fa
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

کانال بسته

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

نمایش بیشتر
3 773
مشترکین
-224 ساعت
-137 روز
-4130 روز
آرشیو پست ها
👆👆👆 ይሔ የ 🍁Super Star 9200 HD Super V8 🍃Super Star 9300 HD Super V8 🌾LIFESTAR 1000HD Gold 🌿LIFESTAR 2000HD Gold 🍄LIFESTAR 3000HD Gold 🌲LIFESTAR 4000HD Gold 🌴LIFESTAR 9200HD Gold 🌼LIFESTAR 9300HD Gold 🌳LIFESTAR 9200HD MINI 🍂LIFESTAR 9300HD MINI አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ። 👁Watt's New👁 🔥 Fix G-Share Tube Freezing Problem 🔥 Add Super G-Share IPTV (ኮድ ገዝታችሁ በሚገርም ጥራት IPTV ማየት ትችላላችሁ) 🔥 Add Mereja TV in G-Share Tube ( መረጃ ቲቪን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ መከታተል ትችላላችሁ) 🔥 Fix Some Bug @ShegarDishsoftware 21_4_2021

😱👉MeWe 002 👉 MeWe 003 👉 Oscar 👉 Leader 👉 Extream ሪሲቨሮች BissKey ለማስገባት Menu + DVBS installation ስትገቡ Pach ታገኛላቹ እዛ ውስጥ B
😱👉MeWe 002 👉 MeWe 003 👉 Oscar 👉 Leader 👉 Extream ሪሲቨሮች BissKey ለማስገባት Menu + DVBS installation ስትገቡ Pach ታገኛላቹ እዛ ውስጥ Biss key ሞልታቹ መጠቀም ነው። @shegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090 Diamond ረሲቨር ቻናል ድርድር ሶፍትዌር በውስጡ ሰርች የተደረጉ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52.5°E, NSS 57°E (EthioSat), AMOS 4°W አዳዲስ ቻናሎችን አካቷል ከናንተ የሚጠበቀው ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ ዲስክ ስዊች ማስተካከል ብቻ ነው በተጨማሪም የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን በተን ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ ይመቻችሁ ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔ ሶፍትዌር አይደለም ሶፍትዌር ከተጫነ በሗላ የሚጫን ቻናል ድርድር ነው። 21_4_2021 @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090 Diamond አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Fix Reboot Problem 🔥 Update Server To Forever 136 & Fixed Some Bugs 🔥 Improved Apollo app. 🔥 More Improvements For IP-Audio Net. 🔥 Update Youtube app. & Some Changes In The Xtream app. 🔥 Added Some New DVB-Settings On Channels List 21_4_2021 @ShegarDishsoftware

ይህ አዲስ ሶፍትዌየር 16/04/2021 የተለቀቀ ለ LEG_N24_Pro_Iron የሚሆን ነው Fix YouTube Fix sound problem @ShegarDishsoftware

ይህ አዲስ ሶፍትዌየር 16/04/2021 የተለቀቀ ለ LEG_N24+_Plus የሚሆን ነው Fix YouTube Fix sound problem @shegarDishsoftware

ይህ አዲስ ሶፍትዌየር 16/04/2021 የተለቀቀ ለ LEG_N24_Pro (olny pro)የሚሆን ነው Fix YouTube Fix sound problem @shegarDishsoftware

ይህ አዲስ ሶፍትዌየር 16/04/2021 የተለቀቀ ለ LEG_N24_Pro (olny pro)የሚሆን ነው Fix YouTube Fix sound problem @shegarDishsoftware

#Software_update ☞ያሁኖቹ Vanstar v8 & Vanstar v8 plus ሪሲቨሮች ☞የበፊቶቹ Superstar v8 Superstar v8 plus የስም ቅያሪ ብቻ Update ቀን - April 15/2021 ተጨመረ👇 👉Add orange pro አዲስ server 👉YouTube fixed 👉boot logo changed @shegarDishsoftware

👉TokyoSat TS-X500 USB HD  @shegarDishsoftware

😍SR-X7 EXTREME_V3.2.7_ Update ቀን 08/04/2021 @ShegarDishsoftware

#Software_update ☞Vanstar v8 pro -Date - April 10/2021 Release... - YouTube fixed - service not available It is solved - Strength Adjust to 45% @shegarDishsoftware

#Software_update ☞FOR VANSTAR V8 EXTREME ◍ Update : - April 9/2021 Release... => Dolby ac3 audio fix => orange pro auto connect => channel info bug 👁ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ። @shegarDishsoftware

◍ Vanstar V8 & Vanstar V8 plus ላይ በቀላሉ አውቶማቲክ ሶፍትዌር መጫን ብትፈልጉ በዚህ መንገድ ይጠቀሙ ◍ በቅድሚያ ከላይ ያለውን ሶፍትዌሩን በትክክል ዳውንሎድ አድርጉ በመቀጠል ሶፍትዌሩን ፍላሽ ላይ ይገልብጡ ከዛን ሪሲቨሩ እየሰራ ወይም በርቶ እያለ ፍላሹን ሪሲቨሩ ላይ ይሰኩት ወዲያው መጫን ይጀምራል 100% ሲሞላ ሪሲቨሩ ላይ FFFF ብሎ ይፅፋል በመጨረሻ ፋለሹን ነቅለን ሪሲቨሩን አጥፍተን ማብራት ነው። 👁ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ። @shegarDishsoftware

◍ Vanstar v8 extreme ምናልባት ሶፍትዌር እየጫናቹ Boot ወይም On ብሎ ቢቀር ከታች ያለውን recovery.rcv ሶፍትዌር የሚለውን ፍላሽ ላይ በመጫን ከዛን በመቀጠል ፍላሹን ሪሲቨር ላይ ሰክተን ሪሲሸሩን አጥፍተን በማብራት ቲቪ ላይ የሚመጣልን ምስል አለ ከዛን በሪሞት አንድ ጊዜ ok ስንል አውቶማቲክ ይጭናል ምንም RS 232 ኬብል አያስፈልግም። 👁ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ። @shegarDishsoftware

◍ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ራዲዮዎች በ Online መስማት የሚያስችለን Application ነው ራዲዮ ለሌላችሁ ስልኮች ምርጥ አፕሊኬሽን ነው። @shegarDishsoftware

👆👆👆 ይሄ አዲስ ሶፍትዌር ለKINGSTAR KS - 9900 , 9700+ , 8800 , 7700 , 6600 Only Audio Button ሪሞቶች የሚሆን ሶፍትዌር ኘው። UPDATE DATE :- 23/02/2021 👀 What's News 👀 🔥 All Mbc Audio Fix Software 🔥የመጀመሪያዎቹ Function እንዳሉ ናቸው። 👁 ለማንኛውም ኪንግስታር ሪሲቨር የሚያስቸግራችሁ ነገር ካለ ወይም በሪሲቨሩ ላይ ጥያቄ ካላችሁ @shegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090 Diamond አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Hidden WiFi SSID Finder Option (የተደበቀን SSID ማግኘት ይችላል) 🔥 Add Addition RCU ( ከራሱ ሪሞት በተጨማሪ ሌሎች ገበያ ላይ የሚሸጡ ሪሞቶች እንዲያዙት አድርገናል ለምሳሌ ገበያ ላይ ካሉ ቅናሽ ሪሞቶች ውስጥ SuperMax F18 HD ሪሞት ያዘዋል። 23_3_2021 @ShegarDishsoftware