fa
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

کانال የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 395 مشترک است و جایگاه 6 113 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 343 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 395 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 26 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 541 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 19 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 34.65% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 4 988 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 33 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 395
مشترکین
+1924 ساعت
+1197 روز
+54130 روز
آرشیو پست ها
የሰንበት ትምህርት ቤቶች የጋራ ጉባኤ በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ተካሄደ። (የካቲት 24/6/2016 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) በድሬደዋ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት እና የ
+4
የሰንበት ትምህርት ቤቶች የጋራ ጉባኤ በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ተካሄደ። (የካቲት 24/6/2016 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) በድሬደዋ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት እና የሀገረ ስብከቱ የሰንበት ት/ቤት ክፍል አዘጋጅነት በሦስት ወር አንድ ጊዜ በተለያዩ ሰንበት ትምህርት ቤቶች የሚካሄደው የሰንበት ትምህርት ቤቶች የአንድነት ጉባኤ እነሆ በአሁኑ ዙር በሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ፍሬ ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት በትናንትናው ዕለት የካቲት 24 2016 ዓ.ም ተካሄዷል ። በዚህ የአንድነት ጉባኤ ላይ የተለያዩ መርሐ ግብሮች የቀረብ ሲሆን ትምህርተ ወንጌል እንዲሁም ፍሬ - ወራዙት በሚል ርዕስ በዲ/ን ቴድሮስ ወልደ ማርያም ትምህርታዊ ሥልጠና ተሰጥቶ  የወጣቶች መንፈሳዊ ህይወት ምን መምሰል አለበት  ወጣቶች አሁን ያላቸው አቅም ምንድነው ኦርቶዶክሳዊ ወጣቶች በሥራ ወይም በምጣኔ ሀብት መስክ እንዴት መደጋገፍ ይኖርባቸው በሚሉ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ገለጻ ተደርጓል። በማስከተልም የበገና እንዲሁም የተለያዩ ዝማሬዎች የቀረብ ሲሆን  ዝቋላን የሚዘክርም የኪነ ጥበብ መርሐ ግብርም ቀርቧል በስተመጨረሻም  እስከ ዛሬ በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነትን በትጋት ሲያገለንል የነበረውን ዲ/ን ደረጄ የምስጋና መርሐ ግብር ከተካሄደ በኋላ በሀገረ ስብከቱ ዋና ስራ አስኪያጅ መልአከ ኃይል ቆሞስ አባ ተስፋዬ እማምሰው ቃለ ምዕዳን እና ቡራኬ ተሰጥቶ መርሐ ግብሩ ተፈፅሟል ። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube @eotc-gssu 👉 Facebook @EOTC.GSSU 👉 Telegram @SSUGlobal 👉 Tiktok @eotc_gssu

"ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ። እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።" ሮሜ 12:1 የሰንበ
"ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ። እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።" ሮሜ 12:1 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

"በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን። በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፤ አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን፥ የሚጠሉንንም አሳፈርሃቸው።
"በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን። በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፤ አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን፥ የሚጠሉንንም አሳፈርሃቸው።" መዝ 43(44)፡5 እንኳን ለአድዋ የድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም በዓል! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

"ጠላቶችህን በእጅህ የጣለልህ ልዑል እግዚአብሔር የተባረከ ነው።" ዘፍ 14፡20 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https
"ጠላቶችህን በእጅህ የጣለልህ ልዑል እግዚአብሔር የተባረከ ነው።" ዘፍ 14፡20 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

https://www.tiktok.com/t/ZTLJ5gA4r/ ግመልን በመርፌ ቀዳዳ ያሳለፈው ሐዋርያ ቅዱስ ታዴዎስ

“በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ፥ በምድርም ሁሉ ላይ ገዥዎች አድርገሽ ትሾሚያቸዋለሽ።” መዝ 45፥16 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️
“በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ፥ በምድርም ሁሉ ላይ ገዥዎች አድርገሽ ትሾሚያቸዋለሽ።” መዝ 45፥16 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

በምድራዊ ሕይወት በፈተና ቦታ ድንግል ትጠብቀን እጆቿን ዘርግታ https://vm.tiktok.com/ZMML182JB/

"አሁንስ ይላል እግዚአብሔር በፍጹም ልባችሁ በጾምም በለቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ።" ኢዩ 2:12 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Yo
"አሁንስ ይላል እግዚአብሔር በፍጹም ልባችሁ በጾምም በለቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ።" ኢዩ 2:12 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ልጄን አስተምሬ ዲያቆን አድርጌአለው። https://vm.tiktok.com/ZMM8yRGh8/ ሙሉ መርሐ ግብሩን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ያገኙታል። https://youtu.be/QedSzpm_6og?si=fLw5rCI_rU1o-lv5

"የነነዌ ሰዎች በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነሥተው ይፈርዱበታል፤ በዮናስ ስብከት ንስሐ ገብተዋልና!" ማቴ 12፡42 እንኳን ለጾመ ነነዌ በሰላም አደረሳችሁ! ጾሙ የዲያብሎስ ድል መንሻ የኃጢአት
"የነነዌ ሰዎች በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነሥተው ይፈርዱበታል፤ በዮናስ ስብከት ንስሐ ገብተዋልና!" ማቴ 12፡42 እንኳን ለጾመ ነነዌ በሰላም አደረሳችሁ! ጾሙ የዲያብሎስ ድል መንሻ የኃጢአት መደምሰሻ ይሆንልን ዘንድ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን! ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የሥርዓተ ትምህርት ትግበራ ክፍል የ2016 ዓ.ም #የ4ኛ ፣ #የ6ኛ እና #የ10ኛ ክፍል የአንደኛው መንፈቅ ዓመት የማጠቃለያ ምዘና የካቲት 17/2016 ዓ.ም
+9
የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የሥርዓተ ትምህርት ትግበራ ክፍል የ2016 ዓ.ም #የ4ኛ ፣ #የ6ኛ እና #የ10ኛ ክፍል የአንደኛው መንፈቅ ዓመት የማጠቃለያ ምዘና የካቲት 17/2016 ዓ.ም ተሰጠ። (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube @eotc-gssu 👉 Facebook @EOTC.GSSU 👉 Telegram @SSUGlobal 👉 Tiktok @eotc_gssu

"አቤቱ አንተ ጠብቀን ከዚህችም ትውልድ ለዘላለም ታደገን።" መዝ 12:7 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️Youtub
"አቤቱ አንተ ጠብቀን ከዚህችም ትውልድ ለዘላለም ታደገን።" መዝ 12:7 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ሕፃናትን ወደ ሰንበት ትምህርት ቤት እንላክ https://vm.tiktok.com/ZMMdC3WPe/

"ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ!" መዝ 88፡3 እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ቃል ኪዳን የተቀበለችበት ቀን (ኪዳነ ምሕረት) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የሰንበት
"ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ!" መዝ 88፡3 እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ቃል ኪዳን የተቀበለችበት ቀን (ኪዳነ ምሕረት) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም በዓል! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu