cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ ዝማሬዎች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍ ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
63 268
مشترکین
-3324 ساعت
-3087 روز
+36430 روز
آرشیو پست ها
Repost from #KALTUBE
Photo unavailableShow in Telegram
💐በተለያዩ መንፈሳዊ ርዕሰ ገዳዮች ላይ ጥያቄ የሆነባችሁን እና በመፅሐፍ ቅዱስ ዙርያ እንዲሁም በ Sexual Purity ,R/Ship,Dating ላይ ያላችሁን ሀሳብ ሰብስበን መልስና ማብራሪያ የምንሰጥበት ልዩ ዝግጅት። ያላችሁን ማንኛውም ጥያቄ በ👉 @kaltube_Bot ግልፅ አድርጋችሁ ላኩልን።      መልስና ማብራሪያዎች ማክሰኞ ምሽት LIVE |  3 ጀምሮ ይቀርባል በዚህ ሳምንት የዕብራውያን ጥናት አይኖረንም ። 💐💐💐💐 @KALTUBE @KALTUBE @KALTUBE
نمایش همه...
6😱 2
Repost from #KALTUBE
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=c7229b235102ee7314
نمایش همه...
7🔥 1
የሳምንቱ ምርጫClick Here ፊልሞቹን በቴሌግራም ማግኘት ትችላላችሁ ከላይ ያለውን ሊንክ በመጫን Link የሚለው ጋር በመሄድ መመልከት ትችላላችሁ
نمایش همه...
16🙏 13👏 8
14👏 6😱 1🙏 1
Daily Quiz በሬዎች ሲያደናቅፋቸው ታቦቱን በእጁ በመደገፉ በእግዚአብሔር የተቀሰፈው ማነው?Anonymous voting
  • ዖዛ
  • ናባል
  • ሜምፊቦስቴ
  • ዔር
0 votes
79🙏 18🔥 16👏 14😱 13
በሬዎች ሲያደናቅፋቸው ታቦቱን በእጁ በመደገፉ በእግዚአብሔር የተቀሰፈው ማን ነው🤔Anonymous voting
  • ናባል
  • ዖዛ
  • ሜምፊቦስቴ
  • ዔር
0 votes
43🙏 6👏 4😱 3🔥 1
Azeb Hailu Vol 6 New Album Available On YouTube 🔗Link ➥ Click Here
نمایش همه...
20
💬💬💬💬💬💬🔽 እንዴት ባለ ደስታ ይህን እንደምነግራችሁ😍 ወርሐዊው የጠዋት አምልኮ ለልጆች 🔺እድሜ ከ8 - 16 ⛳️ IEC ቤተክርስቲያን 📆ቅዳሜ, ጥር 18 2016 🕔ከጠዋት 3:00 ጀምሮ ከልጆቻችሁ ከታናናሽ እህት እና ወንድሞቻችሁ ጋር ኑ!  እግዚአብሔርን አብረን በዝማሬ እናምልክ🙏🏽 “እነርሱም፣ ‘እነዚህ ሕፃናት የሚሉትን ትሰማለህ?’’ አሉት። ኢየሱስም፣ ‘አዎን እሰማለሁ፤ እንዲህ የሚለውን ከቶ አላነበባችሁምን?’ “ከልጆችና ጡት ከሚጠቡ፣ ሕፃናት አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ።’ ” (ማቴ 21፥16) ©Dawit Getachew @christian_mezmur
نمایش همه...
101🙏 10👏 7😱 4
Daily Quiz ስለ ኢየሱስ በሰይጣን መፈተን ያልተፃፈው በየትኛው ወንጌል ነው?Anonymous voting
  • በማቴዎስ
  • በማርቆስ
  • በሉቃስ
  • በዮሐንስ
0 votes
138😱 21👏 19🙏 9🔥 8
☄️ Daily Quiz 💬 ስለ ኢየሱስ በሰይጣን መፈተን ያልተፃፈው በየትኛው ወንጌል ነው? @christian_mezmur ✅Anonymous voting
  • በማቴዎስ
  • በማርቆስ
  • በሉቃስ
  • በዮሐንስ
0 votes
Repost from #KALTUBE
💐መንፈሳዊ ጥያቄዎች ካለችሁ አዘጋጁ ከደቂቃዎች በኋላ live መጠየቅ ትችላላችሁ ላይ ወይም @kalfamily ላይ Comment section ላይ መጻፍ ትችላላችሁ። Live Link 👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=1cb3a69b4110ac5e09
نمایش همه...
Repost from #KALTUBE
Live-ቀጥታ  ይከታተሉን 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=1cb3a69b4110ac5e09
نمایش همه...
34👏 5🙏 2
ከሚከተለት ውስጥ ''ክርስትያን ይቅር ላልተባለለት ሃጢያት መንግስተ ሰማይ ከመግባቱ በፊት ለሃጢያቱ መቅጫ ቦታ(Purgatory) ውስጥ ለተወሰነ አመት ይቆያል'' ብለው የሚያምኑት የትኞቹ ናቸው?Anonymous voting
  • A. Protestant
  • B. Orthodox
  • C. Catholic
  • D. B & C
0 votes
52😱 29🙏 15👏 9🔥 4
🔹The wait is over ✅ Tibebu Workiye with Haregewyn Asefa you would love it 😍 https://youtu.be/B_-ZCE-R3A4
نمایش همه...
50🔥 35👏 5
06:55
Video unavailableShow in Telegram
🙏 13 7
44🔥 3👏 1
57🔥 5🙏 4😱 2
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
#ተለቀቀ በHD ጥራት መቅረዝ መንፈሳዊ ዲጂታል መፅሔት (ከBDU Fellowship VLM)       💐አራተኛ  እትም 👆30MB PDF ያውርዱት
نمایش همه...
22🔥 3👏 3
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
#ተለቀቀ በተሻለ ጥራት መቅረዝ መንፈሳዊ ዲጂታል መፅሔት (ከBDU Fellowship VLM)       💐አራተኛ  እትም 👆30MB PDF ያውርዱት
نمایش همه...
💐ዛሬ ከሚወጣው መቅረዝ መፅሔታችን የተወሰዱ ሀሳቦች ከሶሬቲ ሞገስ ጋር ከነበረን ቆይታ የተቀነጨቡ ሀሳቦች ➥መንፈሳዊ ነገር ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ካላበራልን ይሄ ማንኛውንም የምድራዊ ዕውቀት የሚረዳው ጭንቅላታችን አይረዳልንም... ➥እኔ አባቴን አላውቀውም በልጅነቴ ነው ያረፈው እና እግዚአብሔር ባይኖረኝ ኖሮ አባት(አባ) ብዬ የምጠራው ማንም አይኖረኝም ነበር። ➥እግዚአብሔር እኛን ወዶ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን መስጠቱ ብቻ አይደለም እኛን ልጆች ማለቱ ብቻ አይደለም እኛ አባ አባት እንድንለው ድፍረት ሰጥቶናል ስልጣን ሰጥቶናል... ➥አንዳንዴ ቤተሰቦቻችን እሱ እኮ ልጄ ነው እሷ እኮ ልጄ ናት ለማለት ምናልባት የቆምንበትን ቦታ ያዩ ይሆን ይሆናል እግዚአብሔር ግን እንደዛ አይደለም ብንደክም ብንበረታ... ➥እግዚአብሔርን አለማመስገን ከብዙ ነገር ነው የሚያጎድለን ➥ክርስቲያኖች እርስ በርስ እየተበረታታን ነው ፂሆን መድረስ ያለብን ብዬ አስባለሁ... ➥ሳታዩት ትወዱታላችሁ እንዳለው ሳናየው እንደዚህ በፍቅሩ የወደቅንለትን ኢየሱስ በጣም በቅርብ እናየዋለን... 🤗ዛሬ  #Soreti #Mekrez #Digital #Magazine FAITHFUL SERVANTS OF THE KINGDOM      ታማኝ  የመንግሥቱ አገልጋዮች    እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን Follow Us On  INSTAGRAM  YOUTUBE
نمایش همه...
23👏 2🔥 1
00:43
Video unavailableShow in Telegram
የአለም ቤዛ የአለም መድሃኒት ተወለደልን በከብቶች በረት 🙏🏾 እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ አደረሳቹ 🙌🏾 ኢየሱስ የተወለደው ለኔ ነው ላንቺ ነው ላንተ ነው ለኛ ነው! 🫶🏾 🌲🎁እንኳን አደረሳቹ🎁🌲 @christian_mezmur
نمایش همه...
36🔥 4🎄 4
Photo unavailableShow in Telegram
“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።” — ሉቃስ 2፥11 “Har'a mandara Daawititti fayyisaan isiniif dhalateera; inni immoo Kristos goofticha.” — Luq. 2:11 “እቲ መልኣኽ ድማ፡ እንሆ፡ ሎሚ መድሓኒ ኣብ ዓዲ ዳዊት ተወሊድልኩም ስለ ዘሎ፡ - ንሱ ኸኣ ክርስቶስ ጐይታ እዩ፡ - ንዅሉ ህዝቢ ዚኸውን ዓብዪ ሓጐስ ኤበስረኩም አሎኹ እሞ፡ ኣይትፍርሁ።” — ወንጌል ሉቃስ 2፥10-11
نمایش همه...
36🔥 4🎄 3👏 2🙏 2
💐የእንኳን አደረሱ መልዕክት የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች ሆይ እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ቀን ዓለማት የተፈጠሩበት ምድር የተመሰረተችበት ሰማያት ፀንተው የቆሙበት ቃል ፀጋን እና እውነትን ተሞልቶ በመካከላችን ያደረበት፣ የማይታየው አምላክ በረቂቅ ጥበቡ የሰውን ስጋና ደም ተካፍሎ ፍፁም ሰው የሆነበት፣ ከብፅዕት ቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ ሁሉን ቻይነቱን የገለጠበት፣ የመለኮት ሙላት በሰውነት ተገልጦ በግርግም የተኛበት፣ የባህርዩ ምሳሌ የሆነው ወልድ አብ አባቱን የተረከበት፣ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር ሳይቆጥር በሰው ምሳሌ ተገኝቶ የባሪያን መልክ የያዘበት፣ ፍጥረት ሁሉ ከሀጥያት ደዌና በሽታው እንዲድን መድሃኒት የተገኘበት፣ እንደ አሮን ልጆች ክህነት በበግና በኮርማ ደም ሊፀድቅ ያልቻለውን የሰው ዘር  በገዛ ንፁህ ደሙ ሊያፀድቅ ከሰማይ ሰማያት ዝቅ ብሎ የወረደበት፣ ፍጥረትን ከወደቀበት ርኩሰትና ከታሰረበት የክፉ ሰንሰለት ሊቤዥ የወደደበት፣ ክብሩን ሁሉ ትቶ ስለእኛ በደል መስዋዕት ሊሆን ለመስቀል ሞት እንኳ ሊታዘዝ ፈቅዶ ጌታችን እና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁሙ አምላክ ፍፁም ሰው የሆነበት ልዩ ቀን ነው! ደስ ይበለን ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶልናል! ድንቅ መካር ሀያል አምላክ የሰላም አለቃ የዘላለም አባት የሆነ ወንድ ልጅ ተሰጥቶናል! #የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur ➥ Bdu_FellowshipKALTUBECHRISTIAN_MeZmur
نمایش همه...
40👏 5
06:10
Video unavailableShow in Telegram
18🙏 5😱 1
05:45
Video unavailableShow in Telegram
17🙏 5😱 4
🔥 23 21👏 4🙏 3
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
ተወለደልን ( ለፕሮፋይላችሁ እና ለወዳጆቻችሁ ለመላክ ) HD #QouteVerse #Bduvlm #Jesus #Jesusbirth #holynight #Jesusislove #Joytotheworld . . . 💐Share @bdu_fellowship @bdu_fellowship @bdu_fellowship
نمایش همه...
26🔥 4👏 2🙏 1