊላ ሺሊላ ያአባ አሲያ ጧሂሩል ሙጠሀር ሐድረተል አሊያ * 4💕ሺሊላ ሺሊላ  ያአባ ሙሐመድ መደዱል ሐደራት ጀማሉል ሙአበድ * 5💕ሺሊላ ሺሊላ  ሰይድ ሙሐመደ ሻፊ ኸበሩኩ ደዋ ዊዳዱኩም ሻፊ * 6💕ሺሊላ ሺሊላ ያ ቁጥቡል ዳኢሪ ፈቂሁል ሙቀደም ደሊሉ ሐኢሪ * 7💕ሺሊላ ሺሊላ  መዝሀሩል ዓጃኢብ አሕመድ ኢብኑ ሷሊህ አስራሩል ገ(غ)ራኢብ * 8💕ሺሊላ ሺሊላ ሳሒቡ ሀረሪ ረምዙ በሕረል ሀኢ ቁበቱል ጀውሃሪ @medina_tube @medina_tube አዳዲስ መንዙማ ወዲያው እንዲደርስሆ ተመራጭ ነን ። @medina_tube @medina_tube @medina_tube @medina_tube
Hammasini ko'rsatish...
#የፎሎወር_እና_የላይክ_ቻሌንጅ አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የኢስላም ቤተሰቦች  አልዒምራን የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም በሚዲያው ዘርፍ እንቅስቃሴ ለማድረግ ከወሰነበት ጊዜ ጀምሮ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን፣ ዳዕዋዎችን እና የቁርአን ቲላዋዎችን ወደ እናንተ ሲያደርስ ቆይቷል! ተዝኪያን፣ እውቀትን እና ዳዕዋን መርሁ በማድረግ በአኸላቅ የታነፀ እና በእዉቀት የደረጀ  መልካም ማሕበረሰብ የመፍጠር አላማውን ከግብ ለማድረስ እየተጋ ይገኛል። *** ስለሆነም ይህን መልካም ስራ ለሁሉም ተደራሽ ብናደርግ ሁላችንም የምንዳው ተካፍዮች እንሆናለን። فيقول النبي صلى الله عليه وسلم: "من دلَّ على خير، فله أجر فاعله" رواه مسلم. ነብዩ ሙሐመድ ﷺ  "ወደ መልካም ስራ ያመላከተ የሰሪውን ምንዳ ያገኛል " ብለዋል ። ለዚህ የተቀደሰ ዓላማ ይረዳን ዘንድ  በተቋሙ የሚዲያ ክፍል የተዘጋጀውን ዘመቻውን ይቀላቀሉን!! ዘመቻችን የሚሆነው በሁሉም Platform የሚገኙ የማሕበራዊ ገፆቻችንን FOLLOW, LIKE እና SUBSCRIBE በማድረግ ተደራሽነቱን ማሳደግ ሲሆን፤ በቀላሉ በስልካችን ኮንታክት ውስጥ የሚገኙ ወዳጅ ዘመዶቻችንን በአጠቃላይ በማጋራት ሁላችንም የኸይር ስራዉ ተቋዳሽ እንድንሆን ጥሪያችንን እናቀርባለን!! **** አል-ዒምራን Cmc የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምሕርት ተቋም ተደራሽነት ይኖረው ዘንድ ለሌሎች በማጋራት የበኩልዎን ይወጡ ! FACEBOOK: http://www.facebook.com/alimrancmc TIKOTOK https://www.tiktok.com/@alimrancmc YOUTUBE: www.youtube.com/@alimrancmc TELEGRAM: t.me/alimrancmc INSTAGRAM: www.instagram.com/alimrancmc
Hammasini ko'rsatish...
ሸህ ኤሊያስ አሰላማለይኩም×2 ያዘይነል ውጁዴ https://t.me/bilal_jem https://t.me/bilal_jema
Hammasini ko'rsatish...
🖐 كلام اعجبني .................. ካስገረሙኝ ንግግሮች 🖐 🔲 عندما تولد لا تعلم من الذي أخرجك من بطن أمك 🔲በምትወለድበት ጊዜ ከእናትህ ሆድ ያወጣህን ፈፅሞ አታውቅም። 🔳 وعندما تموت لا تعلم من الذي أدخلك إلى قبرك 🔳 በምትሞትበት ጊዜ ማን ወደ ቀብርህ እንዳስገባህ ፈፅሞ አታውቅም። *🔲 عجبا لك ياابن آدم* *🔲 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ።* 🔳 عندما ولدت تغسل وتنظف 🔳 በተወለድክ ጊዜ ትታጠባለህ፣ ትፀዳለህ። 🔲 وعندما تموت تغسل وتنظف 🔲 በምትሞትበት ጊዜ ትታጠባለህ፣ ትፀዳለህ። *🔳 عجبا لك ياابن آدم* *🔳 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ።* 🔲   عندما تولد لاتعلم من فرح واستبشر بك 🔲 በተወለድክ ጊዜ በውልደት ማን እንደተደሰተ እና እንደተበረሰ አታውቅም። 🔳 وعندما تموت لاتعلم من بكى عليك وحزن 🔳 በሞት ጊዜ በመሞትህ ማን እንዳለቀና እንደአዘነ አታውቅም። *🔲   عجبا لك ياابن آدم* *🔲 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ* 🔳 في بطن أمك كنت في مكان ضيق ومظلم 🔳 በእናትህ ሆድ ውስጥ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ነበርክ። 🔲 وعندما تموت تكون في مكان ضيق ومظلم 🔲 በምትሞትበት ጊዜ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ትሆናለህ። *🔳 عجبا لك ياابن آدم* *🔳 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ* 🔲 عندما ولدت تغطى بالقماش ليستروك 🔲 ስትወለድ በጨርቅ ትጠቀለላህ ሊሸፍኑህ! 🔳 وعندما تموت تكفن بالقماش ليستروك 🔳 ስትሞት በከፈን ይጠቀልሉሃል ሊሸፍኑህ! 🔲 عجبا لك ياابن آدم 🔲 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ 🔳 عندما ولدت وكبرت يسألك الناس عن شهادتك وخبراتك 🔳 በተወለድክና በአደግክ ጊዜ ሰዎች ስለምስክር (ወረቀትህና) ስለሙያህ ይጠይቁሃክ። 🔲 وعندما تموت تسألك الملائكة عن عملك الصالح 🔲 በሞትክም ጊዜ መልዓይኮች ስለመልካም ስራህ ይጠይቁሃል። *🔳 فماذا أعددت لآخرتك  ؟* *🔳  ለመጨረሻው ሃገርህ ምን አዘጋጀህ?* 🔲 جرب تقولها من قلب : آشهد آن لآ آله آلآ آلله واشهد آن محمد رسول آلله 🔲   ከልብህ ይህችን (ቃል) ለመናገር ሞክር! ።ከአላህ ሌላ በፍፁም የሚመለክ አምላክ እንደሌለ መስክር። እንዲሁም ሙሃመድ የአላህ መልክተኛ መሆናቸውን መስክር። 🔳 مستحيل تقرآها بدون ما ترسلها 🔳    (ይህን መልእክት) በፍፁም ሳታነባድ እንዳትልካት!!                     & & & ‏        بسم الله الرحمن الرحیم *{ قل هو الله أحد * الله الصمد * لم يلد ولم يولد * ولم يكن له كفواً أحد }* *ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ* *{ በል! እርሱ አላህ አንድ ነው።አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው። አልወለደም፤ አልተወለደምም። ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም።}* @anbeb_islamic  
Hammasini ko'rsatish...
የዚክር ትሩፋቶች 1 قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «مَنْ قَالَ: سُبْحَانَ اللهِ وَ بِحَمْدِهِ فِي يَومٍ مِئَةَ مَرَّةٍ، حُطَّتْ خَطَايَاهُ، وَ لَو كَانَتْ مِثْلَ زَبَدِ البَحْرِ» የአላህ መልዕክተኛ ሶዐወ እንዲህ ብለዋል፡ ‹‹ሱበሐነላህ ወቢሐምዲሂ››ለአላህ ምስጋናና ጥራት ይገባው፡፡ ‹‹በቀን መቶ ጊዜ ለአላህ ምስጋናና ጥራት ይገባው፡፡ ያለ ሐጢአት የባህር አረፋ ያክል እንኳ ቢሆን ይታበስለታል፡፡ ቡኻሪ [6505](7/168) እና ሙስሊም [2691](4/2071)
Hammasini ko'rsatish...