fa
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

کانال بسته

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

نمایش بیشتر
3 931
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-4930 روز
آرشیو پست ها
😱አዲስ ነፃ የኳስ ቻነል በSES 22°E ከች ብለዋል ይህ የኳስ ቻነል ለመስራት በሁለት መንገድ መስራት ይቻላል ግን ቻነሉ ለመጠቀም HEVC 265 SUPPORT ማድረግ የሚችል ረሲቨሮች ሊኖረን ይገባል። 👉 በ90cm ወይንም በ 180 cm ሰሀን ናይልሳት Amos4w የተሰራ ዲሽ ላይ በዘንግ ወደ ላይ በመቀጠል መስራት ይቻላል። 👉ናይል ሰርታቹ ከዲሹ ሁላ በመሆን ትንሽየ ዝቅ አድርጋቹው ወደ ቀኝ ዞር ስታደርጉት ይገባላቹዋል። 🛑ማወቅ ያለባቹ ግን ቻነሉ እድሜ አይኖረዉም ብየ አስባለው ነገር ግን Free የኳስ ከመሆኑ መጠን የሚዘጋበትን ግዜ ስለማይታወቅ ቻነሉ እስካለ ድረስ መጠቀም ነው። ቻናሉ HEVC 265 Suport ሚያረጉ ሪሲቨሮችን ይፈልጋል 👉መስርያ ቁጥር 12530 V 30000 በዚሁ ብትጠቀሙ አሪፍ ነው። 11551 V 45000 የኳስ ቻናሉ DSTV ይገባል 👉ከዛ Satilቱን BlindSearch Auto search ስታረጉ ከ 200 በላይ ቻናሎች ይገባሉ ❤️የተለያዩ Original የሆኑ ♥Gshare/ Forever/Funcam Acounቶችን | Receiver 4K ወይም HD | ♥ሁሉም አይነት Finder | / Wifi Antenአዎች ♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv | ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን! In Box @Must08 #Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

😱ዛሬ ማክሰኞ የሚደረጉ ምርጥ የ አውሮፓ ቻምፒዎንስሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡ 👉Tv
😱ዛሬ ማክሰኞ የሚደረጉ ምርጥ የ አውሮፓ ቻምፒዎንስሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡ 👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል 👉IRB Verzish ነፃ ቻናል ወደ ሰሜን አካባቢ ላላቹ 👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data 👉Iptv/ Apollo BineSport እና Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ ከ 3Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G አሪፍ internate Conection ተጠቃሚዎች:: 👉2:55 | ሻካታር ከ ሞንቼግላድባ 2:55 | ሎኮሞቲቭ ሞስኮ ከ አትሌቲኮ 5:00 | ሜትላንድ ከ አያክስ 👉5:00 | አታላንታ ከ ሊቨርፑል 5:00 | ማን ሲቲ ከ ኦሎምፒያኮስ 👉5:00 | ፖርቶ ከ ማርሴ 5:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ኢንተር ሚላን 👉 ሳልዝበርግ ከ ባየር ሙነክ ❤️የተለያዩ Original የሆኑ ♥Gshare/ Forever/Funcam Acounቶችን | Receiver 4K ወይም HD | ♥ሁሉም አይነት Finder | / Wifi Antenአዎች ♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv | ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን! In Box @Must08 #Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

😱በ አካል መምጣት ለማትችሉ ብር በ አካውንት በማስገባት ወዲያዊ Code ማግኘት ይችላሉ የ 6ወር Super Gshare plus 👉3557........,....,..
😱በ አካል መምጣት ለማትችሉ ብር በ አካውንት በማስገባት ወዲያዊ Code ማግኘት ይችላሉ የ 6ወር Super Gshare plus 👉3557........,....,..

😱 ምርጥየው ተጠባቂ ጨዋታ ሊጀምር ነው😘😘✌️

😱 Aesenal Vs Man Unitedን ጨዋታ Amos 4w Sport 1 ላይ Server በተሞላባቸው ሪሲቨሮች እና በትንሽ Data Network ይከታተሉ፡፡ @ShegarDish08
😱 Aesenal Vs Man Unitedን ጨዋታ Amos 4w Sport 1 ላይ Server በተሞላባቸው ሪሲቨሮች እና በትንሽ Data Network ይከታተሉ፡፡ @ShegarDish08

😱የBLACK TV Application አዲሱ ኮድ👇👇 👉9834150750 👉9994858570 @ShegarDish08

😱ሰላም ሸገር ዲሽ ነኝ አንድ ነገር ላሳውቃቹ​​አሁን በገበያ ላይ ያሉት የLifestar LS9200 Gold,LS9300 GOLD ፣ LS9300 Mini እና LS9200 Mini ሪሲቨሮች በSoftware ችግር ምክንያት ቀይ አብርተው ቢቀሩ ወይም ON ብለው ቢቀሩ Installation menu ላይ እና Factory default menu ላይ Stack እያረጉ ካስቸገርዎ በቀላሉ በዚህ መንገድ ማስተካከል ይችላሉ።👇👇👇 የሪሲቨሩ File(Software) ያውርዱ ከዛን ስሙን ከ Ls9200 ስም Edit አርገው ወደ Gxrom.bin ብለው ይቀይሩት። በመቀጠል USB Flash ለይ ከFolder ውጪ ያርጉትና ሪሲቨሩ ላይ ሲሰኩት የሪሲቨሩ LED display(የቻናል ቁጥር ሚፅፍበት ጋር) ከ1ጀምሮ ቆጥሮ 100 ቆጥሮ ሲጨርስ Flashኡን ይንቀሉት ከዛም ሪሲቨሩ መስራት ይጀምራል ይስተካከላል። In Box @Must08 #Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

😱 ሰላም ሰላም መቀሌ እና ወደ ሰሜን አካባቢ ላላቹ በ 90Cm ሰዐን በ አሪፍ Quality 3ስቱን ምርጥ ተፈላጊ Satliቶች መስራት ትችላላቹ ከቨሬጃቸው እናንተ ያላቹበት ላይ አሪፍ ስለሆነ ይመቻ
😱 ሰላም ሰላም መቀሌ እና ወደ ሰሜን አካባቢ ላላቹ በ 90Cm ሰዐን በ አሪፍ Quality 3ስቱን ምርጥ ተፈላጊ Satliቶች መስራት ትችላላቹ ከቨሬጃቸው እናንተ ያላቹበት ላይ አሪፍ ስለሆነ ይመቻቹ፡፡ ❤️የተለያዩ Original የሆኑ ♥Gshare/ Forever/Funcam Acounቶችን | Receiver 4K ወይም HD | ♥ሁሉም አይነት Finder | / Wifi Antenአዎች ♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv | ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን! In Box @Must08 #Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

😱ዛሬ እሁድ የሚደረጉ ምርጥ የ አውሮፓ ታላላቅ ተጠባቂ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡ 👉Tv Verz
😱ዛሬ እሁድ የሚደረጉ ምርጥ የ አውሮፓ ታላላቅ ተጠባቂ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡ 👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል 👉IRB Verzish ነፃ ቻናል ወደ ሰሜን አካባቢ ላላቹ 👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data 👉Iptv/ Apollo BineSport እና Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ ከ 3Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G አሪፍ internate Conection ተጠቃሚዎች:: 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | አስቶን ቪላ ከ ሳውዛምፕተን 11:00 | ኒውካስትል ከ ኤቨርተ 01:30 | ማን ዩናይትድ ከ አርሰናል 04:15 | ቶተንሀም ከ ብራይተን 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 09:00 | ሴምት ኢቴን ከ ሞንፔሌ 11:00 | አንገርስ ከ ኒስ 11:00 | ዲዮን ከ ሎሪዬንት 11:00 | ኒምስ ከ ሜትዝ 11:00 | ሬምስ ከ ስትራስበርግ 01:00 | ሞናኮ ከ ቦርድ 05:00 | ሊል ከ ሊዮን 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | ፍራይቡርግ ከ ባየር ሌቨርኩሰን 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 08:30 | ዩዲኔዜ ከ ኤሲ ሚላ 11:00 | ስፔዚያ ከ ዩቬንቱስ 11:00 | ቶሪኖ ከ ላዚዮ 02:00 | ኤስ ሮማ ከ ፊዮሬንቲና 02:00 | ናፖሊ ከ ሳሱሎ 04:45 | ሳምፕዶርያ ከ ጄኖዋ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 10:00 | ሪያል ቤቲስ ከ ኤልቼ 12:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ሶሲዳድ 02:30 | ግራናዳ ከ ሌቫንቴ 05:00 | ቫሌንስያ ከ ሄታፌ In Box @Must08 #Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️ - آمار و تحلیل کانال تلگرام