የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU 的分析概览
频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 386 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 113,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 343 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 386 名订阅者。
根据 25 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 531,过去 24 小时变化为 20,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 28.42%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 085 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 26 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 386
订阅者
+2024 小时
+1147 天
+53130 天
帖子存档
የሰንበት ትምህርት ቤቶች የጋራ ጉባኤ በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ተካሄደ።
(የካቲት 24/6/2016 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)
በድሬደዋ ሀገረ ስብከት የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት እና የሀገረ ስብከቱ የሰንበት ት/ቤት ክፍል አዘጋጅነት በሦስት ወር አንድ ጊዜ በተለያዩ ሰንበት ትምህርት ቤቶች የሚካሄደው የሰንበት ትምህርት ቤቶች የአንድነት ጉባኤ እነሆ በአሁኑ ዙር በሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ፍሬ ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት በትናንትናው ዕለት የካቲት 24 2016 ዓ.ም ተካሄዷል ።
በዚህ የአንድነት ጉባኤ ላይ የተለያዩ መርሐ ግብሮች የቀረብ ሲሆን ትምህርተ ወንጌል እንዲሁም ፍሬ - ወራዙት በሚል ርዕስ በዲ/ን ቴድሮስ ወልደ ማርያም ትምህርታዊ ሥልጠና ተሰጥቶ የወጣቶች መንፈሳዊ ህይወት ምን መምሰል አለበት ወጣቶች አሁን ያላቸው አቅም ምንድነው ኦርቶዶክሳዊ ወጣቶች በሥራ ወይም በምጣኔ ሀብት መስክ እንዴት መደጋገፍ ይኖርባቸው በሚሉ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ገለጻ ተደርጓል። በማስከተልም የበገና እንዲሁም የተለያዩ ዝማሬዎች የቀረብ ሲሆን ዝቋላን የሚዘክርም የኪነ ጥበብ መርሐ ግብርም ቀርቧል በስተመጨረሻም እስከ ዛሬ በሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነትን በትጋት ሲያገለንል የነበረውን ዲ/ን ደረጄ የምስጋና መርሐ ግብር ከተካሄደ በኋላ በሀገረ ስብከቱ ዋና ስራ አስኪያጅ መልአከ ኃይል ቆሞስ አባ ተስፋዬ እማምሰው ቃለ ምዕዳን እና ቡራኬ ተሰጥቶ መርሐ ግብሩ ተፈፅሟል ።
(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)
(የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት)
👉 Youtube
@eotc-gssu
👉 Facebook
@EOTC.GSSU
👉 Telegram
@SSUGlobal
👉 Tiktok
@eotc_gssu
"ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ። እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።" ሮሜ 12:1
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት!
✍️Youtube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
"በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን። በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፤ አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን፥ የሚጠሉንንም አሳፈርሃቸው።" መዝ 43(44)፡5
እንኳን ለአድዋ የድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! መልካም በዓል!
✍️Youtube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
"ጠላቶችህን በእጅህ የጣለልህ ልዑል እግዚአብሔር የተባረከ ነው።" ዘፍ 14፡20
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት!
✍️Youtube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
https://www.tiktok.com/t/ZTLJ5gA4r/
ግመልን በመርፌ ቀዳዳ ያሳለፈው ሐዋርያ ቅዱስ ታዴዎስ
“በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ፥ በምድርም ሁሉ ላይ ገዥዎች አድርገሽ ትሾሚያቸዋለሽ።” መዝ 45፥16
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት!
✍️Youtube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
በምድራዊ ሕይወት በፈተና ቦታ
ድንግል ትጠብቀን እጆቿን ዘርግታ
https://vm.tiktok.com/ZMML182JB/
"አሁንስ ይላል እግዚአብሔር በፍጹም ልባችሁ በጾምም በለቅሶና በዋይታ ወደ እኔ ተመለሱ።" ኢዩ 2:12
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት!
✍️Youtube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
ልጄን አስተምሬ ዲያቆን አድርጌአለው።
https://vm.tiktok.com/ZMM8yRGh8/
ሙሉ መርሐ ግብሩን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ያገኙታል።
https://youtu.be/QedSzpm_6og?si=fLw5rCI_rU1o-lv5
"የነነዌ ሰዎች በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነሥተው ይፈርዱበታል፤ በዮናስ ስብከት ንስሐ ገብተዋልና!" ማቴ 12፡42
እንኳን ለጾመ ነነዌ በሰላም አደረሳችሁ! ጾሙ የዲያብሎስ ድል መንሻ የኃጢአት መደምሰሻ ይሆንልን ዘንድ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን! ሰናይ ሌሊት!
✍️Youtube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት
የሥርዓተ ትምህርት ትግበራ ክፍል የ2016 ዓ.ም #የ4ኛ ፣ #የ6ኛ እና #የ10ኛ ክፍል የአንደኛው መንፈቅ ዓመት የማጠቃለያ ምዘና የካቲት 17/2016 ዓ.ም ተሰጠ።
(የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት)
👉 Youtube
@eotc-gssu
👉 Facebook
@EOTC.GSSU
👉 Telegram
@SSUGlobal
👉 Tiktok
@eotc_gssu
"አቤቱ አንተ ጠብቀን ከዚህችም ትውልድ ለዘላለም ታደገን።" መዝ 12:7
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት!
✍️Youtube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
"ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ!" መዝ 88፡3
እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ቃል ኪዳን የተቀበለችበት ቀን (ኪዳነ ምሕረት) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
ሰናይ ሌሊት! መልካም በዓል!
✍️Youtube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
