fa
Feedback
Kea Med College

Kea Med College

رفتن به کانال در Telegram

Official Kea Med College channel to communicate with students Kea Med College Tel: +251-116629507 / 30 email: kea.edu2013@gmail.com e.learningkea@gmail.com

نمایش بیشتر
1 555
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-530 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '25
ژوئیه '25
+11
در 0 کانال‌ها
ژوئن '25
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+123
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+1 469
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
20 ژوئیه0
19 ژوئیه0
18 ژوئیه0
17 ژوئیه+3
16 ژوئیه0
15 ژوئیه+1
14 ژوئیه+1
13 ژوئیه+1
12 ژوئیه0
11 ژوئیه0
10 ژوئیه0
09 ژوئیه+2
08 ژوئیه0
07 ژوئیه0
06 ژوئیه0
05 ژوئیه0
04 ژوئیه0
03 ژوئیه+2
02 ژوئیه+1
01 ژوئیه0
پست‌های کانال
ማስታዎቂያ ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ https://exam.ethernet.edu.et የሚለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑ እንገልጻለን።
ማስታዎቂያ ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ https://exam.ethernet.edu.et የሚለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑ እንገልጻለን።

2
بدون متن...
1
3
ለሁሉም አባል ተቋማት ሰኔ/2017 ከሚሰጠው የቅድመ-ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ጀምሮ ለተፈታኝ ተማሪዎች የፋይዳ መታወቂያ መያዝ እንደ ቅድመ-ሁኔታ የተቀመጠ መሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር በዚህ
ለሁሉም አባል ተቋማት ሰኔ/2017 ከሚሰጠው የቅድመ-ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ጀምሮ ለተፈታኝ ተማሪዎች የፋይዳ መታወቂያ መያዝ እንደ ቅድመ-ሁኔታ የተቀመጠ መሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር በዚህ ሸኚ ደብዳቤ አስታውቋል። ስለሆነም አባል ተቋማት ተፈታኝ ተማሪዎቻቸው ፋይዳ መታወቂያ እንዲኖራቸው የማድረግ ሂደት ከወዲሁ እንዲያስጀምሩና ተፈፃሚነቱንም እንዲከታተሉ ለማሳሰብ እንወዳለን።
1 237
4
بدون متن...
1 270
5
https://www.facebook.com/share/15Zs7Vgd5m/
1 074
6
የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመመዝገን ይህንን ሊንክ ይጫኑ፣HTTPS://NGAT.ETHERNET.EDU.ET
የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመመዝገን ይህንን ሊንክ ይጫኑ፣HTTPS://NGAT.ETHERNET.EDU.ET
1 444
7
የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመመዝገን ይህንን ሊንክ ይጫኑ፣HTTPS://NGAT.ETHERNET.EDU.ET
1
8
For Pharmacy Level IV Regular 2017 Entry https://t.me/+St-3GsP8nY9E7RW4
1 063
9
For Degree Nursing and HO 2017 Entry https://t.me/+UjmGDPVERNhItX7O
1 514
10
For Level IV nursing 2017 Entry t.me/LNursing2017
1 497
11
ቀን፡ 29/12/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን እንደ ፈተና ማዕከል ለመረጣችሁ የ ‘NGAT’ ተፈታኞች በሙሉ ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜ 01/ 2016 ዓ.ም ድረስ በመላው ሀገሪቱ ይሰጣል ተብሎ በእቅድ የተያዘው የ “NGAT’ ፈተና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በፈተና ጣቢያነት ለመረጣችሁ ተፈታኞች ብቻ የፈተናው ጊዜ የተለወጠ መሆኑን እያሳወቅን ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የምናሳውቅ ሆኖ በሌሎች የፈተና ጣቢያዎች (ዩኒቨርሲቲዎች) ፈተናውን ለመውሰድ ያመለከታችሁ በሙሉ ፈተናው በተያዘው ዕቅድ መሰረት ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም ከ8:00 (ከስምንት ሰዓት) ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡                                                                    ትምህርት ሚኒስቴር
916
12
Update NGAT ፈተናን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ ► የመፈተኛ ተቋም እና የመፈተኛ Schedule በ portal በኩል ታገኛላችሁ። ► ማንኛውም ተፈታኝ በ Portal በኩል የተላከለትን Pass Card ሳይዝ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የማይችል መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። ► Pass Card የሚገኘው በእያንዳንዳችሁ Poral Dashboard ላይ ብቻ ነው። ► የፖርታል አድራሻ ngat.ethernet.edu.et ነው። Pass Card ላይ ያሉ መረጃዎች፦ 1. የተፈታኝ ሙሉ መረጃ 2. የሚፈተኑበት ተቋም እና ካምፓስ አድራሻ 3. የሚፈተኑበት የትምህርት ዘርፍ 4. የሚፈተኑበት Session እና የፈተና ሰዓት 5. የተፈታኝ ፎቶ። ሁሉም ተፈታኞች Pass Card Print አድርገው ወደፈተና ማዕከል መሔድ ይጠበቅባቸዋል። ፈተናውን ለመስጠት የተቀደው ነሐሴ 30 እና ጳጉሜን 1/2026 ዓ.ም ሲሆን፤ ለውጦች ካሉ በዚሁ ላይ እንደሚገለፁ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል። #MoE @tikvahuniversity
1 013
13
ማስታወቂያ የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 24 - ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ የመመዝገቢያው ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት በ https://NGAT.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
837
14
#ጥቆማ "በጎ ስጦታ" የበጎ አድራጎት ድርጅት የተባለ አገር በቀል ድርጅት ከውጪ ካሉ ለጋሽ አካላት ጋር በመተባበር በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት ያላቸው ግን በአቅም ማነስ ምክንያት ትምህርታቸውን ለመከታ+1
#ጥቆማ "በጎ ስጦታ" የበጎ አድራጎት ድርጅት የተባለ አገር በቀል ድርጅት ከውጪ ካሉ ለጋሽ አካላት ጋር በመተባበር በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት ያላቸው ግን በአቅም ማነስ ምክንያት ትምህርታቸውን ለመከታተለ የከበዳቸውን ተማሪዎች ድጋፍ ለማረግ ማቀዱን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። ተቋሙ አሁን ላይ በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ በኪያሜድ ኮሌጅ በነርሲንግ ዲፓርትመንት በዲፕሎማ መርሀ ግብር 20 ሴት ተማሪዎችን ተቀብሎ ከትምህርት ጋር የተያያዙ ሙሉ ወጪያቸውን በመሸፈን ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ እድሉን ማመቻቸቱን ገልጿል። የዚህ እድል ተሳታፊ የሆኑ ልጆች ምን ማሟላት አለባቸው? - ከ 2014 እስከ 2015 የ 12 ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈትነው ለዲፕሎማ ትምህርት መግቢያ ነጥብ ያመጡ፤ - በዲፕሎማ በቀን መርሀ ግብር ነርሲንግ መማር ፍላጎት ያላቸው። - አቅም እንደ ሌላቸው ከቀበሌ ማስመስከር የሚችሉ፤ - ትምህርቱን ከጀመሩ በኋላ ውጤታቸውን አስጠብቀው መጓዝ የሚችሉ፤ - ተቋሙ ከትምህርት ውጪ ያሉ ወጪዎችን ስለማይሸፍን በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ መሆን ይጠበቅባቸዋል። ይህንን የምታሟሉ / በአከባቢያችሁ በትምህርታቸው ጎበዝ የሆኑ የምታቋቸው ካሉ በዚህ እድል እንዲጠቀሙ ይህንን መልዕክት አድርሷቸው። ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም @elzabet18/@Dr_Daniel_D ወይም በስልክ ቁጥር +251912671410 /+251938327771/ +251953146834 ላይ ያግኙ። BegoSitota.com #TikvahEthiopia @tikvahethmagazine
909
15
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤ ምዝገ
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤ ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፤ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። 2. የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል። የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር
1 138
16
Anyone not appearing on the specified date will be missed from the data to be sent to ETA (HERQA)
787
17
Urgent Notice Those of you who have successfully passed the second round exit exam are expected to report to your campus dean with a printout copy of your screenshot result till Tuesday March 26, 2024
779
18
https://t.me/DNR_HOR2015 Official channel for Degree Nursing & HO 2015 Entry Student
764
19
#ማ ስ ታ ወ ቂ ያ ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈ
#ማ ስ ታ ወ ቂ ያ ለድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የካቲት 6/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና  ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የ ድጋሚ (Re-exam) ተፈታኞች በሙሉ የመፈታኛ የይለፍቃል (Password) ከታችበተዘረዘሩት አማራጮች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። 1. በምዝገባ ወቅት በሞላችሁት email በኩል 2.  https://exam.ethernet.edu.et  ላይ በመግባት የከፈላችሁበትን Transaction Number በማስገባት እንዲሁም 3. ከተመደባብችሁብት የመፈተኛ ተቋም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ • ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች የይለፍቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ወይም ከተመደባብችሁበት የመፈተኛ ተቋም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን። • ሁሉም ተፈታኞች የሞዴል ፈተናን እስከ  የካቲት 5/2016 ዓ.ም መውሰድ ይኖርባቸዋል። ትምህርት ሚኒሰቴር ! የትምህርት ሚኒስቴርን መረጃዎች በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ያግኙ፡- በፌስቡክ -https://www.facebook.com/fdremoe/ በቴሌግራም -https://t.me/ethio_moe በትዊተር - http://twitter.com/fdremoe በሊንክዲን - https://www.linkedin.com/.../ministry-of-education-ethiopia በዌብሳይት - www.moe.gov.et ይከታተሉ
1 134
20
ማስታወቂያ 2ኛ ዙር Exit Exam ከየካቲት 6 - 9 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታውቃል። ስለዚህም ከዚህ በፊት ፈተናውን ያልውሰዳችሁ ተማሪዎች (አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ የምትወስዱ) እስከ ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የምዝገባ ብር 500 በመያዝ ትምህርት ቤት (22 ካምፓስ) በመምጣት የመፈተኛ ኮዳችሁን እንድትወስዱ እናሳስባለን።
1 339