fa
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

کانال የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 434 مشترک است و جایگاه 6 048 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 328 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 434 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 27 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 543 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 21 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 36.43% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 252 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 33 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 28 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 434
مشترکین
+2124 ساعت
+1247 روز
+54330 روز
آرشیو پست ها
"በድንጋይ ተወግረው ሞቱ፥ ተፈተኑ፥ በመጋዝ ተሰነጠቁ፥ በሰይፍ ተገድለው ሞቱ፥ ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ!" ዕብ 11፡37 ጥቅምት 22 ዕረፍቱ ለወን
"በድንጋይ ተወግረው ሞቱ፥ ተፈተኑ፥ በመጋዝ ተሰነጠቁ፥ በሰይፍ ተገድለው ሞቱ፥ ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ!" ዕብ 11፡37 ጥቅምት 22 ዕረፍቱ ለወንጌላዊ ሉቃስ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ነፋስን ዘርተዋል፤ ዐውሎ ነፋስንም ያጭዳሉ (ሆሴ. ፰፡፯) ቸርነት የባሕርይ ገንዘቡ የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር “ብትወዱኝስ ትእዛዜን ጠብቁ” ብሏል። ትእዛዛቱን በመጠበቅ የሚገኘው ክብር ደግሞ የ
ነፋስን ዘርተዋል፤ ዐውሎ ነፋስንም ያጭዳሉ (ሆሴ. ፰፡፯) ቸርነት የባሕርይ ገንዘቡ የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር “ብትወዱኝስ ትእዛዜን ጠብቁ” ብሏል። ትእዛዛቱን በመጠበቅ የሚገኘው ክብር ደግሞ የዘለዓለም ሕይወት መሆኑን ገልጾልናል። የምንጠብቃቸውን ትእዛዛት በተመለከተ ደግሞ አንድ ሕግ ዐዋቂ “ከሕግ ማናቸይቱ ትእዛዝ ትልቅ ናት?” ብሎ በጠየቀው ጊዜ ጌታ የሰጠው መልስ “አምላክህን በፍጹም ልብህ፣ በፍጹም ነፍስህ፣ በፍጹም አሳብህ ውደድ። ታላቂቱ እና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች። እርስዋም ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ የምትለው ናት። በእነዚህ በሁለቱ ትእዛዛት ሕግም ሁሉ ነቢያትም ተሰቅለዋል” (ማቱ. ፳፪፡፴-፮፵) የሚል ነው። ከእነዚህ ከሁለቱ ትእዛዛት የሚወጣ ሕግ እና ትእዛዝ የለም። ሁሉም ሕግጋት ፍቅረ እግዚአብሔርን እና ፍቅረ ቢጽን መሠረት ያደረጉ ናቸው። እነዚህን ትእዛዛት ማክበር በምድር ላይ ሰላምን ይሰጣል፤ ዕድሜን ያረዝማል፤ በሰማይ የዘለዓለም ሕይወትን ያስገኛል። ማንበብ ይቀጥሉ... 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://eotc-gssu.org/a/ነፋስን-ዘርተዋል፤-ዐውሎ-ነፋስንም-ያጭዳ/ ነፋስን ዘርተዋል፤ ዐውሎ ነፋስንም ያጭዳሉ (ሆሴ. ፰፡፯) (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

"አንቺ ከሴቶች መካከል ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ፤ የማኅጸንሽም ፍሬ የተባረከ ነው!" ሉቃ 1፡42 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtu
"አንቺ ከሴቶች መካከል ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ፤ የማኅጸንሽም ፍሬ የተባረከ ነው!" ሉቃ 1፡42 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ጸሎታቸው የሚጠቅም ውግዘታቸው የሚጎዳ ቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያ ከመንፈሳዊ ብቃት ደረጃ ላይ የደረሰ አባት መሆኑን መጻሕፍት ይመሰክሩለታል። መንፈሳዊ ሕይወቱን ሢመት ያላደበዘዘበት፣ በዘመኑ ከተነሣ
ጸሎታቸው የሚጠቅም ውግዘታቸው የሚጎዳ ቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያ ከመንፈሳዊ ብቃት ደረጃ ላይ የደረሰ አባት መሆኑን መጻሕፍት ይመሰክሩለታል። መንፈሳዊ ሕይወቱን ሢመት ያላደበዘዘበት፣ በዘመኑ ከተነሣ ኑፋቄ ጋር ሲጋደል የኖረ አባት ነው። በጣም መንፈሳዊ በመሆኑም አምላኩን በጸሎት ጠይቆ ሊሞት ለነበረ አንድ ካህን ዕድሜ እንዲጨምርለት አድርጓል። እንደ ኢያሱ ፀሐይ ከመግባት እንድትዘገይ አድርጓል (ድርሳነ ቄርሎስ ገጽ፣ ፫-፭)። ቅዱስ ቄርሎስ መናፍቃንን ቀጥቅጦ የሚያደቅ መዶሻ መሆኑን የምትመሰክረው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ብቻ ሳትሆን ፈላስፎች ጭምር መሆናችን በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የዶግማ መምህር የነበሩት ቀሲስ ዶክተር ዮሴፍ ያዕቆብ ክፍል ውስጥ ደጋግመው ይናገሩ ነበር። ማንበብ ይቀጥሉ... 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://eotc-gssu.org/a/ጸሎታቸው-የሚጠቅም-ውግዘታቸው-የሚጎዳ/ ጸሎታቸው የሚጠቅም ውግዘታቸው የሚጎዳ ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Twitter👇 https://twitter.com/tibeb_feleg

"በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ፥ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል!" መዝ 94(95)፡2 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት!
"በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ፥ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል!" መዝ 94(95)፡2 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የጸደቀውና ወደ ትግበራ የገባው አዲሱ የሰንበት ት/ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት በጅማ ሀገረ ስብከት መሰጠት ጀመረ ! ⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️⚜️ ጥቅምት 19/02/2016 ዓ.ም የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የጸደቀው እና በሁሉም አህጉረ ስብከቶች ተግባራዊ እንዲሆን መመሪያ የተሰጠበት አዲሱ የሰንበት ት/ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት በጅማ ሀገረ ስብከት በሚገኙ ሰንበት ት/ቤቶች ጥቅምት 17 እና 18 ቀን 2016 ዓ.ም በይፋ ተጀምሯል። ሥርዓተ ትምህርቱን የተገበሩት በጅማ ከተማ የሚገኙት 15ቱም ሰንበት ት/ቤቶች ሲሆኑ በ2016 ዓ.ም በቅድመ መደበኛ (KG) ፣ በ1ኛ ፣ በ2ኛ ፣ በ3ኛ ፣ 4ኛ ፣ በ6ኛ እና በ7ኛ ክፍሎች እንዲሁም በስድስት የትምህርት ዓይነቶች ሥርዓተ ትምህርቱ መጀመሩን የጅማ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሰብሳቢ ዲ/ን ኢ/ር ሀብታሙ ኃይለማርያም ገልጸዋል። የአድባራት ሰበካ ጉባኤያት ፣ የስብከተ ወንጌል ኃላፊዎች ፣ ሰንበት ት/ቤቶች ፣ ወላጆች እና ባለ ድርሻ አካላት በሙሉ ወጥ በሆነ መልኩ ለተጀመረው የሰንበት ት/ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት ትግበራ ዘለቄታዊ ተፈጻሚነት ጉልህ ድርሻ እንዳላቸው በመገንዘብ ከሰንበት ት/ቤቶቹ ጎን እንዲቆሙ ዲ/ን ኢ/ር ሀብታሙ ኃይለማርያም ጥሪያቸውን ። ዘገባውን ከጅማ ሀገረ ስብከት መገናኛ ብዙኃን አግኝተናል። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion