ተራኪ | Teraki App
رفتن به کانال در Telegram
https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።
نمایش بیشتر7 475
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-177 روز
-11930 روز
آرشیو پست ها
7 475
በ5ኛው የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል
Bonding Over Break-ups
Is there a painless way to break up?
https://terakiapp.page.link/XRrLcU5Q7zvGT1KYA
7 475
📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - ኡኡታዬ
ኡኡታዬ በማህበረሰቡ ዉስጥ የሚታዩ ማህበራዊ ክፍተቶች እና የተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች እንዳላዬ እና እንዳልሰማ ሆኖ ከማለፍ ይልቅ አዝናኝ እና አስተማሪ በሆነ መንገድ በመጠቆም ክፍተቶቹ እንዲሞሉ ለማድረግ ታስበው የተፃፉ ስብሰቦችን የያዘ መፅሃፍ ነዉ፡፡ ፅሁፎቹ ጥልቅ ትንታኔ ከመስጠት ይልቅ እንደ ሀገር ፣ ሰነልቦና ፣ ቴክኖሎጂ በመሳሰሉ ጉዳዪች ላይ የወፍ በረር እይታ ይሰጣሉ፡፡ ተራኪ ላይ ያድምጡ!
✍🏽ድርሰት - ብሩክ ማም
🎙️ትረካ - ዳዊት ተወልደ (ዴቭ ሳክስ)
▶️ ኡኡታዬ (ነጻ) - https://terakiapp.page.link/GM2fut3YDDFQMBva7
#ኡኡታዬ #ትረካ
7 475
አዲሱ ፖድካስት - Ballers Podcast
በ እፁብ መንግስቱ እና ፊሊሞን ሃይለስላሴ አስተናጋጅነት የሚቀርብ የስፖርት ፖድካስት ሲሆን ቅርጫት ኳስ እና ሌሎች አድናቆት የጎደላቸው ስፖርቶች ጋር የተያያዙ ይዘቶችን፣ ጨዋታዎችን፣ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ቃለመጠይቆችን በማካፈል ላይ ያተኮረ ነው።
https://terakiapp.page.link/TXptQZQfPNZbccCx7
7 475
በ45ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል
114,000 ብር መመዝገቢያ ብቻ ነው?
ውድ የዳማ ፖድካስት ቤተሰቦቻችን ክፍል 45ን እነሆ ብለናል። መልካም ቆይታ። በዛሬው የዳማ ፖድካሰት ክፍል የምንወያይበት ጉዳይ የሚሆነው የግል ትምህርት ቤቶች ወርሃዊ እና የመመዝገቢያ ክፍያዎች በእውነት ፍትሃዊ ናቸው? ገንዘብ ማጋበስ ነው ወይስ ትምህርት ማስተማር ነው የተያያዙት? ለዚህ ችግር መፍትሄውስ ምንድነው?
https://terakiapp.page.link/DqzoK5Qb39qJRbmZ9
7 475
በአዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት 64ኛው ክፍል
"ሩጫ ውፍረትን አይቀንስም!" | ሶፎኒያስ ነብዩ ጋር የተደረገ ቆይታ
ሶፎንያስ የአካል ብቃት አድናቂ፣ አካል ገንቢ እና የግል አሰልጣኝ ነው። በዚህ የጉጉት ፖድካስት ክፍል በአመጋገብ እና የምግብ ይዘት፣ክብደት ማንሳት እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴን በተመለከተ ስላለው የግል ልምዱ ነፃ ውይይት አድርገናል።
https://terakiapp.page.link/En7HkcNZDdn1fxru5
7 475
በአዲሱ የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ፖድካስት ክፍል
የህክምና መረጃ ሚስጥራዊነት, ፈቃድ አሰጣጥና የሀኪም ታካሚ ግንኙነት/Confidentiality, Consent and Patient-Physician Relation
በዶ/ር ብሩክ አለማየሁ እና ሃይማኖት ግርማ በተዘጋጀው በዚህ ፖድካስት ዶ/ር አስቻለው ወርቁ ስለ ህክምና ስነምግባር በተለይም የህክምና መረጃ ሚስጥራዊነት፣ ፈቃድ አሰጣጥና የሀኪም ታካሚ ግንኙነት ላይ ሰፊ አስተማሪ ማብራርያ የሰጡ ሲሆን ከዚህ አንፃር በሀገራችን ከዚህ አኳያ መሻሻል ስላለባቸው ክፍተቶችና አካሄዶች ተወያይተናል። In this podcast hosted by Dr. Brook Alemayehu and Haymanot Girma, Dr. Aschalew worku discusses aspects of medical Ethics particularly Confidentiality, Consent and Patient-Physician and the situation in our country.
https://terakiapp.page.link/j3oZpqi2vvx5XxDV9
7 475
በአዲሱ የ Habesha in Tech ፖድካስት ክፍል
The Great Ethiopian Homecoming from Techies Perspective
At the end of 2021, The Ethiopian government called 1 Million Ethiopians to come home for Ethiopian Christmas and support the Economy, show the world that Ethiopia is still a stable country and change western media's negative portrayal of Ethiopia. In our session we discussed techie's experience. The session was moderated by Tef (Habesha in Tech host). The panelists were Professor Solomon Negash, Fiseha Desta, Rahel Boon-Dejene, & Jay Jemal (PhD candidate). Podcast Cover art by: Beth Burka
https://terakiapp.page.link/TRX2rPkEdQSBUeg86
7 475
በአዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል
Death Awareness Meditation
Everyone has to die Your lifespan is decreasing continuously The amount of time you have for spiritual practice is very small Human life-expectancy is uncertain There are many causes of death The human body is very fragile Your loved ones cannot help Your possessions and enjoyments cannot help Your own body cannot help you
https://terakiapp.page.link/5jFbZdi7fg24wrqq5
7 475
አዲሱ ፖድካስት - የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg
ይህን ፕሮግራም በቤታችሁ ሆናችሁ፣ መኪናም እየነዳችሁም፣ እንቅስቃሴም በምታረጉበት ሰአት ወይም ባላችሁ ማንኛውም ትርፍ ግዜ እንድታዳምጡት አስበን ያዘጋጀነው ነው። ያሉዋችሁን ጥያቄዎች፣ አስተያየቶች በተለያዩ የማህበራዊ መድረኮች በተለይም በትዊተር እና ፌስቡክ ብታደርሱን ፣ በቀጣይ ፕሮግራሞቻችን ላይ ለመመለስ እንሞክራለን ።
https://terakiapp.page.link/tcH9R5GniTh4nxJi7
7 475
📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - የጂኒየስ ተማሪዎች ምስጢር
ብዙ ተማሪዎችን ለከፍተኛ ውጤት ያበቃ መጽሐፍ፤ በአጭር ጊዜ ከፍተኛ የመረዳት ብቃትን የሚያላብሱ ጥልቅ ሳይንሳዊ የጥናት ዘዴዎች የያዘ፤ የትኛውንም ፈተና በብቃት ለመስራት የሚያስችሉ ቴክኒኮች ፤ የረዥም ጊዜ የትውስታ ብቃትን የሚያላብሱ ልዩ ቴክኒኮች የያዘው መጽሐፍ በትረካ መልክ፡፡ ተራኪ ላይ ያድምጡ!
▶️የጂኒየስ ተማሪዎች ምስጢር - https://terakiapp.page.link/t3WFUnjgP5H3y7pU9
#የጂኒየስተማሪዎችምስጢር #ትረካ
7 475
በአዲሱ የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ፖድካስት ክፍል
ሞትና መሪር ሀዘን/ Grief and Loss
በዚህ ፖድካስት በዶ/ር ሄርሞን አማረ አስተናባሪነት ከእንግዶቻችን ሄኖክ ኃይሉ እና ሞገስ ገ/ማርያም ስለ ሞት፣ ሀዘን፣ የተራዘመ ሀዘን፣ እና የመቋቋሚያ ዘዴዎች ተወያይተናል።
https://terakiapp.page.link/M2Q3uy4PuZF8JKcEA
7 475
በ44ኛው የዳማ ፖድካስት ክፍል
70 % በላይ በሚያውቁት ሰው ነው የሚደፈሩት
አስገድዶ መደፈር እና መዘዙ፣ በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ጉዳይ ህጉ ምን ይላል? ለደፋሪዎች የሞት ፍርድ ይገባቸዋል? የተደፈሩ ሴቶች ምን አይነት የጤና እክል ያጋጥማቸዋል?
https://terakiapp.page.link/2K7wdRUUYmvgQN5B9
7 475
በአዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል
ሶፍተዌር የማበልፀግ ልምዶች
የተለያዩ መተግብሪያ ማበልፀግ ሙያ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ስላላቸው ልምድ አካፈለውናል። በየትኛው የምህንድስና ክፍል (Stack) ላይ አንደተሰማሩ ፣ ምን አይነት ቴክኖሎጂዎችን እንደሚጠቀሙ አና ስለ ስራችው የተለያዩ ሁኔታዎች ነግርውናል።
https://terakiapp.page.link/uTRRFtbrvtod1D5W8
7 475
በአዲሱ የ እፍታ ፖድካስት ክፍል
Episode 4:Make up /ገፅ-ቅብ
በፊልሞች ላይ ስለሚሰሩ የገፅ ቅብ ስራዎች እንዲሁም በአለማችን ላይ ታዋቂ ስለሆኑ የሜካኘ አርቲስቶች ፤የአለማችን አስፈሪ ስለሆነው ፊልምም እናነሳለን።
https://terakiapp.page.link/mXdD4813gyF1s2id6
7 475
በአዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል
Episode 4: Cheating
What is cheating to you? Is it always a breaking point?
https://terakiapp.page.link/MQ8FgBmSmPujFDr27
7 475
Sost Kilo | ሦስት ኪሎ
ሽ ፍ ደ ት ፡ በ አ ይ ን ፡ ይ ገ ባ ል ...
የተንጣለለው አስፋልት በሚረግፈው የዳመና ቡትርፍ እየታጠበ ነው ። አቶ 'ሀ' ( ይቅርታ ፤ ስሙን ስለማላውቀው ነው) ጭር ባለው ጎዳና እየተዘነበበት ወደቤቱ ያቀናል ።
https://terakiapp.page.link/2i3syxe63MvJJqD6A
