en
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

Open in Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

Show more
7 475
Subscribers
No data24 hours
-177 days
-11930 days
Posts Archive
በአዲሱ የ Andua ፖድካስት ክፍል What we do inorder to live | ለመኖር https://terakiapp.page.link/NTEMfvSwBmhd4ZQ88

በአዲሱ የ ዝማሬን እናውጋ ፖድካስት ክፍል With Yohannes Tona https://terakiapp.page.link/pcwpgvafLmTzMAMA9

በ5ኛው የ እፍታ ፖድካስት ክፍል ቀይ ቱታ ለባሾቹ https://terakiapp.page.link/1EAMv7NWHLJjUUbf8

በአዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል በአበልጻጊነት ሙያ ውስጥ አርፍት መውሰድ አና ጠቀሜታው https://terakiapp.page.link/BpZJVpKZzmoa66MZ8

በ47ኛው የ ዳማ  ፖድካስት ክፍል "ከቁጥር ጋር ያለን ሩጫ እየጨመረ መጥቷል" ቆይታ ከአባስ ጋር https://terakiapp.page.link/HKRcJD1udrPgeKrt7

በአዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የነሐሴ 16 ፣ 2014 ቴክኖሎጂ ዜናዎች https://terakiapp.page.link/fCjwdHwBwoMsrMBo8

በ6ኛው የ ነፃነት  ፖድካስት ክፍል Just Friends https://terakiapp.page.link/jSGNPiVwvJCSYLy66

በአዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል የመርዛማ አስተሳሰቦች አዙሪትን ማስቆም https://terakiapp.page.link/hpHUxHDhorzmrorU8

በአዲሱ የ Habesha in Tech ፖድካስት ክፍል Habesha in Tech Founder Interview with Gabina VOA https://terakiapp.page.link/VnZe5SFft7x7VDvP9

በ67ኛው የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል ከቶማስ ጋር የተደረገ ቆይታ https://terakiapp.page.link/YZDqM4Bs6zAXxxvU8

በአዲሱ የ Gibilife Podcast ፖድካስት 2ኛው ክፍል የዩኒቨርሲቲ ቅጣት https://terakiapp.page.link/Prq9gr5Ygmkrf1QSA

በአዲሱ የ Ballers ፖድካስት 4ኛው ክፍል Ethiopian Basketball League Final https://terakiapp.page.link/yzzyRTTjBnRYJBYV6

አዲሱ ፖድካስት - Gibilife Podcast ተማሪዎች እና አስተማሪዎች ስለ ዩኒቨርሲቲ ህይወት እውነቱን እንዲናገሩ እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ እንዴት እንደሚቆዩ እና ትልቅ ህልሞችን ማሳካት እንደሚችሉ እንዲሁም አዳዲስ አካባቢዎችን እንዴት መቋቋም እንደሚችሉ ያስተምራል ። https://terakiapp.page.link/LyjvfVZ7E9Xk1c186

በ91ኛው የ ዘማች ፖድካስት ክፍል አዲስ የሚስቡ ቴክኖሎጂውች አዲስ የወጡ አና እኛን ስለሳቡን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ተወያይተናል። ቴክኖሎጂዎቹ ሃርድዌርንም ፣ ሶፍትዌርንም ያጠቃልላሉ። መልካም ቆይታ። https://terakiapp.page.link/DGt6yjbY9DeuhoHX7

በአዲሱ የ NatiPedia ፖድካስት ክፍል Invest In Yourself "The best investment you can make is in yourself". Todays episode is all about personal development. I hope you're going to learn something from it. https://terakiapp.page.link/4fYPzQaEjJVTJNnC9

በ47ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል Saving Vs Investment ውድ የዳማ ፖድካስት ቤተሰቦቻችን ክፍል 47ን እነሆ ብለናል። መልካም ቆይታ ገንዘብን መቆጠብ ነው ወይስ ወደ ስራ ላይ አውሎ የበለጠ ገቢ እንዲያመጣ ማድረግ ነው የሚሻለው? በዚህ የዋጋ ግሽበት ገንዘብን በባንክ ውስጥ ማስቀመጥ ዋጋውን ይጨምረዋል? ባንኮች በየአመቱ የሚከፍሉት ወለድ እውነት ለተቀመጠው ገንዘብ የዋጋ ጭማሪን ያመጣል? https://terakiapp.page.link/MVJ6PTa7ZPDn4otN6

በአዲሱ የ Ballers ፖድካስት 3ኛው ክፍል Year Summary https://terakiapp.page.link/cAFBfkondq32v2Ju6

📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - የኢንተርፕረነርሺፕ ሀሁ የኢንተርፕረነርሺፕ ሀሁ - የራህን ቢዝነስ ለመጀመር ተነስ መጽሐፍ በተለያዩ ክፍሎች የተዋቀረ ሲሆን በዋናነትም ከንግድ እቅድ አዘገጃጀትና
📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - የኢንተርፕረነርሺፕ ሀሁ የኢንተርፕረነርሺፕ ሀሁ - የራህን ቢዝነስ ለመጀመር ተነስ መጽሐፍ በተለያዩ ክፍሎች የተዋቀረ ሲሆን በዋናነትም ከንግድ እቅድ አዘገጃጀትና አተገባበር ድረስ በተግባር የተደገፈ መጽሐፍ ነው፡፡ በመጽሐፉም ውስጥ በዋናነት ውጤታማ ቢዝነስ እንዴት መጀመር ይቻላል? ምርጥ የቢዝነስ ሃሳቦች እንዴት መፈጠር ይችላሉ? አዋጭ የቢዝነስ ሃሳብ ወደ ውጤት ለመቀየር እንዴት የንግድ እቅድ አዋጭነት ትንበያ ማዘጋጀት ይቻላል? ንግድን ለመጀመር የሚያስፈልግ ገንዘብ ከየት ማግኘት ይችላሉ? ያለ በቂ ገንዘብ እንዴት ቢዝነስ መጀመር ይችላሉ? በፍጥነት ገበያን ሰብሮ ለመግባት ምን ምን ስልቶች ይኖራሉ? የቱን ዓይነት የንግድ ህጋዊ አመሰራረቶች ቢመረጡ ይጠቅማሉ? ለምን? የሚሉትን ጥያቄዎች በሰፊው ይመልሳል፡፡ ተራኪ ላይ ያድምጡ! ✍🏽ድርሰት - እንድሪስ አርጋው እና ዶ/ር አቡሽ አያሌው (M.D) ▶️ የኢንተርፕረነርሺፕ ሀሁ ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 #የኢንተርፕረነርሺፕሀሁ #ትረካ

በ46ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል ሰሊጥ ልኮ ዘይት ማስመጣት ያዋጣል? የኢትዮጵያ የወጪና የገቢ ንግዳችን መመጣጠን ለምን አቃተው? የውጪ ምንዛሬ እጥረቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ እየመጣ ሀገሪቷ የቅንጦት እቃዎችን ወደ ሀገር ከማስገባት አልተቆጠበችም። ለመኪና አስመጪዎች ሞልቶ የፈሰሰው የውጪ ምንዛሬ ለፋብሪካዎች ሲሆን ለምን ጠፋ? https://terakiapp.page.link/CkSxFY2drHe3u64P6

በአዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የነሐሴ 02 ፣ 2014 ቴክኖሎጂ ዜናዎች በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Amazon, iRobot የትባለውን ኩባንይ በ 1.7 ቢሊየን ዶላር ሊገዛው አንደሆነ ፣ የእንግሊዝ ፓርላም ቲክቶክ አካውንቱን እንዳጠፋ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል። https://terakiapp.page.link/9rPaT61oFwnUbNMm9