cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ ዝማሬዎች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍ ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
63 744
مشترکین
-124 ساعت
+2597 روز
+21930 روز
آرشیو پست ها
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
ቀን አምስት ወንድም ደግሞ ዳግም ንጉሱ ይመጣና፣ ከዚች አለም ጣጣ እናርፋለን። እኔስ እውነትም መንገድም የሆነውን ኢየሱስን ይዣለሁ። አንተስ? በዚህ ልንረዳህ ዝግጁ ነን ከስር ባሉት አማራጮች ያግኙን ። @KalTube_bot @bduvlm_botየጥናት ክፍል “ሄጄም ስፍራ ካዘጋጀሁላችሁ በኋላ፣ እኔ ባለሁበት እናንተም ከእኔ ጋር እንድትሆኑ ልወስዳችሁ ዳግመኛ እመጣለሁ።”     ዮሐንስ 14፥3 "And if I go and prepare a place for you, I will come again and will take you to myself, that where I am you may be also."                   John 14:3 #የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur ➥ Bdu_FellowshipKALTUBECHRISTIAN_MeZmur
نمایش همه...
17
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
ቀን አምስት ወንድም ደግሞ ዳግም ንጉሱ ይመጣና፣ ከዚች አለም ጣጣ እናርፋለን። እኔስ እውነትም መንገድም የሆነውን ኢየሱስን ይዣለሁ። አንተስ? በዚህ ልንረዳህ ዝግጁ ነው ከስር ባሉት አማራጮች ያግኙን ። @KalTube_bot @bduvlm_botየጥናት ክፍል “ሄጄም ስፍራ ካዘጋጀሁላችሁ በኋላ፣ እኔ ባለሁበት እናንተም ከእኔ ጋር እንድትሆኑ ልወስዳችሁ ዳግመኛ እመጣለሁ።”     ዮሐንስ 14፥3 "And if I go and prepare a place for you, I will come again and will take you to myself, that where I am you may be also."                   John 14:3 #የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur ➥ Bdu_FellowshipKALTUBECHRISTIAN_MeZmur
نمایش همه...
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
ቀን አራት በአእምሮህ ለእግዚአብሔር ሕግ መገዛት ትፈልጋለህ፣ በኀጢአተኛ ተፈጥሮህ ግን ለኀጢአት ትገዛለህ። ከዚህ ባርነት ነፃ መውጫ መንገዱ አንድ ነው። እሱም ኢየሱስ ነው። ሀጢያተኝነትህን አስወግዶ አዲስ ፍጥረት ያደርግሀልና ።                      ና ወደ ኢየሱስየጥናት ክፍል “ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፣ አዲስ ሆኖአል።”     2ኛ ቆሮንቶስ 5፥17 “Therefore if any person is  in Christ (the Messiah) he is a new creation (a new creature altogether); the old  has passed away. Behold, the fresh and new has come!”       2Cor 5፥17 #የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur ➥ Bdu_FellowshipKALTUBECHRISTIAN_MeZmur
نمایش همه...
29🔥 2
Repost from EECSF
🔥👉 DAY 6 👈🔥 ኢየሱስ ክርስቶስ ከመሰቀሉ በፊት ጲላጦስ ከእርሱ ጋር ሲነጋገር የጠየቀውን ዓይነት ጥያቄ ዛሬም ብዙ ሰዎች ይጠይቃሉ፥ እርሱም፦እውነት ምንድ ነው?። ለዚህም ጥያቄ ምላሽን ለማግኛት የአለም ሕዝቦች በኃይማኖቶቻቸውና በሳይንሶቻቸው ሲፈልጉት ቢኖሩም ብዙ ትክክሎችን እንጂ አንዱንና ብቻኛውን እውነት ሊያገኙት አልቻሉም። የዘነጉት ደግሞ እውነትና ትክክል ፈፅሞ የተለያዩ መሆናቸውን ነበር፥ ትክክል፦ ከቦታ ቦታ፣ ከሰው ሰው እና በጊዜ ሂደት የሚለዋወጥና የሚቀያየር ሲሆን እውነት፦ ግን ፍፁም የሆነ፣ የማይለዋወጥና አንድ ነው። እውነት ማረጋገጫው እራሱ እውነት ብቻ ነው፥ በሌላ በማንም ሆነ በምንም አይብራራም ወይም አይነፃፀርም። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️ #10_Days_Challenge #THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH #HE_WAS_BORN_FOR_TRUTH You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!! የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share  በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት  እንስበክ። ተባረኩ!!
نمایش همه...
25🔥 3
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
00:27
Video unavailableShow in Telegram
🤗እሁድ #Soreti #Mekrez #Digital #Magazine FAITHFUL SERVANTS OF THE KINGDOM      ታማኝ  የመንግሥቱ አገልጋዮች    እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን Follow Us On  INSTAGRAM  YOUTUBE
نمایش همه...
9🔥 1👏 1
18🙏 3💯 3
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
ቀን ሶስት የህይወት ጉዞ ጎዳናው አደከመህ አይደል። የሀጢያተኝነትህን ጭንቀት ሰዎች አልረዳህ አሉህ አይደል። ለደከመው አልጋውን አንጣፊ አምላክ አንተንም ከሀጢያት ባርነት ነፃ አውጥቶ ሊያሳርፍህ ና ወደ እኔ ይልሀል። ና ወደ ኢየሱስየጥናት ክፍል “እናንት ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ። ቀንበሬን ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ በልቤ የዋህና ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀላል ነውና።” ማቴዎስ 11:28-30 Matthew 11:28-30 "Come to me, all you who are weary and burdened, and I will give you rest. Take my yoke upon you and learn from me, for I am gentle and humble in heart, and you will find rest for your souls. For my yoke is easy and my burden is light." #የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur ➥ Bdu_FellowshipKALTUBECHRISTIAN_MeZmur
نمایش همه...
37👏 10
👉 DAY 5 👈 ያህዌ ማለት “የነበረ ያለ እና የሚኖር አምላክ ማለት ነው። በመጽሃፍ ቅዱስ መሰረትም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የብሉይ ኪዳኑ አምላክ እርሱ እንደሆነ በአዲስ ኪዳን ሲገልጽልን በራእይ መጽሃፍ ምእራፍ 1፤8 ‘’ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ ይላል።’’ ከጥንት የነበረው አምላክ ሰው ሆኖ እንደሚገለጥ ኢሳይያስ በትንቢቱ ሲያመለክት «ህፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፥ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል» ይህም የተባለው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ሰማይና ምድር የማይችሉት አምላክ በድንግል ማርያም በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወሰነና በቤተልሔም ተወለደ። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️ #10_Days_Challenge #THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH #YAHWEH_WAS_BORN You Are Invited To Join The Challenge👍 Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!! የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share  በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት  እንስበክ። ተባረኩ!!
نمایش همه...
34💯 4🙏 3🔥 2
01:00
Video unavailableShow in Telegram
ዘማሪ አንደበት መርሻ #የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur ➥ Bdu_FellowshipKALTUBECHRISTIAN_MeZmur
نمایش همه...
20
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
ቀን ሁለት ንጉሱ የተወለደው ለመሞት ነው። ሰማያትን በስንዝር የለካው አምላክ እኔን ለማዳን ራሱን በኔ ልክ ሰንዝሯል። ከሰው ልጅ አጥናፈ አለም ውጭ የነበረውን ሀያሉን አምላክ ሊተርክ እርሱ ራሱ እግዚአብሔር የሆነው ተወልዶልናል። ➥የጥናት ክፍል “ወንድ ልጅ ትወልዳለች፤ ስሙንም ኢየሱስ ብለህ ትጠራዋለህ፤ ሕዝቡን ከኀጢአታቸው ያድናቸዋልና።””      ማቴዎስ 1፥21 “She will bear a Son, and you shall call His name Jesus , for He will save His people from their sins .”      Mat 1፥21 #የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur ➥ Bdu_FellowshipKALTUBECHRISTIAN_MeZmur
نمایش همه...
20🔥 2👏 2🙏 2
18🙏 3😱 2
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
ቀን አንድ ንጉስ በቤተ መንግሥት እንጂ በቤተ በረት አይወለድም፤ የግርግሙ ንጉስ ግን ከበረቱ ተወልዷል። የቤተ መንግሥቱ ንጉስ ህዝቦችን ከኢኮኖሚያዊ ድህነት፣ እና ህዝቦችን ከጠላት ለመከላከል እና ኖሮ ለመሞት  ይወለዳል፤ የግርግሙ ንጉስ ግን መፍትሔ ካልነበረው ከሀጢያት ባርነት ልምድን እና ሞቶ ለማኖር ተወልዷል። ➥የጥናት ክፍል “ድነት የሚገኝበት የእግዚአብሔር ጸጋ ለሰዎች ሁሉ ተገልጦአልና፤”    ቲቶ 2፥11 “For the grace of God (His unmerited favor and blessing) has come forward (appeared) for the deliverance from sin and the eternal salvation for all mankind.”        Tit 2፥11 #የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur ➥ Bdu_FellowshipKALTUBECHRISTIAN_MeZmur
نمایش همه...
32💯 8🔥 2🎄 2
🤗ዘመቻ #Digital #Mission #Week ከዛሬ ከቀን አንድ ጀምሮ እስከ ቀን 5 የሚለቀቁ ጽሁፎችን በቴሌግራም ፣ ፌስቡክ እንዲሁም ኢንስታግራም ላይ Profile ,Story ላይ በማድረግ የምስራቹን ለሁሉም እናድርስ ቻሌንጁን ሁላችሁም ተቀላቀሉ ። #የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur ➥ Bdu_FellowshipKALTUBECHRISTIAN_MeZmur
نمایش همه...
👏 11 8
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄ ሳምንት የጌታችንና የመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ ቀን ዓለማት የተፈጠሩበት ምድር የተመሰረተችበት ሰማያት ፀንተው የቆሙበት ቃል ፀጋን እና እውነትን ተሞልቶ በመካከላችን ያደረበት ከሰማይ ሰማያት ዝቅ ብሎ የወረደበት፣ ፍጥረትን ከወደቀበት ርኩሰትና ከታሰረበት የክፉ ሰንሰለት ሊቤዥ የወደደበት፣ ክብሩን ሁሉ ትቶ ስለእኛ በደል መስዋዕት ሊሆን ለመስቀል ሞት እንኳ ሊታዘዝ ፈቅዶ ጌታችን እና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁሙ አምላክ ፍፁም ሰው የሆነበት የምናስብበት ሳምንት ነው። በዚህ ሳምንት በሚለቀቁት የጥናት ክፍሎች ጽሁፎችን በማንበብ እና ቃሉን በማጥናት በማሰላሰል ጭምር እንዲሁም  በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያችሁ ላይ Story,Profile ,Bio በመቀየር  የምስራቹን እናብስር። #የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur ➥ Bdu_FellowshipKALTUBECHRISTIAN_MeZmur
نمایش همه...
45🙏 19
29🙏 6🔥 4
ድንቅ መዝሙር ነው ሰምታችሁ ተባረኩበት🙏
نمایش همه...
46💯 5🔥 3🙏 1
44🔥 8👏 7🙏 6
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
00:08
Video unavailableShow in Telegram
#የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur #ታህሳስ22 Bdu_Fellowship KALTUBE CHRISTIAN_MeZmur
نمایش همه...
11🔥 10😱 3
Live-ቀጥታ  ይከታተሉን 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream
نمایش همه...
Repost from #KALTUBE
Live-ቀጥታ  ይከታተሉን 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream
نمایش همه...
27🙏 5🔥 4💯 4
Photo unavailableShow in Telegram
We are ready and waiting for you all to join us tomorrow to celebrate our #dinksitota Jesus 🙌🎊 🕰: 10:00 LT ⛪️: Misrak Meserete Kiristos church #SelamDesta #KenessaAndSolomonBula #EtanaChemeda #KingdomSound #LoveAndCare
نمایش همه...
62🔥 7💯 6👏 5😱 4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic  by ወንጌል በድረ-ገጽ አገልግሎት) 💐💐💐💐 @KALTUBE @KALTUBE @KALTUBE
نمایش همه...
62👏 8🙏 3
34🙏 7💯 7👏 3🔥 2
#ወላጅ_ላጡ_ህፃናት_ወላጅ_ነኝ  ግን እናንተስ ሰለም ተወዳጆች እንዴት ናቹ ዛሬም ለብርቱ ጎዳይ ፈለኳቹ የገና በዓል ከማን ጋር እና የት ሊያከብሩ አስበዋል ? ወላጅ ከሌላቸው ተጥለው ከተገኙ ህፃናት ጋር እንደ #ልጄ_ሆይ  አብረናቸው ልናሳልፍ አስበናል ። ልጆቹ በጣም የሚያሳዝኑ እና ብዙ ሊረድ የሚገባቸው የነገ የሀገር ተረካቢ ስለሆኑ  በሚያስፈልጋቸው እናግዛቸው  የሚያስፈልጋቸው ➤የህፃናት_ልብስ ➤የንፅህና_መጠበቂያ ➤ፖንፐርስ ➤ዋይብስ ➤ሳሙና ➤ቫዝሊን  ስለምታደርጎት እውነተኛ እና ነውር የሌለበት አምልኮ እግዚአብሔር ብድራታቹን ይክፈል ''#ልጄ_ሆይ_ሰው_ሁን!'' Inbox @Lije_hoy
نمایش همه...
73🔥 3😱 2🙏 1💯 1
Now we are reached 60,000 members on @telegram. Thanks all for your commitments. Stay blessed🙏 @christian_mezmur
نمایش همه...
44