fa
Feedback
ወጣቶች ገነት ቅ/አ እና 1ኛ ደረጃ ት/ት ቤት

ወጣቶች ገነት ቅ/አ እና 1ኛ ደረጃ ት/ት ቤት

رفتن به کانال در Telegram
234
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
በወጣቶች ገነት ቅ/አ/አ/ደ/ት/ቤት በ06/05/2016 የመንፈቅ አመቱ 2ኛ ዙር ጥያቄና መልስ ውድድር በሁሉም የክፍል ደረጃ ሳቢና ማራኪ በሆነ መልኩ ተካሄደ፡፡

Repost from Yeka Education
+4
የ6ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ( Password 👉20616) ✅አዘጋጅ 👉በየካ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ✅መንፈቀ አመት👉የመጀመሪያ መንፈቀ አመት  ✅አመት 👉2016 ✅ክፍል 👉6ኛ ✅🔑🔒🔒 Password 👉20616 ✅🤲ለሌሎች ማጋራት አንርሳ🤲🤲 ✅Our telegram channel 💛💛💛💛💛💛💛 💛💛💛💛💛💛💛 💛💛💛💛💛💛💛 https://t.me/dam76

Repost from Yeka Education
በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች! ======================== 👉ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ
በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች! ======================== 👉ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው::ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምንችለበት መንገድ:- ከፈተና በፊት ማድረግ የሚገባን :- ------------------------------------------------ ☝️ ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት። ☝️ ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ 👌ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ።  ☝️ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን። ☝️ ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል። ☝️ የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።  ✅ቻናላችን 👇👇👇👇👇👇 ❤❤❤❤❤❤ https://t.me/dam76

barattun tikkee nagasaa gaaffi fi deebii sadarkaa kutas magaalatti dorgomomeen sad 1ffa batee jirti

በክ/ከተማ ደረጃ በተደረገ የጥያቄና መልስ ውድድር በአፋን ኦሮሞ ትኬ ነገሰ ወረዳችንን በመወከል 1ኛ ወታለች
+7
በክ/ከተማ ደረጃ በተደረገ የጥያቄና መልስ ውድድር በአፋን ኦሮሞ ትኬ ነገሰ ወረዳችንን በመወከል 1ኛ ወታለች

በ24/04/2016 በወረዳ ደረጃ በተካሄደው የጥያቄና መልስ ውድድር በአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ትምህርት የዋንጫ ተሸላሚ መሆን ችሉዋል።እንኳን ደስ ያለን🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️👏👏👏👏👏👏👏👏👏

Repost from Yeka Education
#አስገራሚ_እውነታዎች_ስለዝሆን 🐘 ዓለም ላይ ግዙፉ የየብስ እንስሳ ዝሆን ነው። 🐘 የአፍሪካ ዝሆኖች ከ1600 እስከ 6300 ኪ.ግ ይመዝናሉ። 🐘 ዝሆኖች በአማካይ ከ50 እስከ 70 ዓመት ይኖራሉ
#አስገራሚ_እውነታዎች_ስለዝሆን 🐘 ዓለም ላይ ግዙፉ የየብስ እንስሳ ዝሆን ነው። 🐘 የአፍሪካ ዝሆኖች ከ1600 እስከ 6300 ኪ.ግ ይመዝናሉ። 🐘 ዝሆኖች በአማካይ ከ50 እስከ 70 ዓመት ይኖራሉ። 🐘 ዝሆኖች በቀን ከ2 እስከ 3 ሰዓት ይተኛሉ። 🐘 የዝሆኖች የእርግዝና ጊዜ 22 ወር (640 ቀን) ነው። 🐘 ዝሆኖች በቀን እስከ 18 ሰዓት ምግብ በመብላት ያሳልፋሉ። 🐘 የዝሆኖች ኩምቢ እስከ 180 ኪ.ግ ይመዝናል። 🐘 አንድ ወጣት ዝሆን በቀን እስከ 400 ኪ.ግ ምግብ እና እስከ 200 ሌትር  ውኃ ይጠቀማል። 🐘 አንድ ዝሆን በቀን እስከ 130 ኪ.ግ እዳሪ ያስወግዳል። 🐘 የዝሆኖች ጥርስ እስከ 200 ኪ.ግ ይመዝናል። 🐘 ሴት ዝሆን እስከ 50 ዓመቷ ድረስ ልጅ መውለድ ትችላለች። 🐘 ዝሆኖች እንደ ሰዎች ቀኞች አሊያም ግራኞች ናቸው። 🐘 ዝሆኖች ልጆቻቸው ሲያጠፉ በኩምቢያቸው ይገርፋሉ። 🐘 የዝሆን ኩምቢ ውስጥ ከ40 ሺህ በላይ ጡንቻዎች አሉ። የሰው ልጅ ሰውነት ውስጥ ያሉት ጡንቻዎች በአጠቃላይ 650 ናቸው። 🐘 ዝሆኖች ንብ እና ጉንዳን ይፈራሉ። 🐘 የዓለማችን ግዙፉ ዝሆን 10 ሺህ 886 ኪ.ግ ክብደት እና 4 ሜትር ቁመት ነበረው። ዝሆኑ እ.አ.አ በ1956 አንጎላ ውስጥ ነው የተገኘው። 🐘 የዓለማችን ዕድሜ ጠገቡ ዝሆን ሊን ዋንግ ይባላል ነበር። ሕንድ ውስጥ ተወልዶ ቻይና እና ታይዋን ውስጥ የኖረው ይህ ዝሆን በ86 ዓመቱ ነበር ከዚህ ዓመት በሞት የተለየው። 🐘 የዝሆኖች አንጎል እስከ 5 ኪ.ግ ይመዝናል። ከየብስ እንስሳት በሙሉ ግዙፍ አንጓል ያላቸው ዝሆኖች ናቸው። 🐘 ሳይንስ ማብራራት ካልቻላቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የዝሆኖች ከሰዎች   የተሻለ ማሰብ አለማቻል ነው። ዝሆኖች አንጎል ውስጥ ያለው ኒውሮን ሴል ሰዎች አንጓል ውስጥ ካለው በ3 እጥፍ ይበልጣል። ኒውሮን ሴሎች ሥራቸው ማሰብ እና መረጃ ማሰራጨት ነው። 🐘 ለዝሆኖች በነበረው ልዩ ፍቅር የሚታወቀው ደቡብ አፍሪካዊው የአካባቢ ጥበቃ ባለሞያ ሎውረንስ አንተኒ እ.አ.አ በ2012 ከዚህ ዓለም በሞት ሲለይ ዝሆኖች ከየቦታው በጩኸት ተጠራርተው ወደ ቀብር ስፍራው በመንጋ ሔደው ነበር። 🐘 ዝሆኖች የሞቱ ቤተሰባቸውን እያስታወሱ ያዝናሉ፤ ለሞተ የቤተሰብ አባላቸው ዕንባ አውጥተው ያለቅሳሉ

Repost from Yeka Education
+9
👆👆👆👆👆👆👆 📘አከባቢ ሳይንስ ከ1ኛ -5ኛ ክፍል የ2015 ዓ.ም ጥያቄዎች ✅አዘጋጅ 👉 የካ መጀመሪያ ት/ቤት ✅ክፍል 👉ከ1ኛ-5ኛ ✅ የት/ት አይነት 👉አካ/ሳይንስ ✅የት/ት አመት 👉 2015 ዓ.ም 📒📙📙📘📓 ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇 ለሌሎች እናጋራ 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76

+4
ከ2ኛ፣4ኛ እና 6ኛ ክፍል የክለሳ ጥያቄዎች 📘 አመት 👉👉👉👉2016 ዓ.ም 📘 ሲሚስተር 1ኛ 📘 ስርዓተ ትምህርት👉በአዲሱ 📘 የትምህርት አይነት 👉 Maths 👉 እንግሊዘኛ 👉 General science 👉 አዘጋጅ አብዮት የመጀ/ደ/ት/ቤት የካ ወረዳ 08 👉ወቅታዊ መረጃ፣ ሞደል ፈተናዋች ፤ ወርክ ሽት ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጫኑ ለጓደኛ ቤተሰብ ማጋራት አይዘንጉ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abeCH66 ተጨማሪ ጥያቄ እድቀጥል ሸር ሸር ሸር ለሌሎችም አድርሱ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abeCH66

+9
ከ3ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ጥያቄዎች 📘 አመት 👉👉👉👉2016 ዓ.ም 📘 ሲሚስተር 1ኛ 📘 ስርዓተ ትምህርት👉በአዲሱ 📘 የትምህርት አይነት 👉 አፋን ኦሮሞ 👉 አዘጋጅ አብዮት የመጀ/ደ/ት/ቤት የካ ወረዳ 08 👉ወቅታዊ መረጃ፣ ሞደል ፈተናዋች ፤ ወርክ ሽት ከፈለጉ ይህን ሊንክ ይጫኑ ለጓደኛ ቤተሰብ ማጋራት አይዘንጉ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abeCH66 ተጨማሪ ጥያቄ እድቀጥል ሸር ሸር ሸር ለሌሎችም አድርሱ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abeCH66