ሸገር ዲሽ Software ✌️
Canal cerrado
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Mostrar más3 773
Suscriptores
-224 horas
-137 días
-4130 días
Archivo de publicaciones
3 773
👆👆ይሔ Software
የ AKAI (AB) ሪሲቨር የ Tv varzish & Ethiosat & Nilesat ቻናል ድርድር ነው User DB አድርጋቹ ጫኑ።
@ShegarDishSoftware
3 773
👆👆👆ይሔ
የ SUPERSTAR SR-6565 MEGA ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add Funcam Server (ነፃ አንድ አመት Funcam Server አለው ይሔም OSN እና Amos Yes Package ቻናሎችን ይከፍታል)
🔥 Add Apollo IPTV ( ነፃ አንድ ወር Apollo IPTV አለሁ Bein Sport ጨምሮ ብዙ ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ ይከፍታል)
🔥 Add YouTube
🔥 Add Amharic Font reader
🔥 Open Nss 57°E Ethiosat MBC Sound problem
🔥 Add Net Radio
🔥 Add More remote control configuration
🔥 Add Super Bolt IPTV
🔥 Add SDS Slave app
🔥 Add Extreme IPTV
🔥 Add Local IPTV
🔥 Add Dolby Audio System
🔥 Add G-M Screen Function
🔥 Add All Ethiopian Radio Channel's
@ShegarDishsoftware
12_5_2021
3 773
😱የበፊቱ ሞዴል XS6600ፋይንደርsoftware
The new Finder XS6600HD Explorer software version 4.37 has been released.
The software changes are in the PDF file in the Enzip file.
Software installation guide
1. After unzipping, copy the software file with the bin extension to flash memory and connect it to the finder.
2. Turn off the finder.
3. Hold down the flashlight button and press the power button in the same position.
4. In the list that you will see, select the desired software and wait for the update to complete.
5. Reset the factory after updating.
@shegarDish08
3 773
😱አዲሱ ሞዴል XS6650 HD ፋይንደር Software
The new Finder XS6650HD Explorer software version 4.38 has been released.
The software changes are in the PDF file in the Enzip file.
Software installation guide
1. After unzipping, copy both software files with bin and bin33 extensions to flash memory and connect to finder.
2. Turn off the finder.
3. Hold down the flashlight button and press the power button in the same position.
4. In the list that you will see, select the desired software and wait for the update to complete.
5. Reset the factory after updating.
@shegarDishsoftware
3 773
👆👆ይሔ ለ LEG_H14_Pro
ሪሲቨር ብቻ የሚሆን
Gshare Plus
Tshare
እና ሌሎችም የተካተተበት software
@ShegarDishsoftware
3 773
👆👆👆
ይሔ የ LIFESTAR 1000++ Platinum አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁Watt's New👁
🔥 Add Amharic Radio Channels (Football HD, Varzish, IRIB Varzish, PTV, Watan 2 HD.... የመሳሰሉ ቻናሎችን በአማረኛ ኮሜኔታተር መኮምኮም ያስችላችሗል)
🔥 Add DLNA Background Play Function (ከስልካችሁ ወደቲቪያችሁ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን፣ ድምፆችን ስታጫውቱ ረሲቨሩ ላይ on ሳታደርጉ በስልካችሁ ብቻ መክፈት ትችላላችሁ
🔥 Add Super Video Delay Function (ማንኛውንም የኳስ ቻናል ስታዩ ድምፁ እና ምስሉ እንዲጣመር ወይም እኩል እንዲሆን ማድረግ ትችላላችሁ)
🔥 Add TP search additional function (አዲስ ቻናል ሰርች ስታደርጉ Do you want to delete exist channels Yes or No የሚል Option አካተናል ይሔም የሚጠቅመው ሰርች ስታደርጉ በየጊዜው የሚገቡ እና የሚወጡ ቻናሎችን ለማግኘት ይረዳናል ለምሳሌ አዲስ ወጥተው የገቡት canal+ethiopia ቻናሎችን በራሳቸው ፍሪኩዌንሲ ሰርች ስታደርጉት update አድርጎ ይከፍትልናል)
🔥 Fix G-Share Tube Freezing Problem
🔥 Add Super G-Share IPTV (ኮድ ገዝታችሁ በሚገርም ጥራት IPTV ማየት ትችላላችሁ)
🔥 Add Mereja TV in G-Share Tube ( መረጃ ቲቪን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ መከታተል ትችላላችሁ)
🔥 Fix Some Bug ይሔ ትልቅ update ነው።
🔥 Ethiosat MBC ድምፅ ይከፍታል
@ShegarDishSoftware
5_5_2021
3 773
👆👆👆
ይሔ የ LIFESTAR 1000++ Platinum አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁Watt's New👁
🔥 Add Amharic Radio Channels (ማንኛውንም ቻናል ላይ የሚተላለፉ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን በአማረኛ ኮሜኔታተር ማየት ትችላላችሁ)
🔥 Add DLNA Background Play Function (ከስልካችሁ ወደቲቪያችሁ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን፣ ድምፆችን ስታጫውቱ ረሲቨሩ ላይ on ሳታደርጉ በስልካችሁ ብቻ መክፈት ትችላላችሁ
🔥 Add Super Video Delay Function (ማንኛውንም የኳስ ቻናል ስታዩ ድምፁ እና ምስሉ እንዲጣመር ወይም እኩል እንዲሆን ማድረግ ትችላላችሁ)
🔥 Add TP search additional function (አዲስ ቻናል ሰርች ስታደርጉ Do you want to delete exist channels Yes or No የሚል Option አካተናል ይሔም የሚጠቅመው ሰርች ስታደርጉ በየጊዜው የሚገቡ እና የሚወጡ ቻናሎችን ለማግኘት ይረዳናል ለምሳሌ አዲስ ወጥተው የገቡት canal+ethiopia ቻናሎችን በራሳቸው ፍሪኩዌንሲ ሰርች ስታደርጉት update አድርጎ ይከፍትልናል)
🔥 Fix G-Share Tube Freezing Problem
🔥 Add Super G-Share IPTV (ኮድ ገዝታችሁ በሚገርም ጥራት IPTV ማየት ትችላላችሁ)
🔥 Add Mereja TV in G-Share Tube ( መረጃ ቲቪን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ መከታተል ትችላላችሁ)
🔥 Fix Some Bug ይሔ ትልቅ update ነው ይመቻችሁ ጊዜው የ LIFESTAR ነው
🔥 Ethiosat MBC ድምፅ ይከፍታል
@ShegarDishsoftware
30_4_2021
3 773
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090 Diamond አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add Bluetooth Function
🔥 Fix Reboot Problem
🔥 Update Server To Forever 136 & Fixed Some Bugs
🔥 Improved Apollo app (Apollo5 ሰርቨር ቢያልቅባችሁም Bein Sport ቻናሎች በነፃ ያለክፍያ ይሰራሉ
🔥 More Improvements For IP-Audio Net.
🔥 Update Youtube app. & Some Changes In The Xtream app.
🔥 Added Some New DVB-Settings On Channels List

🖥UNLIMITED የinternet Connection ያላቹ በዚ App BEIN SPORT ላይ መከታትል ትችላላቹ።
እሔ አዲሱ Yacine TV አፕሊኬሽን ነው።
በዉስጡም Bein sport 1-10 አለዉ በHD እና SD ሌላ ደግሞ Netflix,Mbc,የህፃናት እና የመዝናኛ channel አለዉ።
@ShegarDishsoftware
3 773
👆👆 LEG N24+ Plus ሪሲቨር Boot ብሎ ከቀረባቹ በስህተት ሌላ Software ከጫናቹበት መፍትሄውም ቀለል ያለ ነው። ለማስተካከል የሪሲቨሩን Update Software በማዘጋጀት የ softwareኡንም ስም Rom.bin ብሎ rename በማድረግ ከዛ Flash ላይ በመጫን ሪሲቨሩ ላይ ሰክተን አጥፍተን ማብራት ነው ከ 1/100 ቆጥሮ ወደነበረበት ይመለሳል።
👉👆ከላይ ያለውን Software መጠቀም ትችላላቹ።
👉ከላይ ያለውን ምስል ተመልከቱ
@shegarDishsoftware
3 773
ይሔ የ
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
👁Watt's New👁
🔥 Add TP search additional function (አዲስ ቻናል ሰርች ስታደርጉ Do you want to delete exist channels Yes or No የሚል Option አካተናል ይሔም የሚጠቅመው ሰርች ስታደርጉ በየጊዜው የሚገቡ እና የሚወጡ ቻናሎችን ለማግኘት ይረዳናል ለምሳሌ አዲስ ወጥተው የገቡት canal+ethiopia ቻናሎችን በራሳቸው ፍሪኩዌንሲ ሰርች ስታደርጉት update አድርጎ ይከፍትልናል)
🔥 Fix G-Share Tube Freezing Problem
🔥 Add Super G-Share IPTV (ኮድ ገዝታችሁ በሚገርም ጥራት IPTV ማየት ትችላላችሁ)
🔥 Add Mereja TV in G-Share Tube ( መረጃ ቲቪን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ መከታተል ትችላላችሁ)
🔥 Ethiosat MBC ድምፅ ይከፍታል
@ShegarDishsoftware
23_4_2021
3 773
👉ይህ የRealstar RS1010 እና RS5050 በSoftware ምክንያት ጨልመው ሲቀሩ በComputer ለማስነሳት የሚጠቅመን Loader ነው።
👉 Force Update ለማረግ Normal Software Rom.bin በማረግ ከሰካን በኋላ Powerbutton ጫን ብለን ይዘን ስናበራው እራሱ Update ያደርጋል።
@ShegarDishSoftware
3 773
👆👆👆 ይሔ የ
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
👁Watt's New👁
🔥 Fix G-Share Tube Freezing Problem
🔥 Add Super G-Share IPTV (ኮድ ገዝታችሁ በሚገርም ጥራት IPTV ማየት ትችላላችሁ)
🔥 Add Mereja TV in G-Share Tube ( መረጃ ቲቪን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ መከታተል ትችላላችሁ)
🔥 Fix Some Bug
@ShegarDishsoftware
21_4_2021