ተራኪ | Teraki App
رفتن به کانال در Telegram
https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
نمایش بیشتر7 475
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-177 روز
-11930 روز
آرشیو پست ها
7 475
በአዲሱ የ Andua ፖድካስት ክፍል
What we do inorder to live | ለመኖር https://terakiapp.page.link/NTEMfvSwBmhd4ZQ88
7 475
በአዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
በአበልጻጊነት ሙያ ውስጥ አርፍት መውሰድ አና ጠቀሜታው
https://terakiapp.page.link/BpZJVpKZzmoa66MZ8
7 475
በ47ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
"ከቁጥር ጋር ያለን ሩጫ እየጨመረ መጥቷል" ቆይታ ከአባስ ጋር
https://terakiapp.page.link/HKRcJD1udrPgeKrt7
7 475
በአዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የነሐሴ 16 ፣ 2014 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
https://terakiapp.page.link/fCjwdHwBwoMsrMBo8
7 475
በአዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል
የመርዛማ አስተሳሰቦች አዙሪትን ማስቆም
https://terakiapp.page.link/hpHUxHDhorzmrorU8
7 475
በአዲሱ የ Habesha in Tech ፖድካስት ክፍል
Habesha in Tech Founder Interview with Gabina VOA
https://terakiapp.page.link/VnZe5SFft7x7VDvP9
7 475
በአዲሱ የ Gibilife Podcast ፖድካስት 2ኛው ክፍል
የዩኒቨርሲቲ ቅጣት
https://terakiapp.page.link/Prq9gr5Ygmkrf1QSA
7 475
በአዲሱ የ Ballers ፖድካስት 4ኛው ክፍል
Ethiopian Basketball League Final
https://terakiapp.page.link/yzzyRTTjBnRYJBYV6
7 475
አዲሱ ፖድካስት - Gibilife Podcast
ተማሪዎች እና አስተማሪዎች ስለ ዩኒቨርሲቲ ህይወት እውነቱን እንዲናገሩ እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ እንዴት እንደሚቆዩ እና ትልቅ ህልሞችን ማሳካት እንደሚችሉ እንዲሁም አዳዲስ አካባቢዎችን እንዴት መቋቋም እንደሚችሉ ያስተምራል ።
https://terakiapp.page.link/LyjvfVZ7E9Xk1c186
7 475
በ91ኛው የ ዘማች ፖድካስት ክፍል
አዲስ የሚስቡ ቴክኖሎጂውች
አዲስ የወጡ አና እኛን ስለሳቡን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ተወያይተናል። ቴክኖሎጂዎቹ ሃርድዌርንም ፣ ሶፍትዌርንም ያጠቃልላሉ። መልካም ቆይታ።
https://terakiapp.page.link/DGt6yjbY9DeuhoHX7
7 475
በአዲሱ የ NatiPedia ፖድካስት ክፍል
Invest In Yourself
"The best investment you can make is in yourself". Todays episode is all about personal development. I hope you're going to learn something from it.
https://terakiapp.page.link/4fYPzQaEjJVTJNnC9
7 475
በ47ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
Saving Vs Investment
ውድ የዳማ ፖድካስት ቤተሰቦቻችን ክፍል 47ን እነሆ ብለናል። መልካም ቆይታ ገንዘብን መቆጠብ ነው ወይስ ወደ ስራ ላይ አውሎ የበለጠ ገቢ እንዲያመጣ ማድረግ ነው የሚሻለው? በዚህ የዋጋ ግሽበት ገንዘብን በባንክ ውስጥ ማስቀመጥ ዋጋውን ይጨምረዋል? ባንኮች በየአመቱ የሚከፍሉት ወለድ እውነት ለተቀመጠው ገንዘብ የዋጋ ጭማሪን ያመጣል?
https://terakiapp.page.link/MVJ6PTa7ZPDn4otN6
7 475
📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - የኢንተርፕረነርሺፕ ሀሁ
የኢንተርፕረነርሺፕ ሀሁ - የራህን ቢዝነስ ለመጀመር ተነስ መጽሐፍ በተለያዩ ክፍሎች የተዋቀረ ሲሆን በዋናነትም ከንግድ እቅድ አዘገጃጀትና አተገባበር ድረስ በተግባር የተደገፈ መጽሐፍ ነው፡፡ በመጽሐፉም ውስጥ በዋናነት ውጤታማ ቢዝነስ እንዴት መጀመር ይቻላል? ምርጥ የቢዝነስ ሃሳቦች እንዴት መፈጠር ይችላሉ? አዋጭ የቢዝነስ ሃሳብ ወደ ውጤት ለመቀየር እንዴት የንግድ እቅድ አዋጭነት ትንበያ ማዘጋጀት ይቻላል? ንግድን ለመጀመር የሚያስፈልግ ገንዘብ ከየት ማግኘት ይችላሉ? ያለ በቂ ገንዘብ እንዴት ቢዝነስ መጀመር ይችላሉ? በፍጥነት ገበያን ሰብሮ ለመግባት ምን ምን ስልቶች ይኖራሉ? የቱን ዓይነት የንግድ ህጋዊ አመሰራረቶች ቢመረጡ ይጠቅማሉ? ለምን? የሚሉትን ጥያቄዎች በሰፊው ይመልሳል፡፡ ተራኪ ላይ ያድምጡ!
✍🏽ድርሰት - እንድሪስ አርጋው እና ዶ/ር አቡሽ አያሌው (M.D)
▶️ የኢንተርፕረነርሺፕ ሀሁ
⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3
⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3
#የኢንተርፕረነርሺፕሀሁ #ትረካ
7 475
በ46ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
ሰሊጥ ልኮ ዘይት ማስመጣት ያዋጣል?
የኢትዮጵያ የወጪና የገቢ ንግዳችን መመጣጠን ለምን አቃተው? የውጪ ምንዛሬ እጥረቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ እየመጣ ሀገሪቷ የቅንጦት እቃዎችን ወደ ሀገር ከማስገባት አልተቆጠበችም። ለመኪና አስመጪዎች ሞልቶ የፈሰሰው የውጪ ምንዛሬ ለፋብሪካዎች ሲሆን ለምን ጠፋ?
https://terakiapp.page.link/CkSxFY2drHe3u64P6
7 475
በአዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል
የነሐሴ 02 ፣ 2014 ቴክኖሎጂ ዜናዎች
በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Amazon, iRobot የትባለውን ኩባንይ በ 1.7 ቢሊየን ዶላር ሊገዛው አንደሆነ ፣ የእንግሊዝ ፓርላም ቲክቶክ አካውንቱን እንዳጠፋ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል።
https://terakiapp.page.link/9rPaT61oFwnUbNMm9
